Teppi Press

Teppi Press Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Teppi Press, Media/News Company, Teppi, Tepi.

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቴፒ ከተማ የመስቀል ደመራ በዓል በደመቀ መልኩ ተከብሯል።እንኳን አደረሳችሁ!መልካም በዓል!
26/09/2022

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቴፒ ከተማ የመስቀል ደመራ በዓል በደመቀ መልኩ ተከብሯል።
እንኳን አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!

የካፊቾ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል በቦንጋ ከተማ በደማቅ ሁኔታ በመከበር ላይ ይገኛል።
19/09/2022

የካፊቾ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል በቦንጋ ከተማ በደማቅ ሁኔታ በመከበር ላይ ይገኛል።

ቴፒዎች ሁሌም ፍቅር መሆናችንን ያስመሰከርንበት፣ ፍፁም ጨዋነት የታየበት፣ ልብን የሚነካ፣ በፍፁም ፍቅር የታጀበ እና ተጨማሪ የሃላፊነት ዕዳን የሚያሸክም ደማቅ እንግዳ አቀባበል ደቡብ ምዕራብ...
19/09/2022

ቴፒዎች ሁሌም ፍቅር መሆናችንን ያስመሰከርንበት፣ ፍፁም ጨዋነት የታየበት፣ ልብን የሚነካ፣ በፍፁም ፍቅር የታጀበ እና ተጨማሪ የሃላፊነት ዕዳን የሚያሸክም ደማቅ እንግዳ አቀባበል ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በፎቶ:-👇

ሰበር ቴፒየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ክልል መንግስት ከአራቱ የክላስተር ከተሞች አንዷ በሆነችው ቴፒ ከተማ የተመደቡ አመራሮች ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። በክላስተሩ የተመደቡ አ...
19/09/2022

ሰበር ቴፒ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጲያ ህዝቦች ክልል መንግስት ከአራቱ የክላስተር ከተሞች አንዷ በሆነችው ቴፒ ከተማ የተመደቡ አመራሮች ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።

በክላስተሩ የተመደቡ አመራሮች የከተማዋን ዋና ዋና ጎዳናዎች በመጎብኘት በተመደቡበት የተመቻቸ ቢሮ በመድረስ የቢሮ ግንባታውንና አጠቃላይ ይዘቱን ተመልክተዋል።

በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የተደረሰበት ተጠርጣሪ ከ20 ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች ጋር እጅ ከፍንጅ መያዙን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ:-👇
18/09/2022

በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የተደረሰበት ተጠርጣሪ ከ20 ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች ጋር እጅ ከፍንጅ መያዙን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ:-👇

በቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ ዲሪታና አጎራባች ቀበሌዎች ላይ በመዘዋወር ሰዎችን ሲገድል ፣ ሴቶችን አስገድዶ  ሲደፍር ፣ ሲዘርፍና ሲያፈናቅል የነበረ ሮቤል ተክሌ የተባለ ወሮበላ ሽፍታ...
17/09/2022

በቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ ዲሪታና አጎራባች ቀበሌዎች ላይ በመዘዋወር ሰዎችን ሲገድል ፣ ሴቶችን አስገድዶ ሲደፍር ፣ ሲዘርፍና ሲያፈናቅል የነበረ ሮቤል ተክሌ የተባለ ወሮበላ ሽፍታ ትላንት ከምሽቱ 4 ሰዓት አካባቢ በድሪታ ቀበሌ በቁጥጥር ስር ዋለ።

ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ህዝብና መንግስት ከ56 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፦አቶ ጸጋዬ ማሞሙሉ ዝርዝሩን በኮሜንት ሳጥን ቦክ...
16/09/2022

ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ህዝብና መንግስት ከ56 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አድርጓል፦አቶ ጸጋዬ ማሞ
ሙሉ ዝርዝሩን በኮሜንት ሳጥን ቦክስ ውስጥ ይመልከቱ:-👇

የቴፒ ከተማ ወጣቶች ማህበር በዛሬው ዕለት በከተማችን ከሚገኙት ከሶስቱም ቀበሌዎች  ለተውጣጡ አቅመ ደካማ ለሆኑ እና ወላጆቻቸውን በተለያዩ ምክንያቶች ላጡ  ተማሪዎች የሚሆን የተለያዩ ለትምር...
15/09/2022

