Beziyam at Temer Real Estate Consultant

Beziyam at Temer Real Estate Consultant Create/Contruct/Deliver.

23/09/2025


ከ20% እስከ 35% ቅናሽ በማድረግ የቤት ባለቤት የምትሆኑበትን እድል ይዘን መጥተናል! 40% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን በፒያሳ፣ አያት፣ ሶማሌ ተራ እና ጋርመንት በሚገኙ የመኖሪያ ህንፃዎቻችን ላይ 20% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።

�0977414392



  properties 📞 0975414392ከ20% እስከ 35% ቅናሽ በማድረግ የቤት ባለቤት የምትሆኑበትን እድል ይዘን መጥተናል! 40% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን በፒያሳ፣ አያት፣ ሶማ...
23/09/2025

properties

📞 0975414392

ከ20% እስከ 35% ቅናሽ በማድረግ የቤት ባለቤት የምትሆኑበትን እድል ይዘን መጥተናል! 40% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን በፒያሳ፣ አያት፣ ሶማሌ ተራ እና ጋርመንት በሚገኙ የመኖሪያ ህንፃዎቻችን ላይ 20% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ሙሉ ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች ደግሞ እስከ 35% የሚደርስ ልዩ የዋጋ ቅናሽ ይኖራል።

ይህ ዕድል ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ሲሆን፣ ለበለጠ መረጃ እና አማራጮችን ለማየት፣ ዛሬውኑ ቢሮአችንን ይጎብኙ ወይም በስልክ ቁጥራችን ይደውሉ!

📞0975414392

Create | Construct | Deliver

10/09/2025

🌻🌻እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም🌻🌻
🌻🌻🌻አደረሳችሁ 🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ሽያጭ ላይ ነን፡፡
የተለያዩ የሳይት አማራጮችም አሉን ፡፡
📍 ሳር ቤት 📍ፒያሳ
📍 አያት ደራርቱ አደባባይ
📍ጋርመንት CDC ፊትለፊት📍 ቄራ
📍ሳርቤት 📍ቃሊቲ
🌻🌻መልካም አዲስ አመት🌻🌻

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን።
☎️ 09 75 41 43 92
☎️ 09 77 22 22 58

Create | Construct | Deliver

🌻🌻እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም🌻🌻           🌻🌻🌻አደረሳችሁ 🌻🌻🌻በ 10% ቅድመ ክፍያ የተለያዩ የሳይት  አማራጮችም  አሉን ፡፡📍 ሳር ቤት 📍ፒያሳ   📍 አያት ደራርቱ አደባባይ📍ጋር...
10/09/2025

🌻🌻እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም🌻🌻
🌻🌻🌻አደረሳችሁ 🌻🌻🌻
በ 10% ቅድመ ክፍያ
የተለያዩ የሳይት አማራጮችም አሉን ፡፡
📍 ሳር ቤት 📍ፒያሳ
📍 አያት ደራርቱ አደባባይ
📍ጋርመንት 📍 ቄራ 📍ሳርቤት 📍ቃሊቲ
🌻🌻መልካም አዲስ አመት🌻🌻
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን።
☎️ 09 75 41 43 92

Watch, follow, and discover more trending content.

በእናት ሀገራችን ብሩህ ተስፋ የሚታይበት ጊዜ ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በጳጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም በክቡር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ተመርቋል።ኢትዮጵያ...
10/09/2025

በእናት ሀገራችን ብሩህ ተስፋ የሚታይበት ጊዜ ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በጳጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም በክቡር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ተመርቋል።
ኢትዮጵያን ወደ ብልጽግና የማሸጋገር ራዕይ፣ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የጋራ ተስፋ ነው። እኛ ቴመር ፕሮፐርቲስ ይህንን ራዕይ ከልብ እንጋራለን ግድቡ ተጠናቆ በመመረቁ የተሰማንን ከፍተኛ ደስታ እንገልፃለን።

ለሁላችንም የተሻለ ኑሮ ለመፍጠር በሚደረገው የሀገር ግንባታ ጉዞ የበኩላችንን ለመወጣት ቆርጠናል ።

What a monumental day for Ethiopia! The Grand Ethiopian Renaissance Dam has been inaugurated by Prime Minister Dr. Abiy Ahmed on the 8th of September, 2025. This project embodies the shared vision of all Ethiopians: to move our nation from poverty to prosperity.
We at Temer Properties stand with this vision.
We're proud to support the progress that is building a brighter future for everyone in our country.

