Meri Konjoo

Meri Konjoo ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር።
🙏
(2)

01/08/2025
ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ በ7ኛ ዓመት የአረንጓዴ አሻራ 714.7 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ከዕቅዷ በላይ ማሳካት ችላለች።   #አረንጓዴዐሻራ     #...
31/07/2025

ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን

ኢትዮጵያ በ7ኛ ዓመት የአረንጓዴ አሻራ 714.7 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ከዕቅዷ በላይ ማሳካት ችላለች።

#አረንጓዴዐሻራ



#ሐምሌ24
#700ሚሊዮን

    When Ethiopians unite, miracles happen.Over 700M trees planted in 1 day!From leaders to youth, embassies to elders —...
31/07/2025



When Ethiopians unite, miracles happen.
Over 700M trees planted in 1 day!
From leaders to youth, embassies to elders — all rose early, before the birds, to green Ethiopia.
Planting trees is shading the future for our children. 🌱

🌿
Abiy Ahmed Ali

ሰበር ዜና 🌿እስካሁን ባለው ሰዓት 659.6 ሚሊዮን ችግኝት ተተክለዋልእስካሁን ማለትም እስከ 10 ሰዓት ባለው መረጃ 27.5 ሚሊዮን ህዝብ የተሳተፈበት ሲሆን 659.6 ሚሊዮን ችግኝት ተተክለ...
31/07/2025

ሰበር ዜና 🌿
እስካሁን ባለው ሰዓት 659.6 ሚሊዮን ችግኝት ተተክለዋል
እስካሁን ማለትም እስከ 10 ሰዓት ባለው መረጃ 27.5 ሚሊዮን ህዝብ የተሳተፈበት ሲሆን 659.6 ሚሊዮን ችግኝት ተተክለዋል። ከዋና ግቡ 94% ተከናውኗል። ታሪክ መስራታችን የማይቀር ሆኗል። ኢትዮጵያ እስከአሁን 648.4 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል። ታሪክ መስራት የማይደክመው ህዝባችን የራሱን ሪከርድ ሊያሻሽል ጥቂት ሚሊዮኖች ብቻ ቀርተዋል።
#ሐምሌ24
#700ሚሊዮን

#አረንጓዴዓሻራ

#በመትከልማንሰራራት

 #አረንጓዴዐሻራ በየካ ተራራግባችንን ለማሳካት ጥቂት ሰዓታት ነው የቀሩት። እንረባረብ! #ዐቢይ አሕመድ #በመትከል ማንሰራራት #ሐምሌ 24 #አረንጓዴዐሻራ
31/07/2025

#አረንጓዴዐሻራ በየካ ተራራ

ግባችንን ለማሳካት ጥቂት ሰዓታት ነው የቀሩት። እንረባረብ!
#ዐቢይ አሕመድ
#በመትከል ማንሰራራት
#ሐምሌ 24
#አረንጓዴዐሻራ

አይቻልም የተባለውን ችለን አሳይተናል!!በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ያለው የሐምሌ 24 የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በከፊል  (በምስል)፦በመትከል ማንሰራራት!በአንድ ጀን...
31/07/2025

አይቻልም የተባለውን ችለን አሳይተናል!!

በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ያለው የሐምሌ 24 የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በከፊል (በምስል)፦

በመትከል ማንሰራራት!
በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞች!!

🌿
#አረንጓዴዐሻራ

🇪🇹
🌿
Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ

ዐቢቹ የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን አስጀምሯል!ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዘንድሮውን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚ...
31/07/2025

ዐቢቹ የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን አስጀምሯል!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዘንድሮውን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ዞን አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ነው የመርሐ ግብሩን መጀመር ያበሰሩት፡፡

በዘንድሮው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር 700 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡


#አረንጓዴዐሻራ

ለትውልድ የሚተርፍ አሻራ እናሳርፍ700 ሚሊዮን በአንድ ጀንበርኢትዮጵያን በጋራ እናልብስ!
31/07/2025

ለትውልድ የሚተርፍ አሻራ እናሳርፍ

700 ሚሊዮን በአንድ ጀንበር

ኢትዮጵያን በጋራ እናልብስ!

