TeleTv

TeleTv teletv is the first Ethiopian streaming platform offering high standard cinema films at affordable price from your convenience.

Teletv is a streaming platform that provides exclusive movies and entertainment contents that features on online cinema.

መልካም የሥራ ሳምንት!       #ቴሌቲቪ
04/08/2025

መልካም የሥራ ሳምንት!

#ቴሌቲቪ

Why go out when the best entertainment is already in your phone? 😉📱
03/08/2025

Why go out when the best entertainment is already in your phone? 😉📱

🎬 Weekends are made for unforgettable stories.Make yours special with TeleTV. Download now       #ቴሌቲቪ
02/08/2025

🎬 Weekends are made for unforgettable stories.

Make yours special with TeleTV. Download now

#ቴሌቲቪ

በንግስት ዘውዲቱ ዘመን አንድ ወጣት የልጅነት ፍቅረኛውን  በእብሪተኛው ጭቃ ሹም ተነጥቆ ከዚህ ባላንጣው  ጋር ተቆራኝቶ በንግስት ዘውዲቱ ሸንጎ ዘንድ ለመቅረብ ሲሞክሩ የሚያሳይ ታሪክ ነው።👉...
01/08/2025

በንግስት ዘውዲቱ ዘመን አንድ ወጣት የልጅነት ፍቅረኛውን በእብሪተኛው ጭቃ ሹም ተነጥቆ ከዚህ ባላንጣው ጋር ተቆራኝቶ በንግስት ዘውዲቱ ሸንጎ ዘንድ ለመቅረብ ሲሞክሩ የሚያሳይ ታሪክ ነው።

👉የቴሌቲቪ መተግበሪያዉን እስካሁን ካላወረዱ https://teletv.et/download

👉በ ድህረ-ገጽ https://www.teletv.et ይመዝገቡ ፤ ክፍያ ይፈጽሙ !
ለበለጠ መረጃ 9801 ይደውሉልን

#ቴሌቲቪ #ቁራኛዬ #ቴሌብር #ምርጥፊልም

31/07/2025

የህሊና ተከታትይ ድራማ ምዕራፍ 2 የመጨረሻ ክፍሎች (10፣11 እና 12 ) በቴሌቲቪ ብቻ!

#ቴሌቲቪ #ህሊና

ለበለጠ መረጃ 9801 ይደውሉ

የህሊና ተከታታይ ድራማ የምዕራፍ 2 የመጨረሻ ክፍሎች (10፣11 እና 12 ) በቴሌቲቪ መተግበሪያ ይገኛሉ !📲👉የቴሌቲቪን መተግበሪያዉን ለማውረድ ማስፈንጣሪያዉን ይጫኑ https://teletv...
30/07/2025

የህሊና ተከታታይ ድራማ የምዕራፍ 2 የመጨረሻ ክፍሎች (10፣11 እና 12 ) በቴሌቲቪ መተግበሪያ ይገኛሉ !📲

👉የቴሌቲቪን መተግበሪያዉን ለማውረድ ማስፈንጣሪያዉን ይጫኑ https://teletv.et/download
👉ድህረ-ገጽ https://www.teletv.et ላይ በመግባት መመዝገብ ይቻላል


#ቴሌቲቪ #ህሊና

ለበለጠ መረጃ 9801 ይደውሉ

ሄኖክ በሪሁን እና  ኤደን አይሸሹም ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩበት!ልብ አንጠልጣይ የድራማ ዘውግ ያለው ዳናሽ  ለመሰራት 3 ዓመት የፈጀ እና ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት ፊልም ነው።👉የቴሌ...
29/07/2025

ሄኖክ በሪሁን እና ኤደን አይሸሹም ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩበት!

ልብ አንጠልጣይ የድራማ ዘውግ ያለው ዳናሽ ለመሰራት 3 ዓመት የፈጀ እና ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት ፊልም ነው።

👉የቴሌቲቪ ፊልሞች ለመመልከት መተግበሪያንው ያውርዱ https://teletv.et/download

📞ለበለጠ መረጃ በ 9801 ይደውሉ።

#ቴሌቲቪ

ሰርኬ ፊልም በቴሌቲቪ መታየት ጀምሯል!ፍቅርን ፣ በቀልን ፣ ድብቅ ሴራን አጣምሮ የያዘ በሀገራችን የፊልም ኢንደስትሪ ውስጥ በመምጣት ላይ ባሉ ተዋንያን የተሰራ ፊልም ነው።👇የቴሌቲቪን መተግበ...
28/07/2025

ሰርኬ ፊልም በቴሌቲቪ መታየት ጀምሯል!