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

09/09/2025


በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ሽያጭ ላይ ነን፡፡

📍 ፒያሳ አድዋ 00 ላይ ለንግድዎ የሚሆን G+5 መገበያያ ማእከል 20 ካሬ ከመሬት ወለል -- 5ኛ ፎቅ 663,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ዋናውን አስፋልት የሚያዩ ሱቆችም አሉን።

እንዲሁም ለመኖሪያ የሚሆኑ ቤቶች ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ሌሎች አማራጭ ሳይቶችም ይገኛሉ
📍 ሳር ቤት
📍ፒያሳ
📍 አያት ደራርቱ አደባባይ
📍ጋርመንት CDC ፊትለፊት
📍 ቄራ
📍ሳርቤት
📍ቃሊቲ
በነዚህ በከተማችን ልዩ ልዩ እና ተመራጭ ቦታዎች ላይ እንደፍላጎትዎ የቤት እና ለንግድዎ የሚሆን ሱቆች አሉን።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን።


☎️ 09 77 22 22 58
☎️ 09 75 41 43 92

https://t.me/bezaapartments4sale

Temer Properties
Create | Construct | Deliver

#ቴምርፕሮፐርቲስ #ቴምርሪልእስቴት

08/09/2025

መልካም አዲስ አመት!

Happy New Year!

Contact us 09 75 41 43 92

TEMER PROPERTIES
Create | Construct | Deliver

አዲስ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ እድሎች ከቴመር ሪል እስቴት ጋር! ✨የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የአዲስ ጅማሬ፣ የተስፋ እና እድገት ወቅት ነው። ቤተሰቦች በደስታ፣ በሰላም እና በትብብር ሲዘመ...
06/09/2025

አዲስ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ እድሎች ከቴመር ሪል እስቴት ጋር! ✨

የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት የአዲስ ጅማሬ፣ የተስፋ እና እድገት ወቅት ነው። ቤተሰቦች በደስታ፣ በሰላም እና በትብብር ሲዘመሩ፣ እንዲሁም የወደፊት እቅዶቻቸውን ሲያዘጋጁ ይጀምራል።

ቴመር ሪል እስቴት እኛም ይህንን የአዲስ ዓመት መንፈስ እንጋራለን። እንደ አዲስ ዓመት የእድገትና በረከት ዘመን ሲያስጀምር፣ እኛም ዋጋ የሚጨምር እና የዘላለም መሠረት ያለው የንብረት እድል እንድታገኙ እንደአቅርባለን።

🌟 በዚህ አዲስ ዓመት 2018 ግቦቻችሁን በግልጽ አድርጉ፡-

ለቤተሰቦ የሚመች ቤት ያግኙ።

በወደፊት ትርፋማ የሆነ ኢንቨስትመንት ያድርጉ።

ለዘላለም የሚቆይ መሠረት ይጀምሩ።

🏡 የእኛ ፕሮጀክቶች፦
በፒያሳ፣ ጋርመንት፣ አያት እና ሳርቤት ያሉ ዋና ቦታዎች ላይ ቤቶች እየሸጥን ነው።

💰 ቀላል የክፍያ አማራጭ፦
በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የሚረጋገጥ የቤት ወይም የኢንቨስትመንት ንብረት መያዝ አሁን ቀላል ነው።

✅ ለምን ቴመር ንብረት?

ዋና ቦታዎች እና ከፍ የሚል የዋጋ እድገት።

ቀላል እና ተመጣጣኝ የክፍያ አማራጮች።

ለመኖርም ሆነ ለኢንቨስትመንት የሚስማማ እቅድ።

የሚታመን አገልግሎት እና ወደፊት የተጠናቀቀ ትርጉም።

ለበለጠ መረጃ 📞09 75 41 43 92

📌 አዲስ ዓመት 2018ን በተስፋ፣ በእቅድ እና በቤት ከቴመር ንብረት ጋር ይጀምሩ።

06/09/2025
03/09/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Hussen Yesuf, Press Adwa, Yeni Taddesse, Alem Mekonene, Shemsu Kedir, Lij Ayano Bariso, Brhin Brhane

03/09/2025

Address

Addis Ababa Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beziyam at Temer Real Estate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Beziyam at Temer Real Estate Consultant:

Share