Habesha Daily/ ሀበሻ

  • Home
  • Habesha Daily/ ሀበሻ
18/07/2025
 #ቤሻንጉልበቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትጥቅ ትግል አቁመው ከክልሉ መንግሥት ጋር የሠላም ስምምነት ተፈራርመው የነበሩ ታጣቂዎች ስምምነቱን አፍርሰው ጫካ መግባታቸው ተገለፀ።የቤንሻንጉል ጉሙዝ ...
15/07/2025

#ቤሻንጉል

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትጥቅ ትግል አቁመው ከክልሉ መንግሥት ጋር የሠላም ስምምነት ተፈራርመው የነበሩ ታጣቂዎች ስምምነቱን አፍርሰው ጫካ መግባታቸው ተገለፀ።

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አካባቢ ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ጋር ከፈረንጆቹ 2022 እስከ 2024 ዓ.ም በተለያዩ ጊዜያት የሠላም ስምምነት ተፈራርሞ የነበረ ቢሆንም፣ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ግን ታጣቂዎቹ መልሰው ወደ ግጭት እየገቡ ይገኛሉ።

ስለብርሃኑ ነጋ ምን ሀሳብ አላችሁ
14/07/2025

ስለብርሃኑ ነጋ ምን ሀሳብ አላችሁ

የት ነው?
14/07/2025

የት ነው?

05/07/2025

Salman Khan የ 90ዎቹ ትዝታ

04/07/2025

"ዶ/ር አምባቸው መኮነን ታዛዥ እንጅ የክልል ፕሬዘዳንት እንዲሆኑ አብይ አህመድ አይፈልጉም ነቀር"

በአንድ ወቅት የባህል አምባሳደር የነበረችው ቅድስት
03/07/2025

በአንድ ወቅት የባህል አምባሳደር የነበረችው ቅድስት

ስለነዚህ ወንድማማቾች ምን አስተያየት አላችሁ
03/07/2025

ስለነዚህ ወንድማማቾች ምን አስተያየት አላችሁ

ይሄን ውብ ፈገግታሽን ለማደብዘዝ እኮ ነው ከጠንቋይ እስከ አስጠንቋይ የዘመቱብሽ 😌
29/06/2025

ይሄን ውብ ፈገግታሽን ለማደብዘዝ እኮ ነው ከጠንቋይ እስከ አስጠንቋይ የዘመቱብሽ 😌

በስንት አመታችሁ ፍቅር ፍቅር ተጫዎታችሁ 🙄
27/06/2025

በስንት አመታችሁ ፍቅር ፍቅር ተጫዎታችሁ 🙄

የእስራኤል አዲሱ ጥቃት!እስራኤል በደቡባዊው ሊባኖስ ያልተጠበቀ  ጥቃት አድርሳለች ። እስራኤል ድብደባውን  የፈፀመችው የተኩስ አቁሙን በመጣስ ነው።
27/06/2025

የእስራኤል አዲሱ ጥቃት!

እስራኤል በደቡባዊው ሊባኖስ ያልተጠበቀ ጥቃት አድርሳለች ። እስራኤል ድብደባውን የፈፀመችው የተኩስ አቁሙን በመጣስ ነው።

Address


Telephone

+251948916040

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha Daily/ ሀበሻ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habesha Daily/ ሀበሻ:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share