ጮቄ ታይምስ

  • Home
  • ጮቄ ታይምስ

ጮቄ ታይምስ Politics ,culture ,history__ Amhra_Ethiopia

02/08/2023

ህዝባዊሀይሉ በተቆጣጠራቸው ከተማዎችና ቀጠናዎች አስቸኳይ መዋቅር በመዘርጋት ህዝብን ማረጋጋትና በግርግሩ የሚፈጠሩ ወንጀሎችን መቆጣጠር ይገባዋል!!!!

02/08/2023

ሁሉም የደብረማርቆስን ፈለግ ይከተል። ማርቆስ 💪

02/08/2023

የደቡብ ጎንደሯ ሀሙሲት ከተማ ከባህር ዳር ወደ ጎንደር ያለዉን መንገድ የአካባቢዉ ወጣትና ፋኖዎች ጠርቅመው ዘግተውታል!

እኔም ፋኖ ነኝ ዘመቻ ተጀምሯል!እኔም ፋኖ ነኝ የሚለው የማህበራዊ ዘመቻ ሁሉም በያለበት በመሆን በግል ፣በቡድን በመሆን "እኔም ፋኖ ነኝ " የሚል በሁሉም የማህበራዊ ትስስር ገፆች ማለትም ፦...
02/08/2023

እኔም ፋኖ ነኝ ዘመቻ ተጀምሯል!

እኔም ፋኖ ነኝ የሚለው የማህበራዊ ዘመቻ ሁሉም በያለበት በመሆን በግል ፣በቡድን በመሆን "እኔም ፋኖ ነኝ " የሚል በሁሉም የማህበራዊ ትስስር ገፆች ማለትም ፦በፌስቡክ ፣በቲክ ቶክ ፣ቲዊተር ፣በቴሌግራም ወዘተ አጫጫር ቪዲዮ እና አጭር መልዕክት በማስቀመጥ የደም ዋጋ እየከፈለ ለሚገኘው የአማራ ፋኖ ፍፁም አጋርነታችንና አንድነታችን ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ማስተላለፍ አለብን ።

ይህንን መልዕክት በግል ገፃችን እና ለሌሎች የአማራ የሚዲያ ተቋማትና ባለሙያዎች በማድረስ እንሳተፍ በማለት የአማራ ወጣቶች ማህበር ጥሪውን ያስተላልፋል !

ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!

ሰበር የድል ዜና ..‼️‼️የአማራ ፋኖ የበላይ ዘለቀ ብርጌድ ጅጋ ላይ ወደ ቡሬ ሊጓዝ የነበረውን የብርሃኑ ጁላ ወታደርን  አራግፎ  እስናይፐሮችንና ሌሎች ከባባድ መሳሪያዎችን ተረክቧል።  በ...
02/08/2023

ሰበር የድል ዜና ..‼️‼️

የአማራ ፋኖ የበላይ ዘለቀ ብርጌድ ጅጋ ላይ ወደ ቡሬ ሊጓዝ የነበረውን የብርሃኑ ጁላ ወታደርን አራግፎ እስናይፐሮችንና ሌሎች ከባባድ መሳሪያዎችን ተረክቧል። በየትኛውም ቦታ አልፎ ወንድሞቹን እንዲገድል የሚፈቀድለት ወታደር የለም!!

ስም እና ዝና የማትፈልጉ የእውነት ጀግኖች ናችሁ!!!✊

    ገፍተህ ስትመጣ ጦርነት ሰርጉ ነው !!!_____እንዎጋ እንዎጋ በለው‼️በእሳት ለነደደው ቤተ_ እምነቴ፣                                                   ...
02/08/2023

ገፍተህ ስትመጣ ጦርነት ሰርጉ ነው !!!
_____
እንዎጋ እንዎጋ በለው‼️

በእሳት ለነደደው ቤተ_ እምነቴ፣ ለተደፈረችው ለምስኪኗ እህቴ ፣
በግፍ ለታረደው ወንድሜ ፣ ባጭር ለተቀጨው ለህጻኑ ልጄ፣
አላፈገፍግም ወደኋላ!"


"ከዚህ ኃይል ጎን እንሰለፍ፤ ለነፃነታችን እንዋደቅ‼️
በልመናና በልምምጥ የምናገኘው ነፃነት የለም።
ነፃነታችንም፤ ድላችንም ያለው በክንዳችን ነው‼️
የኔ ትውልድ ወጣት ደማቅ ታሪክ ጽፎ ያልፋል‼️

ድል ለአማራ ሕዝብ‼️

02/08/2023

ሰበር ዜና!!
_______
የጀግኖቹ ምድር መራዊ በህዝባዊ ሀይሉ ቁጥጥር ስር ገባች!!!!

