Bat press

Bat press እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም !!

እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ።
11/09/2025

እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ።

22/08/2025
20/08/2025

አገልጋይና አርቲስት #ሸዋፈራው
******
ሰሞኑን #በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ጫና ሲደረግበት የነበረው ሽዋፈራሁ የሚሳተፍበት ቲያትር ከመድረክ ወረደ! ይህ ከፍተኛ ተመልካች የነበረው "ከትዳር በላይ" የተሰኘው ቲያትር አርቲስት ሽዋፈራሁ ደሳለኝ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ከመድረክ ወርዷል።

ኢየሱስን ብቻ በማለቱ ስንቶች ዉርጅብኝ አወረዱበት መሰላችሁ። በአደባባይ ኢየሱስን መስበክ ሲጀምር ያላንፈራገጠው የለም።
ኢየሱስ ማለት ስትጀምር በአደባባይ ስትናገር ከለበስከው ልብስ እስከ ጠቀስከው ጥቅስ ሀሳብ ሰንጣቂው ብዙ ነው!

የዳንበትን ኢየሱስ ግን እነሱ ስለኛ እየተናገሩ እኛ ስለእርሱ እንናገርለታለን!! ተነሱ ዝም አትበሉ ሊናገሯቹ ይጀምሩ ኢየሱስ እርሱ የጌቶች ጌታ ነው!!

03/08/2025

ምድር ሁሉ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፤ አመስግኑ፥ ደስ ይበላችሁ፥ ዘምሩም።

02/08/2025
ሞኝ ሰው ይበቀላል፣ አዋቂ ሰው ይቅር ይላል፣ጥበበኛ ሰው ነገሩን ይተዋል። # ከዕለታት አንድ ቀን ኔልሰን ማንዴላ ከሚኒስትሮቻቸው ጋር ሆነው በእግራቸው እየተጓዙ ከተማውን ይጎበኙ ነበር፣ ከተ...
01/08/2025

ሞኝ ሰው ይበቀላል፣ አዋቂ ሰው ይቅር ይላል፣ጥበበኛ ሰው ነገሩን ይተዋል።

# ከዕለታት አንድ ቀን ኔልሰን ማንዴላ ከሚኒስትሮቻቸው ጋር ሆነው በእግራቸው እየተጓዙ ከተማውን ይጎበኙ ነበር፣ ከተማዋን ሲቃኙ ይቆዩና አንድ ምግብ ቤት አካባቢ ሲደርሱ፣ «እስቲ እዚህ ቤት ገብተን ምግብ እንብላ›› ይሉና ወደ ምግብ ቤቱ ይገባሉ፤ ምግብ ቤት ውስጥ አንድ ጥግ ይዞ ምግብ የሚመገብ በቀለሙ ነጭ የሆነ ሰው ነበር፣ ሰውዬው ፕሬዝዳንቱን ሲያይ ከመደንገጡ ብዛት እጁ መንቀጥቀጥ ጀመረ፣ ምግቡን መመገብ አልቻለም፤ ሁለቱም እጆቹ ይንቀጠቀጣሉ፤ላብ በላብ ሆነ።

ይህንን ያዩት ማንዴላ ከጠባቂዎቻቸው አንዱን ጠርተው «እዚያ ጥግ ያለውን ሰው ጥራው አሉት!››

ሰውዬውም የባሰ እየተርበተበተ ወደ ማንዴላ መጣ፣ ከተቀመጡበት ተነስተው ጨብጠው እንዲቀመጥ ወንበር አመላከቱት።በደመ ነብስ ተቀመጠ፤ምግብ እንዲያዝ አድርገው ምሳ አብረው በልተውና አጫውተውት በከብር ይሸኙታል።

30/07/2025

አዕምሮ ልክ እደ መሬት ነው ጥሩ ሀሳብ ካልዘራህበት መጥፎ ሀሳብ ሳታስብ ይበቅላል።

24/07/2025

Maganu Wo'mare Dandaanno!

እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው!

Address

Hawasa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251462209882

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bat press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bat press:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share