“የአፍሪካ መሪዎች ወደብ አልባ አገራት ወደብ እንዲያገኙ ካልሰሩ ምን ይሰራሉ?”                የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የወደብ ጉዳይን ...
30/07/2025

“የአፍሪካ መሪዎች ወደብ አልባ አገራት ወደብ እንዲያገኙ ካልሰሩ ምን ይሰራሉ?”
የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ

የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የወደብ ጉዳይን በተመለከተ ዝምታቸውን ሰበሩ። በኬንያ ይፋዊ ጉብኝት ላይ ያሉት ፕሬዚዳንት ዩዌሪ በደቡብ ምሥራቅ እስያ ውስጥ ያሉ ትልቅ እና ትንሽ ሀገራት ስለተጋገዙ የባህር መዳረሻ አላቸው። እዚህ አህጉራችን አፍሪካ ግን በርካታ ኢኮኖሚያዊ ችግር እያለብን መሪዎች ግን ይህንን ጉዳይ ለመፍታት እየሰሩ አይደለም ብለዋል። አክለውም እንደ ኢትዮጵያ፣ ኡጋንዳ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ቡሩንዲ እና ቻድ ያሉ ሀገራት የባህር ውቅያኖስ መዳረሻ የላቸውም፣ እናም የአህጉሪቱ መሪዎች ይህንን ችግር ለመፍታት እየሰሩ አይደሉም። ፕሬዚዳንቶች እና ሚኒስትሮች የገበያውን ችግር እና በባህር መዳረሻ ማጣት እየደረሰ ያለውን ጫና ካልፈቱ ምን ይሰራሉ? በሚል የአፍሪካ መሪዎችን ወቅሰዋል።

 #በሻሻ 🌿🌿🌿 #አረንጓዴአሻራ የአንድነትና አብሮነታችን መልእክት ነው!በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞች፣ በትብብር ለእድገት እንሰራ! #ሐምሌ24 ፣  #አንድጀንበር ፣  #700ሚሊዮን  ...
30/07/2025

#በሻሻ 🌿🌿🌿
#አረንጓዴአሻራ የአንድነትና አብሮነታችን መልእክት ነው!
በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞች፣ በትብብር ለእድገት እንሰራ!
#ሐምሌ24 ፣ #አንድጀንበር ፣ #700ሚሊዮን
🌱🇪🇹

አረንጓዴ አሻራ የአንድነታችን መገለጫ ነው!!በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞች!በሀገር ግንባታ ዉስጥ ወሳኝ ጉደይ የህዝብ ተሳትፎ በትብብር፣ በአብሮነት እንዲሁም በጋራ መሻት የሚገለጽ የእ...
30/07/2025

አረንጓዴ አሻራ የአንድነታችን መገለጫ ነው!!
በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞች!

በሀገር ግንባታ ዉስጥ ወሳኝ ጉደይ የህዝብ ተሳትፎ በትብብር፣ በአብሮነት እንዲሁም በጋራ መሻት የሚገለጽ የእድገት የልማት እና የአብሮ ማደግ መጠሪያ ነው። በአብሮነት መልማት የእኛ የኢትዮጵያዊያን መገለጫ ነዉ ። እንደ ሀገር በትብብር እና በቅንጅት ከባድ የሚመስሉ ድሎችን ተወጥተናል። ለአብነት ያህል ወደ ኋላ መለስ ብለን ድሮነትን ብንቃኝ የዓድዋን ብዙሀነ ውበት ማስተዋል እንችላለን። ወደ እኔና ወደ እናንተ አሁናዊ ዘመን ስንመጣ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ እንዲሁም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን እናንሳ።

#ሐምሌ 24
#አንድጀምበር
#700ሚሊዮን
#በመትከልማንሰራራት

First Lady 🇪🇹🥰Office of the First Lady-Ethiopia
30/07/2025

First Lady 🇪🇹🥰
Office of the First Lady-Ethiopia

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meri Konjoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share