Senbo tube

Senbo tube Discuss your ida

13/09/2025

አለም በጉጉት የሚጠብቀው 20ኛው የአለም አትሌትክስ ሻምፒዮና የሴቶች የአስር ሺ ሜትር መስከረም 3/01/2018በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 9:30 ይካሔዳል ፍፃሜውን ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል

12/09/2025

Yimech

12/09/2025
12/09/2025

Longest river.inthe world.??

11/09/2025

ቀልድና ቁምነገር
አለቃ ገብረ አና ሰርግ ቤት ተጠርተው
ሰርግ ቤቱ ውስጥ እረብሻ ይነሳል
አንድ የብርሬ ጠርሙስ ገናቁጭ እንዳሉ
ተወርዉሮ አፍንጫቸውን ይላቸዋል ስባሪው አፍንጫቸውን ጫር አድርጎ ይመለሳል
ተነስተው መንገዳቸውን ይቀጥላሉ

አንድ ወደስርግ ቦታ እሚሄድ መንገደኛ አለቃ ሰርጉ እንደት ነው ይላቸዋል
እረ በጣም ቆንጆነው እኔም አንድ ብርሌ ቀምሸ መጣሁ።

10/09/2025

Happy New year 2018

02/09/2025

በከተማዉስጥ መብራት የለም ከግድቡ እየተገጠመ ነው መሰል

01/09/2025

ሊቨርፑል የእንግሊዝ ን ክብረወሰን በሰበረዋጋ አሌክሳንደር ኢሳክን ከኒው ካስትል ሊያስፈርምነው 130 ሚሊየን ክብረወሰን ከፍሎ የግሉ ሊያደርግ ነው

01/09/2025

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሊመረቅ ዋዜማ ላይ ነው
the big drum reasicnitance.ethiopia

llive go on america today but l will visted ,the state of america.DcMeary landOkma.cityLosangelesChicago MinisotaVergini...
20/08/2025

llive go on america today but l will visted ,the state of america.
Dc
Meary land
Okma.city
Losangeles
Chicago
Minisota
Verginiya
New york

19/08/2025

በጉንዳን ሰልፍ የወደቀ ድልድይ የለም

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Senbo tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share