Bezzy saddis

Bezzy saddis Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bezzy saddis, Media, .

https://youtu.be/EufccbI-dpo?si=tnsV8_mVBS4jZoog
17/06/2025

https://youtu.be/EufccbI-dpo?si=tnsV8_mVBS4jZoog

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወ....

በገለቴ ቡርቃ ላይ ትኩስ መረጃ ሰማንነገርዬው ውስብስብ ነው.......ነገርዬው ፊልም ነው ሚመስለው
09/06/2025

በገለቴ ቡርቃ ላይ ትኩስ መረጃ ሰማን
ነገርዬው ውስብስብ ነው.......ነገርዬው ፊልም ነው ሚመስለው

ምን ተፈጠረ?አትሌት ገለቴ ቡርቃ በባለቤቷ ታደለ ገ/መድህን ገ/ማሪያም ሙሉበሙሉ ያፈራችዉን ሀብቷን መዘረፏን ለገመዳ ሾው ተናገረች አትሌት ገለቴ ቡርቃ ለ20 ዓመታት ጥራ ግራ ያፈራችውን .....

21/05/2025

" ወደ ስራ ገበታቸው መመለስ አለባቸው። ካልሆነ ግን በቀጣይ በመንግስትም ሆነ በግል ተቋማት ለመስራትና ባለሙያ ሆኖ ለመቀጠል አስቸጋሪ ሊሆን ስለሚችል ይህን ማሳሰብ እፈልጋለሁ " - ዶክተር ደረጀ ዱጉማ

➡️ " በህክምና ያሉ ህፃናትን፣ ወላድ እናቶችን ጥሎ መውጣት በፍጹም የማይደረግ ይቅርታ የማይደረግለት ስህተት መሆኑን ጭምር አይተናል! "

የጤና ሚኒስቴር ዴዔታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ጥያቄዎችን ያነሱ ጤና ባለሙያዎች እያደረጉት ስላለው እንቅስቃሴ ከብሔራዊ ቴሌዥዥን ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ ምላሽ ያሉትን ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በዚህም ጤና ባለሙያዎች ወደ ሥራቸው ካልተመለሱ “የሙያ ፈቃዳቸውን ይዞ መቀጠል እንደሚከብድ” በመግለጽ አስጠንቅቀዋል።

ዶክተር ደረጀ ምን አሉ ?

የጤና ባለሙያዎች ጥያቄ ዛሬ የመጣ ሳይሆን ውዝፍ ጥያቄ መሆኑን አምነው፣ " ባለፉት አመታት የተመለሱ አሉ፤ ያልተመለሱም አሉ። ይሄን ለመፍታት መንግስት ባለፉት አመታት በርካታ ንቅናቄያችን አድርጓል" ብለዋል።

አንዱ በተለይ የጤና አስተዳደር አዋጅ በቅርብ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቆ ወደ ስራ እንደገባ ጠቅሰው፣ በዚህም " ባለሙያዎችን የተመለከተ ትላልቅ አንቀፆችን እንዲደነገግ ተደርጓል " ሲሉ ተደምጠዋል።

ሙያተኞች ነፃ የጤና አገልግሎት እንዲያገኙ እንደሚደረግ፤ በሚቀጥለው አመት ወደ ሥራ እንደሚገባ፣ ከህክምና ስህተት፣ ከጥቅማጥቅም የተያያዙ ጉዳዮች ሙያተኛውን የሚደግፉ ጉዳዮች በአዋጁ ውስጥ እንደተቀመጡና ወደ ስራ እየተቀየረ እንደሆነ አስረድተዋል።

ቅጥር ባለፉት አመታት እየቀነሰ እንደመጣ፣ ይሄን ለመፍታት ተጨማሪ በጀት በማፈላለግ ሚኒስቴሩ ሙያተኞችን እየቀጠረ፣ ሌሎች ችግሮች ለመቅረፍ የተያዘው የጤና ሴክተር ሪፎርም ሰፋፊ ጉዳዮችን ያስቀመጠ እንደሆነ ገልጸዋል።

" ይሁን እንጂ ይሄንን ወደ ጎን በመተው በሶሻል ሚዲያ በሚመራ አደረጃጀት አድማ በማድረግ በውስን ቦታዎች አገልግሎት እንዲቋረጥ የተደረገው በፍጹም ተቀባይነት የሌለው ነው " ብለዋል።

" ጤና ሴክተር ለአንድም ደቂቃ አገልግሎት ሊቋረጥበት የማይገባ ሴክተር ነው " ሲሉም ተደምጠዋል።

የዓለም ጤና ድርጅት ሚወጡ ድንጋጌዎች እንዳሉ በመጥቀስ፣ " ሰብዓዊነትን ነው ተላብሰን መስራት ያለብን ፤ የሀገራችን የተለያዩ ህጎችም ይሄንን አስረግጠው አስቀምጠዋል" ነው ያሉት።

" በፍጹም የጤና ሙያተኛ ሥራ ማቋረጥ፣ አድማ ማድረግ የለበትም። እንደ ወንጀልም ይቆጠራል። ከዚያም ባሻገር የጤና ሙያተኞቻችን የprofessional ethics የሚባለው የህክምና ስነ ምግባር ይሄንን እንደማይሆን አስቀምጧል" ብለዋል።