 #አስቸኳይመልዕክት _ ምስራቅ ጎጃም_ስናን ዋብር!!!_______________በስናን ዋብር እና በድጎ ጽዮን  #ዋብር ያሉ ወደ ደጋ ዳሞት ያሉ መንገዶች በአስቸኳይ ይዘጉ ። የአገዛዙ ሀይል ...
02/08/2023

#አስቸኳይመልዕክት _ ምስራቅ ጎጃም_ስናን ዋብር!!!
_______________
በስናን ዋብር እና በድጎ ጽዮን #ዋብር ያሉ ወደ ደጋ ዳሞት ያሉ መንገዶች በአስቸኳይ ይዘጉ ።

የአገዛዙ ሀይል ደጋ ዳሞት ላይ በሶስቱም አቅጣጫ በአይበገሬው ፋኖና በደጋ ዳሞት ገበሬዎች እየተረሸነ ሲሆን ቁልፍ ቦታዎችም በፋኖ እና በህዝቡ እጅ ገብተዋል ።



#ፋኖ

02/08/2023

ምስራቅ ጎጃም !

02/08/2023

/ ጥንቃቄ!

ከባሶ ሊበን በድል እየገሰገሱ የሚመጡ ፋኖዎችን ለማጥቃት ደብረ ማርቆስ የራባ ጫካ ውስጥ መከላከያ መሽጎ እየጠበቀ ይገኛል ።

02/08/2023

አጎዛው ይልቃል ከፍ ያለ አትንዘላዘል ፈጥነህ እጅ ስጥ!

02/08/2023

ቡጢ እና ምክር ለሰጪው ቀላል ነው።
ዶ/ር ዮናስ ብሩ ቦርከና በሚባል ድህረገጽ ባሰፈረው አርቲክል "Do Not Let an Extremist Amhara Wing Hijack the Fanno Movemen"በሚል በጻፈው ጽሁፍ የፋኖን ትግል ዳር ለማድረስ ስትራቴጂክ ሊደር ያስፈልገዋል እና በጽንፈኞች እንዳይጠላፍ ጥንቃቄ ይደረግበት የሚል ምክር ለግሷል።የጽሁፉ መነሻ ይህ ይሁን እንጂ መዳረሻው ግን የአማራ ህዝባዊ ግንባር የሚመሩ ሰዎችን ማጠልሽት ነው።
ማን ቢገፋኝ ወደቅሁ ይላል ያግሬ ሰው ሲተርት" የአማራ ሸኔ "በሚል የፋኖን ስም ሲያጠፋ የነበረ ሰው ዛሬ ተገልብጦ መካሪ ለመሆን መምጣቱ ሊገርመን ይችላል።መቼም ሰው ነውና ተሳስቶ ከነበረ አሁን ከተመለሰ ምን ችግር አለው የሚል ሀሳብ ይኖራል።ቢመለስ እና የበደለውን ህዝብ ቢክስ ችግር የለውም።ዛሬም ቢሆን አላማው ፋኖን ማገዝ እና እንደ ምሁር አቅጣጫ ማሳያት ሳይሆን አላማው የፋኖን ትግል እየደገፉ ያሉትን እነ አስክንድ ነጋን፣ሻላቃ ዳዊት ወ/ጊወርጊስን እና Ethio 360ን በጽንፈኝነት ፈርጆ እነዚህን ግለሰቦች እና ድርጅቶች ህዝብ እንዳያምናቸው የሄድበትን ርቀት ሳየው ሰውየው አላማው የአማራን ትግል ማገዝ ሳይሆን ዛሬም ከስህተቱ አለመማሩን ነው የሚያሳየው።
እስክንድር ነጋን ብቃት እንደሌለው ለማሳያ የተጠቀመበት እስክንድር በምርጫ አዲስ አበባ ላይ 100 % እናሸንፋለን ብሎ አንድም ወንበር ሳያሸንፍ ቀረ በሚል የኢትዮጵያን የምርጫ ውጤት ለአንድ መሪ የብቃት ማረጋገጫ አድርጎ አቅርቦት በማንበቤ ሰውየው ምን ያክል ከጋሀዱ አለም እንደራቀ ያሳያል።
በምርጫ ማሸነፍ እማ ቢሆን ህወአት/ኢህአዴግ 100% ወንበር ባሸነፈ በማግስቱ በህዝባዊ አመጽ ከአራት ኪሎ መገፍተሩን እና ለውጥ የሚባለው ነገር ማምጣቱን ማስታወስ ያስፈልጋል።ያም እሺ ይሁን እስክንድር እና ጓደኞቹ እስርቤት ታጉረው፣ፓርቲው ፕረስ ኮንፈረስ እንዳያኬሂድ፣ስብሰባ እንዳያካሂድ ተከልክሎ ባለበት ሁኔታ የገዢው ፓርቲ በሚቆጣጠረው የምርጫ ቦርድ በምን አስማት ነው አዲስ አበባ ላይ አስክንድር ምርጫ እንዲያሸንፍ የሚጠበቀው?አሸንፎ ቢሆን እንኳን በታምር እንጂ በእስክንድር. ብቃት ተብሎ ሊወሰድ አይችልም።ምክንያቱም የምርጫ ካርድ የሚታደለው ተመርጦ ነው፣ድምጽ ቆጣሪው፣ታዛቢው፣አስመርጩ በሙሉ የብልጽግና ተከፋይ ካድሬ ነው።
ሌላው የዶ/ር ዪናስ ስህተት እነ ሻላቃ ዳዊት እና Ethio 360 አብን ደግፈው እኔ አብን ስቃወም እኔን ተቃውመው ነበር።አሁን ግን አብን የአማራ ህዝብን ትግል እየጎዳ ነው እያሉ ነው እነሱ ከአቋማቸው ሲንሸራተቱ እኔ ግን በአቋሜ ጸንቻለሁ በሚል የእነሱን ስህተትነት የእሱን ትክክለኝነት ለማሳየት ሞክሯል።አብን ድርጅት ነው።በድርጅቱ ውስጥ ዛሬም ቢሆን ለህዝብ ሊጠቅም የሚችል ሀሳብ ያላቸው ቁርጠኛ ልጆች ይኖራሉ።ይሁን እንጂ መጠየቅ እና መወቀስ ያለባቸው የላእላይ አመራሮች ትግሉን ወደ ጎን ትተው የአብይን ፍርፋሪ በመለቃቀም የአማራን ትግል ያኮላሹት እንጂ አብንን የደገፉት እነ ሻላቃ ዳዊት አይደሉም።በመደገፍ በመደገፍ ከሆነ ዶ/ር ዮናስም የአብይን መንግስት ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን በኢኮኖሚው ዘርፍ ስታማክር ስለነበር ዛሬ ከአብይ በተጻራሪ ስለቆምህ የጽና አቋም አለኝ ለማለት አያስደፍርህም።
ዶ/ር ዪናስ ያልወረፈው ፖለቲከኛ የለም።ክርስቲያን ታደለንም በአክራሪነት ፈርጆታል።ዶ/ር ዮናስ ወይ አክራሪነት ትርጉሙ አልገባህም ወይ ሆን ብለህ ግለሰቦችን እና ተቋማትን ስም እያጠለሸህ በመሆኑ ወደ ትክክለኛው መንገድ ተመለስ።
ማንኛውም የአማራ ታጋይ በጽንፈኝነት የሚፈረጅ አይደለም።ጽንፈኞ የሚለውን በገሀድ ማየት ከፈለግህ ወደ ወለጋ፣ወደ መቀሌ ዘወር ዘወር በል።እሱ ከራቀህ ደርግሞ እነ ብርሀነ-መስቀል፣ጽጋየ አራርሳ፣ህዝቅኤል ጋቢሳ ፣አሉላ ሰለሞን፣ስታሊን OMN፣Kush media ድምጺ ወያኔ ወዘተ ያሉት ጎራ በል።ጽንፈኝነት በፈርጅ በፈርጁ ታገኛለህ!

