Oromia Bank S.C Arsi Gololcha Branch staffs

Oromia  Bank S.C Arsi Gololcha Branch staffs Promoting the banks progress through massmedia

Oromia Bank S. C* bank that provide interest free bank service *a bank that provide Interest and collateral free digital...
06/07/2025

Oromia Bank S. C

* bank that provide interest free bank service
*a bank that provide Interest and collateral free digital loan financing platform .

06/07/2025

Happy Sunday for All OB staffs
መልከም እሁድ ለሁሉም ኦባ ሳራቶኞች

Baankiin Oromiyaa W. ATajaajila Amansiisa kennuuf Hojjattoota qaxalee qabnuun qophoofnee isiin eegaa jirra jedha dameen ...
04/07/2025

Baankiin Oromiyaa W. A
Tajaajila Amansiisa kennuuf
Hojjattoota qaxalee qabnuun qophoofnee isiin eegaa jirra jedha dameen Gololcha . Keessattu Tajaajila liqii dhalaa fi qabeenya qabsiisu irra bilisaa tahee isiinif dhiheesinee jirra itti fayyadama waliin hojjanna kootta jenna
Milkii Digital loan Platform !!

Jumha Mubarick for Muslims !! Gololcha Branch People bank!
04/07/2025

Jumha Mubarick for Muslims !!
Gololcha Branch
People bank!

Oromia Bank S. C Return Back to it's  Victory position by this year Fiscal year of Budget Closing of 2024/25 ! Congratul...
03/07/2025

Oromia Bank S. C Return Back to it's Victory position by this year Fiscal year of Budget Closing of 2024/25 !

Congratulations for All it's share holders, Employees and customers !

Dear to all staff of Gololcha Branch ! ***********************************Congratulations 2024/25FY has Done !! Well com...
30/06/2025

Dear to all staff of Gololcha Branch !
***********************************
Congratulations 2024/25FY has Done !! Well come to new budget year 2025/26

Next , I would like to thank you very much as the Immediate supervisor of the branch for the your's paid sacrifices for meeting the the goal and the sacrifices you make for your bank as team and individual!
With Regards!

Anbasie Mohammed. Gololcha Branch

Of Eegannoo Fayyadamtoota Oroodigital fi Maamiltoota keenya hundaaf ! Baankiin keenya  Baankiin Oromiyaa karaa barreeffa...
14/02/2025

Of Eegannoo Fayyadamtoota Oroodigital fi Maamiltoota keenya hundaaf !
Baankiin keenya Baankiin Oromiyaa karaa barreeffamaa ykn ergaa miidiyaa hawaasaatiin ykn bilbilaan lakkoofsa icciitii ykn jecha darbii keessan GONKUMAA hin gaafatu. Ergaan shakkisiisaa ta’e yoo isiniif isin qaqqabe, saffisaan karaa lakkoofsa bilbila bilisaa 839 ykn 840 bilbiluun ykn damee isinitti dhiyaatutti akka beeksiftan kabajaan isin hubachiisna.

ከአጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ!
አንዳንድ አጭበርባሪዎች የባንካችን ስምና አርማ በመጠቀም፣ የተለያዩ አሳሳች እና ሀሰተኛ ተግባራትን እየፈጸሙ መሆናቸውን በተደጋጋሚ ለውድ ደንበኞቻችን በማሳወቅ ላይ እንገኛለን። ውድ ደንበኞቻችን፣ የምስጢር ቁጥራችሁን እና ማንኛውንም ዓይነት የግል የይለፍ ቃል ወይም መሰል መረጃዎችን ለማንም አትስጡ። የይለፍ ቃል እንዲያስገቡ ለሚጠይቁ የጹሁፍ መልዕከቶች ወይም ለመሰል የስልክ ጥሪዎች ምላሽ ከመስጠት በመቆጠብ እራስችሁን ከአጭበርባሪዎች ጠብቁ፡፡
ማሳሰቢያ፡ ባንካችን በጽሁፍ መልዕክቶች ወይም በማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ምንም ዓይነት የምስጢር ቁጥር ወይም የይለፍ ቃል በጭራሽ አይጠይቅም። አጠራጣሪ መልዕክት ወይም የስልክ ጥሪ ከደረሰዎ ፈጥነው በ 839 ykn 840 ነፃ ስልክ መስመራችን ያሳውቁን።
Bank

15ኛው የኦሮሚያ ባንክ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በፊንፊኔ ሚሊኒየም አዳራሽ ተካሄደ።ኦሮሚያ ባንክ በተግዳሮት በታጀበ የባንኪንግ ኢንደስትሪ ዉስጥ የማይዋዥቅ የላቀ የአገልግሎት ማ...
16/12/2024

15ኛው የኦሮሚያ ባንክ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በፊንፊኔ ሚሊኒየም አዳራሽ ተካሄደ።

ኦሮሚያ ባንክ በተግዳሮት በታጀበ የባንኪንግ ኢንደስትሪ ዉስጥ የማይዋዥቅ የላቀ የአገልግሎት ማዕከልነቱን አስጠብቆ ቀጥሏል፡፡

ዘንድሮ አለም አቀፍ እና ሀገራዊ ተግዳሮቶች የባንኪንግ ዘርፉን በተለያየ መልኩ ቢፈትኑትም፤ ኦሮሚያ ባንክ ለፈተናዎቹ ሳይበገር በዋና ዋና ቁልፍ የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ዉጤቶችን አስመዝግቧል፡፡ በተለይም የጥሬ ገንዘብ እንቅስቃሴ እጥረት የሀገራችንን ባንኮች በከፍተኛ ሁኔታ ቢፈታተንም፤ ኦሮሚያ ባንክ ፈተናዎቹን ተቋቁሞ ጥራት ያለዉ ዓለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ የባንክ አገልግሎት በመስጠት የላቀ የአገልግሎት ማዕከልነቱን አስጠብቆ ቀጥሏል፡፡ ባንካችን በተለይም አለም አቀፍ ንግዱን በማሳለጥ በገነባዉ መልካም ስም እና ዝና ኮረስፓንደንት ባንኮች እና በበርካታ ደንበኞቻችን ዘንድ የመጀመሪያ ምርጫ መሆን ችሏል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ 3.7 ሚሊዮን የዲጂታል ባንኪንግ አግልገሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ማፍራቱን አስታወቀ፡፡