" በቃለ መሀላ እጃችንን አንስተን በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ታካሚዎቻችንን እናገለግላለን ብለን ቃል ገብተን ወጥተናል" ያሉት ሚኒስትር ዴዔታው፣ እነዚህን ወደ ጎን በመተው፣ የድንገተኛ ክፍል ታካሚዎችን፣ በህክምና ያሉ ህፃናትን፣ ወላድ እናቶችን ጥሎ መውጣት በፍጹም የማይደረግ ይቅርታ የማይደረግለት ስህተት መሆኑን ጭምር አይተናል" ሲሉ ተናግረዋል።

አክለው ፥ " ከታካሚዎችንና ሆስፒታሎች ማህበረሰብ ጋር ባደረግነው ውይይት ትክክል እንዳልሆነ ተገልጾ የተመለሱ ሙያተኞች አሉ። ግን አሁንም ያልተመለሱ አሉ። ወደ ስራ ገበታቸው ያልተመለሱ ሙያተኞች በአብዛኛው በህክምና፣ ትምህርት ያሉ ሀኪሞችና ስፔሻላይዝ ለማድረግ እየተማሩ ያሉ ሬዚደንቶች ናቸው " ብለዋል።

" በአብዛኛው በዚህ ችግር የገቡት በአስቸኳይ ወደ ስራ ገበታቸው መመለስ አለባቸው። ካልሆነ ግን በቀጣይ በመንግስትም ሆነ በግል ጤና ተቋማት ለመስራት እና የጤና ባለሙያ ሆኖ ለመቀጠልም አስቸጋሪ ሊሆን ስለሚችል ማሳሰብ እፈልጋለሁ " ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

" ከውጭ ላይ ሆነው ወደ ጤና ተቋም ሰው እንዳይመጣ የሚያደርጉ፣ ሌሎችን ባለሙያዎች የሚያስፈራሩ አካላት አሉ። በዚህ መንግስት የማያዳግም እርምጃ ይወስዳል " ብለዋል።

" ጤና ተቋማት መጥታችሁ አገልግሎት የምትሰጡበት ነው። ማንኛውም ባለሙያ መጥቶ አገልግሎት መስጠት አለበት። ምንም የሚፈራ ነገር የለም። መንግስት በቂ የሆነ ከለላ ያደርጋል። የሚያስፈራሩትም ውጭ ያሉ ናቸው እንጂ ቅርብ ያሉ እንዳልሆኑ በተለያየ መንገድ ታይቷል " ሲሉ ገልጸዋል።

ዶክተር ደረጀ ፣ ጤና ባለሙያዎች ሥራ በማቆማቸው የደረሱ ጉዳቶች፣ ሙያዊ ቃል ኪዳን የሚያስከትለው ተጠያቂነት ምን እንደሆነ እንዲያብራሩ ተጠይቀው ምን መለሱ ?

" በአዲስ አበባም ያሉት ሆስፒታሎችን ጥሎ መውጣት አለ። ወሳኝ የሚባሉ ክትትል የሚያስፈልጋቸው የጨቅላ ህፃናት፣ ህፃናት፣ ድንገተኛ ህክምና ክፍሎች፣ ወላድ እናቶች አገልግሎት የሚያገኙበት ቦታ ላይ።

በአንድ ጊዜ ይወጣሉ፤ ያም ሆኖ ግን ከሌላ ክፍል ሰውን በመመደብ ችግሮች እንዳይስፋፉ ለማድረግ ጥረት ተደርጓል። ባለሙያዎችንና ሲነር ሰራተኞች ገብተው ሥራዎች እንዲቀጥሉ ተደርጓል። ቶሎ እርምጃ ባይወሰድ ችግሮች እንደሚመጡ ይታወቃል ግን ለመሸፈን ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል።

ይሄ ድርጊት ማህበረሰቡ እንዲቀጣ፣ ስቃይና ሞት እንዲመጣ ማድረግ ስለሆነ ይሄን በቀጥታ ባለሙያዎቻችን አውቀው ላያደርጉት ይችላሉ። አንዳንዱ ሳያውቅ በውዥንብር ውስጥ የሚገባ አለ። ለጠላት መጠቀሚያ የሚሆንም ጤና ባለሙያ ይጠፋል ብለን አናስብም።

የጤና ባለሙያዎችን ለማግኘት ጥረት ስለተደረገ ወደ አገልግሎት የተመለሱ አሉ። በፌደራል ሥር ባሉ ሆስፒታሎች ባደረግነው አሰሳ አብዛኛው ጤና ተቋም ተመልሷል። ይቅርታም ጠይቋል። ‘ተሳስተናል፣ ውጪ ባለው ስጋት ነው ያደረግነው’ ብለው የገቡ አሉ። ግን ያልገቡም አሉ " ብለዋል።

" በቀጣይ የምናደርገው አስተዳደራዊና ሕጋዊ እርምጃ " ስላሉት ማብራሪያ ምን አሉ ?