02/08/2023

ከ ከደጀን ማርቆስ ባህርዳር ያለው ዋና መንገድ በከፊል ትራንስፖርት አቁሟል። በሁሉም አቅጣጫ ወደ አማራ ምድር መግቢያ የሆነ በሮች በተመሳሳይ ሁኔታ እንቅስቃሲያቸው ይጠበቅ!!!!

02/08/2023

የባሶ ሊበኗ የጁቤ በህዝባዊ ሀይሉ ቁጥጥር እየገባች ነው!!!!

ካባህርዳር ወደ መራዊ ጫት ጭኖ ሲጓዝ የነበረ   ነውረኛ ርምጃ ተወስዶበታል!!!!
02/08/2023

ካባህርዳር ወደ መራዊ ጫት ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ነውረኛ ርምጃ ተወስዶበታል!!!!

እነዚህን የጠመጠሙ  የኦነግ መልዕክተኛ ካድሬውች አደብ ያዙ በሏቸው!!!!!____________________እነዚህ በስመ ሽማግሌ የብልጽግና ወታደሮች ጅጋን አልፈዉ ወደ ደጋዳሞት እንዲሄዱ በሽ...
02/08/2023

እነዚህን የጠመጠሙ የኦነግ መልዕክተኛ ካድሬውች አደብ ያዙ በሏቸው!!!!!
____________________
እነዚህ በስመ ሽማግሌ የብልጽግና ወታደሮች ጅጋን አልፈዉ ወደ ደጋዳሞት እንዲሄዱ በሽምግልና ስም እየሰሩ ይገኛል።

የምታዉቋቸዉ ምከሯቸዉ ካልሰሙ መካራ ይመክራቸዋል።

በሽምግልና የሚቆም ትግል አልተጀመረም!!!!

#ፋኖ

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጮቄ ታይምስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share