ባንካችን የመጪዉን ዘመን የባንክ ኢንደስትሪ በመረዳት እንዲሁም እያደገ የመጣዉን የደንበኞቻችንን የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ፍላጎት ማዕከል በማድረግ ኦሮዲጂታል ተሰኘ እጅግ ዘመናዊ ሱፐር አፕ ዲጂታል የባንክ አገልግሎት በማስተዋወቅ እና ስራ ላይ በማዋል፣ በተጠናቀቀዉ የበጀት ዓመት ብቻ ከ2.9 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ማፍራት ችሏል፡፡ በዚህም አጠቃላይ የባንኩ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ቁጥር 3.7 ሚሊዮን ደርሷል፡፡ ከባለፈው ተመሳሳይ የበጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ157 % ከፍተኛ እድገት አሳይቷል። ይህ ቁጥርም በኢንደስትሪ ዉስጥ ኦሮሚያ ባንክን በርካታ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ካላቸዉ ጥቂት ቀዳሚ ባንኮች ተርታ ያሰልፈዋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ዘመን ተሻጋሪ ሜጋ የፕሮጀክት ኢንቨስትመንቶች በስፋት እያካሄደ መሆኑን ገለፀ፡፡

በተጠናቀቀዉ የበጀት ዓመት ከባንካችን ቀዳሚ ስኬቶች መካከል ባንኩ ከፍተኛ መዋለ ነዋይ በማፍሰስ እያካሄዳቸዉ የሚገኙ ዘመን ተሻጋሪ ሜጋ የፕሮጀክት ኢንቨስትመንቶች በጉልህ ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡
ለአብነት ያህል በመሃል ፊንፊኔ ጎማ ቁጠባ አከባቢ የፊኒሺንግ ስራው እየተቀላጠፈ የሚገኘው፤ ባለ 35 ወለል የኦሮሚያ ባንክ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ይገኝበታል፡፡ ይህ የባንኩ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ግዙፍ ህንፃ፤ በ2200 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን ከአጠቃላይ ሥራው 32 በመቶ የሚይዘው የኮንክሪት ሙሌት ስራዉ ከጥቂት ወራት በፊት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ፤ የፊኒሽንግ ስራዉ 20 በመቶ ላይ የደረሰ ሲሆን አጠቃላይ ፕሮጀክቱ 52% ላይ ደርሷል። ህንፃዉ በያዘዉ ገዢ ቦታም ለባንካችን ተጨማሪ አዲስ ከፍታ፣ ለከተማችን አዲስ የእይታ አድማስ እና ዉበት፣ ለሀገራችን ተጨማሪ ኩራት ነው ተብሏል።

ሌላኛዉ ሜጋ ኢንቨስትመንት በባንካችን እየተገነባ የሚገኘዉ በ20 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈዉ የገላን የልህቀትና ኮንቬንሽን ማዕከል (Gelan Excellence and Convention Centre) ይገኝበታል። የማዕከሉ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ፤ የሁለተኛዉ ምዕራፍ ባለ B+G+9 ወለል ግዙፍ ሁለገብ ህንፃ በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባ ነው 40 በመቶ ላይ ደርሷል።
ለአምስት ዓመታት በፍርድ ቤቶች ሲጓተት የከረመዉ ሰንጋተራ አከባቢ የሚገኘዉ የመጪዉ ዘመን የባንካችን የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ ቦታ መቋጫ አግኝቶ የመሬት ማረጋገጫ ካርታ የወሰድንበት ዓመት ነዉ፡፡ ይህም በቀድሞ ስሙ ሎምባርዲያ በመባል የሚታወቀው ቦታ

Damee Baankii Oromiyaa isinitti dhiyoo jirutti goruun, gosoota herrega qusannaa Baankii dhala irraa bilisaa OrooBarakaa ...
06/12/2024

Damee Baankii Oromiyaa isinitti dhiyoo jirutti goruun, gosoota herrega qusannaa Baankii dhala irraa bilisaa OrooBarakaa banachuun, Baankii keenya filannoo keessan jalqabaa taasifadhaa.

Jum’aa Gaarii isiniif haa ta’u!

በአቅራቢያዎ ወደሚገኙት የኦሮሚያ ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት ኦሮበረካ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የቁጠባ ሂሳቦችን በመክፈት ባንካችንን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ!

መልካም ጁመዓ ይሁንልዎ!

30/11/2024
30/11/2024

National Digital ID!!

Oromia Bank S.C we deliver satisfied and qualified Customers serviece! We have Service quality recognition among private...
30/11/2024

Oromia Bank S.C we deliver satisfied and qualified Customers serviece!

We have Service quality recognition among private banks of Ethiopia

Address

Mechara

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromia Bank S.C Arsi Gololcha Branch staffs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Oromia Bank S.C Arsi Gololcha Branch staffs:

Share