" በአስቸኳይ መምጣት አለባቸው ካልመጡ ግን የሙያ ፈቃድ ይዞ መቀጠል እንደሚከብድ መናገር እፈልጋለሁ። ሬዚደንት፣ በሜዲካል ኢንተርን ሊሆን ይችላል በትምህርት ገበታቸው ለመቀጠል ከባድ ነው የሚሆነው።

ባለሙያዎች ጥሪውን ተቀብለው እንደሚመጡ እርግጠኛ ነን። ካልሆነ ግን እርምጃ ይወሰዳል።

የጤና አገልግሎትን ሪፎርም በማድረግ፤ ጥራት ያለውና ፍትሃዊነቱ የተጠበቀ አገልግሎትና በሁሉም ደረጃ እንዲኖር መንግስት እየወሰነ ነው።

ከባለሙያዎቻችን ተነስቶ አሁንም የምንወያይበት ጉዳይ ትክክል ነው የሚያነሷቸው ጥያቄዎች ሊመለሱ የሚገቡ፣ እየተመለሱም ያሉ፣ በቀጣይነት የሚመለሱ ናቸው።

ከሁሉም በላይ ግን ባለሙያዎቻችን በመረጋጋት፣ ሰከን በማለት፣ ሁሉም ደግሞ በተለያየ መንገድ በመንቀሳቀስ ሳይሆን በክልልም በወረዳም ካሉ የመንግስት አካላት ጋር በመነጋገር በየደረጃው የሚፈቱ ጥያቄዎች አሉ። በእቅድ ተይዘው እየተሰሩ ነው " ብለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ

https://youtu.be/axqxScjxQpg?si=kwJ_Bt8MNho3nfWP
21/05/2025

https://youtu.be/axqxScjxQpg?si=kwJ_Bt8MNho3nfWP

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራ.....

24 ሰዓታት ብቻ ቀረው......."አስጅመሮናል ያስፍጽምናል'' በሚል መርሕ  የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም የካቲት 1ቀን   ለሕንጻዉ ማስፈጸሚያ የሚሆን ከ5ቢሊዮን ብር በላይ ለማሰባሰብ ማቀዱን...
07/02/2025

24 ሰዓታት ብቻ ቀረው.......

"አስጅመሮናል ያስፍጽምናል'' በሚል መርሕ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም የካቲት 1ቀን ለሕንጻዉ ማስፈጸሚያ የሚሆን ከ5ቢሊዮን ብር በላይ ለማሰባሰብ ማቀዱን ገልጿል።
‎ገቢዉ በአዲስ አበባ ለሚገኘዉ ሕንጻ ብቻ ሳይሆን በክልል እየትገነቡ ላሉ ሕንጻዎች ጭምር መሆኑም ተገልጿል።
‎ የካቲት ወር ለኢትዮጵያውያን ለየት ያለ ወር ነው በታሪካችን አባቶቻችን ሀገራችንን ለተተኪዉ ትውልድ በክብር ያስረከቡብት ወር እንድመሆኑ እኛንም በዚህ ወር ልክ እንድ ዓድዋዉ ታሪክ የምንሠራ ሕዝቦች መሆን ይገባናል ብሏል ኮሚቴው በመግለጫው ። የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሙ የካቲት 1 ከቀኑ 11 ሰዓት ዘሃይማኖት አባቶች የ ጸሎት ተባርኮ እንድሚከፍት ተገልጿል።

ሰናይት ባንተ

😯😯😯
28/10/2024

😯😯😯

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወ....

መርካቶ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
21/10/2024

መርካቶ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

ጨዋታው ተገለበጠ! የኢሱና የአቢይ አህመድ ጥል አዲስ የፖለቲካ ቁማር! የጠቅላዩ ወዳጅ ሀገር አረብኤሜሬት ጨዋታው ተገለበጠ   Yilma  -Tv
21/10/2024

ጨዋታው ተገለበጠ! የኢሱና የአቢይ አህመድ ጥል አዲስ የፖለቲካ ቁማር! የጠቅላዩ ወዳጅ ሀገር አረብኤሜሬት ጨዋታው ተገለበጠ Yilma -Tv

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወ....

https://youtu.be/h2LaXg7P4Ow
20/10/2024

https://youtu.be/h2LaXg7P4Ow

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወ....

ሰበር ጉድ ነው - ኔታንያሁ ለጥቂት ከሞት ተረፈ! ቤቱን ድሮን አደባዩት! ሔዝቦላ በእስራኤል የመሪዎች ግድያ ጀመረ...!
19/10/2024

ልትገለው የመጣች ድሮን ላይ እንጨት የወረወረ ጅልመሪ ተገኘ
18/10/2024

ልትገለው የመጣች ድሮን ላይ እንጨት የወረወረ ጅልመሪ ተገኘ

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 – 10፡00 በተወ....

ለማመን ይከብዳል ድምጻዊው ከሆቴል ህንፃ ላይ ወድቆ ሞተ! ሌላ ግድያ - የሐማስ የመሪዎች ግድያ “ገና አላበቃም” !   NEWS   Payne

Address

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bezzy saddis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bezzy saddis:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share