Health info and vaccancy news

Health info and vaccancy news HIVN media adresses health related news, vacancies and health educational topics
(7)

የጤና ባለሙያዎች ሙያ ፈቃድ እድሳት በተመለከተ ተጨማሪ ማብራሪያ ⤵️
12/10/2025

የጤና ባለሙያዎች ሙያ ፈቃድ እድሳት በተመለከተ ተጨማሪ ማብራሪያ ⤵️

ለጤና ባለሙያዎች በወጣው የአስገዳጅ ሙያ ፈቃድ እድሳት በተመለከተ ዝርዝር ማብራሪያ #ሙያፈቃድ #ጤናባለሙያዎች #ሕክምናቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጤና መድህን አዲሱ የአባላት አመታዊ ክፍያ መጠን (ሙሉ መመሪያውን በግሩፓችን ማግኘት ይችላሉ)https://t.me/tenaguideline/21650ለመሆኑ የክፍ...
12/10/2025

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጤና መድህን አዲሱ የአባላት አመታዊ ክፍያ መጠን (ሙሉ መመሪያውን በግሩፓችን ማግኘት ይችላሉ)
https://t.me/tenaguideline/21650

ለመሆኑ የክፍያ መጠኑን እንዴት አዩት?

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | በንፋስ ስልክ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
12/10/2025

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | በንፋስ ስልክ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ያወጣው የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

አምቡላንስን ለኮንትሮባንድ‼️በምስራቅ ሸዋ ዞን መተሐራ ከተማ በአምቡላንስ ተሽከርካሪ ታማሚ የጫነ በማስመሰል በፍጥነት ሳይረን እያስጮህ የፍተሻ ኬላ ለማለፍ የሞከረ የአንቡላስ አሽከርካሪ በው...
12/10/2025

አምቡላንስን ለኮንትሮባንድ‼️
በምስራቅ ሸዋ ዞን መተሐራ ከተማ በአምቡላንስ ተሽከርካሪ ታማሚ የጫነ በማስመሰል በፍጥነት ሳይረን እያስጮህ የፍተሻ ኬላ ለማለፍ የሞከረ የአንቡላስ አሽከርካሪ በውስጡ 1.3 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮትሮባንድ እቃ ጭኖ ሲጓዝ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታውቋል።

Application call - Fellowship in intensive care medicineSt. Paul’s Hospital Millennium Medical College invites all quali...
12/10/2025

Application call - Fellowship in intensive care medicine
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College invites all qualified candidates to apply intensive care medicine fellowship program for the year 2025/26.
Available position: Four (4)
Application deadline: October 30/ 2025.
Admission criteria:
Holder of doctor of medicine and specialty in: -
Emergency, and critical care medicine or
Anesthesiology, critical care, and pain medicine or
Internal medicine and have two year clinical experience.
Application venue: department of intensive care medicine or the office of the registrar or electronically to the following mail address: -
[email protected]
The candidate should avail the following documents as well: -
Application letter
Recent CV
Recommendation letter (at least two)
G*T Exam result - Mandatory
Copy of credential (degree and grade report) and
Sponsor ship letter.
For more information, you can use the following Email: -
Dr. Mahilet Mitiku - [email protected]
Negest Tesfaye - [email protected]

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ቀጣሪ ድርጅት:- አልፋ መካከለኛ ክሊኒክ ነርስ ፕሮፌሽናል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋልተፈላጊ ሙያ መደብ: ነርስ ፕሮፌሽናል • ብዛት - 2 (1ቋሚ ;1 pertime ...
12/10/2025

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ቀጣሪ ድርጅት:- አልፋ መካከለኛ ክሊኒክ ነርስ ፕሮፌሽናል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ተፈላጊ ሙያ መደብ: ነርስ ፕሮፌሽናል
• ብዛት - 2 (1ቋሚ ;1 pertime ቅዳሜና እሁድ ከ11- 3:00)
• ትምህርት፦ bsc/clinical ነርስ
• ፆታ :- ሴት
• የስራ ልምድ፦ 3 አመትና ከዛ በላይ
• የስራ ቦታ፦ አለም ባንክ (ኮልፌ ቀራንዮ )
• ደመወዝ፦ በስምምነት

ለማመልከት: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ማስረጃችሁን በቴሌግራም አካውንት Ibroh681 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ::

በግል ሆስፒታሎችና ክሊኒኮች የባለሙያዎች ሕክምና በተመለከተ  በአካባቢያችሁ ያለውን ተሞክሮ ያጋሩን!
12/10/2025

በግል ሆስፒታሎችና ክሊኒኮች የባለሙያዎች ሕክምና በተመለከተ በአካባቢያችሁ ያለውን ተሞክሮ ያጋሩን!

