Asteryo Media Media - አስተርዮ ሚዲያ

Asteryo Media Media - አስተርዮ ሚዲያ በዚህ የፌስ ቡክ ገፅ መንፈሳዊ ፣ ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ ኩነቶች የዜና ዘገባዎች ይተላለፋሉ።

12/08/2025
11/08/2025
10/08/2025

፩. የእመቤታችን ንጽሕናና ቅድስና
=======================
ነሐሴ ፬ቀን ፳፻፲፯ ዓ/ም የጋሞናአካባቢው ዞኖች ሀገረ ስብከት ሚዲያ አርባ ምንጭ

የእግዚአብሔር ባህርይ ቅድስና ነውና ፣ ማደሪያውም ሁሉ ቅዱስ ይሆናል። ይህ ቅድስና ፣ የመለኮት ባሕርያዊ ንጽሕና ሲሆን ፣ ከፍጥረት ሁሉ የላቀና የተለየ ነው።

እግዚአብሔር _ በበረከትና በርዳታ ያደረባቸው ሰዎች ፣ ቦታዎችና ንዋያት ሁሉ "ቅዱስ" የሚል ቅጽል ይሰጣቸዋል። ለምሳሌ ፣ የቃል ኪዳኑ ታቦት ፣ በሙሴ ዘመን የተሠራው ማደሪያ ፣ ወይም ነቢያትና ሐዋርያት “ቅዱሳን” ተብለው የተጠሩት እግዚአብሔር _ በርዳታውና በጸጋው ከእነርሱ ጋር በመሆኑ ነው። ሆኖም ፣

እመቤታችን ድንግል ማርያም ግን ከዚህም የላቀች ናት። እግዚአብሔር በበረከትና በእርዳታ ቢቻ ሳይህን ፣ሥጋዋን ገንዘብ በማድረግ በሥጋ ያደረባት ናትና ፣ ቅድስት ወይም "ቅድስተ ቅዱሳን ትባላለች።ከእርሷ ቅድስና በሥጋ (ከልደት ጀምሮ እስከ ዕርገቷ ድረስ) በነብስ (ከአዳም ኃጢአት ተፅዕኖ የጸዳች)እና በሕሊናዋ (ምንም አይነት የሐጥያት ሐሳብ ያልቀረበባት)ጭምር ፍጹም ነው።

ከእመቤታችን ረድኤቷን፣ በረከቷን፣ ጣዕሟን ፣ፍቅሯን ያሳድርብን አሜን!!

በማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮችን ያግኙን፤

▶️ፌስ ቡክ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100094406256151ሰ

https://www.facebook.com/profile.php?id=100094303031398

▶️ቴሌ ግራም
https://t.me/gamoazhsi

▶️ዩቱብ
https://www.youtube.com/

▶️ኢንታግራም
https://www.instagram.com/gamoha

▶️ቲክ ቶክ
tiktok.com/.akababiw.h

06/08/2025

የጋሞና አካባቢው ዞኖች ሀገረ ስብከት ለፍልሰታ ጾም የሚሆን መባ በጎ አድራጊዎችን በማስተባበር ለ100 ገዳማትንና አድባራት ድጋፍ አደረገ። መልአከ ብርሃን አበባው ጌታሁን የአርባ ምንጭ.....

Address

Arba Minch'

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asteryo Media Media - አስተርዮ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Asteryo Media Media - አስተርዮ ሚዲያ:

Share