የቴፒ ከተማ ወጣቶች ማህበር በዛሬው ዕለት በከተማችን ከሚገኙት ከሶስቱም ቀበሌዎች ለተውጣጡ አቅመ ደካማ ለሆኑ እና ወላጆቻቸውን በተለያዩ ምክንያቶች ላጡ ተማሪዎች የሚሆን የተለያዩ ለትምርት መማሪያ ቁሳቁሶችን በማሰባሰብ ድጋፍ አድርገዋል።

በሸካ ዞን የቴፒ ከተማ ፣ የኪ ወረዳ ፣ አንድራቻ ወረዳ፣ ማሻ ከተማና ማሻ ወረዳ ህዝቦች የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ እየተዋደቀ ለሚገኘው ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦ...
14/09/2022

በሸካ ዞን የቴፒ ከተማ ፣ የኪ ወረዳ ፣ አንድራቻ ወረዳ፣ ማሻ ከተማና ማሻ ወረዳ ህዝቦች የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ እየተዋደቀ ለሚገኘው ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦሩ ከ3.1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሰንጋ በሮች፣ ሙክት በግ እና ፍየሎች ድጋፍ አደረጉ።

የሸካ ዞን የኪ ወረዳ አስተዳደርና ህዝብ የሃገር ህልውናን ለማስጠበቅ እየተዋደቀ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦሩ በወረዳው ስር የሚገኙ ቀበሌዎች ከየቀበሌያቸው ህብረተሰብ ያ...
14/09/2022

የሸካ ዞን የኪ ወረዳ አስተዳደርና ህዝብ የሃገር ህልውናን ለማስጠበቅ እየተዋደቀ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ጥምር ጦሩ በወረዳው ስር የሚገኙ ቀበሌዎች ከየቀበሌያቸው ህብረተሰብ ያሰባሰቡትን 32 በሬዎች ፣ 20 ፍየሎች፣ በጎችን፣ በአይነት እና 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረጉ።
/ቤት

ለቴፒ ከተማና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ:-ውድ የከተማችን ነዋሪዎች የህውሀት ጁንታ ቡድን የውጭ ጠላቶቻችን ተልዕኮ ለማሳካት ለ3ኛ ጊዜ አገራችንን መውረሩ ይታወቃል። ስለሆነም የተከፈተብንን ወ...
13/09/2022

ለቴፒ ከተማና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ:-
ውድ የከተማችን ነዋሪዎች የህውሀት ጁንታ ቡድን የውጭ ጠላቶቻችን ተልዕኮ ለማሳካት ለ3ኛ ጊዜ አገራችንን መውረሩ ይታወቃል። ስለሆነም የተከፈተብንን ወረራ ለመመከት የሀገር መከላከያ ሰራዊታችንን፣ ጥምር ጦሩን እና በአጠቃላይ በጦርነቱ እየተዋደቁ ያሉትን ወገኖቻችንን በገንዘብና በአይነት መደገፍ የሁሉም ኢትዮጲያዊ ቀላሉ ሀላፊነት ስለሆነ እኛም የሸካ ዞን የቴፒ ከተማና የኪ ወረዳ ነዋሪዎች የአቅማችንን ያክል ድጋፍ በማድረግ ሀገራዊ ሀላፊነታችሁንን እንወጣ ስንል በምንወዳት ሀገራችን ኢትዮጲያ ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

የሸካ ዞን አስተዳደር በዞኑ ቴፒ ከተማና አካባቢው ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የክልል ልዩ ኃይል እና መደበኛ ፖሊስ አባላት ለአዲስ ዓመት መዋያ የሚሆን የእርድ ሰንጋ በሮች...
10/09/2022

የሸካ ዞን አስተዳደር በዞኑ ቴፒ ከተማና አካባቢው ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የክልል ልዩ ኃይል እና መደበኛ ፖሊስ አባላት ለአዲስ ዓመት መዋያ የሚሆን የእርድ ሰንጋ በሮችን እና ሙክት በጎችን የበዓል ስጦታ አበርክቷል።

Address

Teppi
Tepi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Teppi Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share