አርት ጀነራል ሆስፒታል |አርት ጠቅላላ ሆስፒታል  ክፍት የሥራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የተዘረዘረትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወ...
11/10/2025

አርት ጀነራል ሆስፒታል |

አርት ጠቅላላ ሆስፒታል ክፍት የሥራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የተዘረዘረትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት ትችላላችሁ::

ይህ ለአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሬ ለክልሎች የተላለፈበት ዝርዝር ነው።ለምሳሌ:-📌ለትግራይ ክልል  -  481,545,815.40 ብር📌ለአማራ ክልል  -  2.009,068,537.61...
11/10/2025

ይህ ለአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሬ ለክልሎች የተላለፈበት ዝርዝር ነው።ለምሳሌ:-

📌ለትግራይ ክልል - 481,545,815.40 ብር

📌ለአማራ ክልል - 2.009,068,537.61 ብር

📌ለኦሮሚያ ክልል - 2,615,822,048. 42 ብር መተላለፉን ሠነዱ ይጠቁማል።የገንዘብ መጠኑን የያዘው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል።

አባይ ባንክ ለመንግስት ሰራተኞች በዝቅተኛ ወለድና በረጅም ጊዜ ክፍያ ብድር ፈቀደ ።በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ አባይ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጁቤ ቅ/ጽ/ቤት ለመንግስት ሰራተኞች...
11/10/2025

አባይ ባንክ ለመንግስት ሰራተኞች በዝቅተኛ ወለድና በረጅም ጊዜ ክፍያ ብድር ፈቀደ ።

በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ አባይ ባንክ አክሲዮን ማህበር የጁቤ ቅ/ጽ/ቤት ለመንግስት ሰራተኞች ብድር ለመስጠት ከአስተዳደር ም/ቤቱ ጋር ተፈራረመ።

ባንኩ ለግል አገልግሎት፣ለቤት መስሪያ፣የመኪና መግዣና ለሌሎችም አገልግሎቶች ለሰራተኞች ብድር ማመቻቸቱን የባሶ ሊበን ወረዳ አባይ ባንክ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ጌትነት አሞኘ አስታውቀዋል።

የባንኩ ደንበኛ የሆኑ የመንግስት ሰራተኞች በአስተዳደር ም/ቤቱ ህጋዊነታቸው ተረጋግጦ በደመወዛቸው እስኬል መሰረት በ7% ወለድ መበደር እንደሚችሉ ስራ አስኪያጁ ገልጸዋል።

ስራ አስኪያጁ የባንኩን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ከባሶ ሊበን ወረዳ ም/አስተዳዳሪ አቶ ሙሉሀብት አዳም ጋር ተፈራርሟል።

መረጃው፦ባሶሊበን ወረዳ ኮሙኒኬሽን

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዓመት በ Oral and Maxillofacial Surgery Speciality የትምህርት ዘርፍ አመልካቾች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በ...
11/10/2025

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዓመት በ Oral and Maxillofacial Surgery Speciality የትምህርት ዘርፍ አመልካቾች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል።

በተገለፁት የትምህርት መስኮች መማር የምትፈልጉ ከጥቅምት 03-20/2018 ዓ.ም ድረስ በኮሌጁ ሬጅስትራር ቢሮ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ኮሌጁ ገልጿል።

🎯ልታሟሏቸው የሚገቡ ማስረጃዎች፦

⚡️እውቅና ካለው የመንግሥት/የግል ትምህርት ተቋም በጥርስ ህክምና የመጀመሪያ ዲግሪ፣
⚡️ ዜሮ ዓመትና በላይ ያገለገለ/ያገለገለች፣
⚡️ ዕድሜ ከ 45 አመት ያልበለጠ/ያልበለጠች፣
⚡️ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችል/የሚችል፣
⚡️ NG*T ውጤት ማምጣት የምትችል/የሚችል።

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ወምበርማ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት
11/10/2025

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ወምበርማ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
0000

Telephone

+251912389356

Website

https://bit.ly/3UUq6al

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Health info and vaccancy news posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Health info and vaccancy news:

Share