ፍቅርን ፣ በቀልን ፣ ድብቅ ሴራን አጣምሮ የያዘ በሀገራችን የፊልም ኢንደስትሪ ውስጥ በመምጣት ላይ ባሉ ተዋንያን የተሰራ ፊልም ነው።

👇የቴሌቲቪን መተግበሪያዉን ለማውረድ ማስፈንጣሪያዉን ይጫኑ https://teletv.et/download
👉ድህረ-ገጽ https://www.teletv.et ላይ በመግባት መመዝገብ ይቻላል

📞ለበለጠ መረጃ በ 9801 ይደውሉ።

#ቴሌቲቪ #ሰርኬ

ሰርኬ ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቲቪ መተግበሪያ ለተመልካች እይታ ቀረበ❕✨የረዲ በረካ (የሴት ልጅ ) ሰርኬ ፊልም በሲኒማ ያልታየ  እና በምንም አይነት የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ሳይታይ...
27/07/2025

ሰርኬ ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቲቪ መተግበሪያ ለተመልካች እይታ ቀረበ❕

✨የረዲ በረካ (የሴት ልጅ ) ሰርኬ ፊልም በሲኒማ ያልታየ እና በምንም አይነት የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ሳይታይ ቆይቶ በቴሌቲቪ መተግበሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለተመልካች እይታ ቀርቧል።

በፍቅር ድራማ ዘውግ የተሰራው ሰርኬ ፊልም 🕔 ከእሁድ ሃምሌ 20 /2017 ዓ.ም ጀምሮ በቴሌቲቪ መተግበሪያ መታየት ይጀራል።

ሰርኬ ፍቅርን ፣ በቀልን ፣ ድብቅ ሴራን አጣምሮ የያዘ በሀገራችን የፊልም ኢንደስትሪ ውስጥ በመምጣት ላይ ባሉ ተዋንያን ላይ የተሰራ መሳጭ ታሪክ ያለው ፊልም ነው።

በሀገራችን በአይነቱ የመጀመሪያው የሆነው ቴሌቲቪ ፕላትፎርም የተመረጡ ሃገርኛ ፊልሞችን በመላው አለም ላሉ ኢትዮጵያዊያን ማቅረብ ከጀመረ አመት ሆኖታል።

ሰርኬ ፊልም በ'ሱማሌው ቫንዳም ፣ በ'50 ሎሚ ፣ በ'ዘናጭ ፣ በ'ሎሌ ፣ በ'እጅ አንሰጥም እና በሌሎችም በርካታ ፊልሞቹ በምናውቀው ረዲ በረካ (የሴት ልጅ) የተዘጋጀ ፊልም ሲሆን፤ በብዙዎች ቤት ውስጥ ያለን ድብቅ ሚስጥር የሚያሳይ የፍቅር ድራማ ዘውግ ያለው ፊልም ነው።

ሰርኬ እና ሌሎች የተመረጡ ሃገርኛ ፊልሞችን ለመመልከት ቴሌቲቪን በስልክዎት ላይ ያውርዱ⬇️ https://teletv.et/download

📞ለበለጠ መረጃ በ 9801 ይደውሉ።

✨ ሰርኬ ፊልም ዛሬ በቴሌቲቪ!📲ለመጀመሪያ ጊዜ ለተመልካች እያታ የሚቀርበው ሰርኬ ፊልም በቴሌቲቪ ከዛሬ ጀምሮ ያገኙታል!👉የቴሌቲቪን መተግበሪያዉን ለማውረድ ማስፈንጣሪያዉን ይጫኑ https:/...
27/07/2025

✨ ሰርኬ ፊልም ዛሬ በቴሌቲቪ!📲

ለመጀመሪያ ጊዜ ለተመልካች እያታ የሚቀርበው ሰርኬ ፊልም በቴሌቲቪ ከዛሬ ጀምሮ ያገኙታል!

👉የቴሌቲቪን መተግበሪያዉን ለማውረድ ማስፈንጣሪያዉን ይጫኑ https://teletv.et/download
👉ድህረ-ገጽ https://www.teletv.et ላይ በመግባት መመዝገብ ይቻላል

📞ለበለጠ መረጃ በ 9801 ይደውሉ።

#ቴሌቲቪ #ሰርኬ

✨ለመጀመሪያ ጊዜ ለተመልካች እያታ የሚቀርበው ሰርኬ ፊልም ነገ በቴሌቲቪ! 🌟የትም ፤ በምንም ያልታየው  ሰርኬ ፊልም ነገ ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቲቪ መተግበሪያ ይለቀቃል።👉የቴሌቲቪ ፊልሞች  ለ...
26/07/2025

✨ለመጀመሪያ ጊዜ ለተመልካች እያታ የሚቀርበው ሰርኬ ፊልም ነገ በቴሌቲቪ!

🌟የትም ፤ በምንም ያልታየው ሰርኬ ፊልም ነገ ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቲቪ መተግበሪያ ይለቀቃል።

👉የቴሌቲቪ ፊልሞች ለመመልከት መተግበሪያንው ያውርዱ https://teletv.et/download

📞ለበለጠ መረጃ በ 9801 ይደውሉ።

#ቴሌቲቪ

✨ለመጀመሪያ ጊዜ ለተመልካች የሚቀርበው ሰርኬ ፊልም በቴሌቲቪ በቅርብ ቀን❕🌟በ'ሱማሌው ቫንዳም ፣ በ'50 ሎሚ ፣ በ'ዘናጭ ፣ በ'ሎሌ ፣ በ'እጅ አንሰጥም እና በሌሎችም በርካታ ፊልሞቹ በምና...
25/07/2025

✨ለመጀመሪያ ጊዜ ለተመልካች የሚቀርበው ሰርኬ ፊልም በቴሌቲቪ በቅርብ ቀን❕

🌟በ'ሱማሌው ቫንዳም ፣ በ'50 ሎሚ ፣ በ'ዘናጭ ፣ በ'ሎሌ ፣ በ'እጅ አንሰጥም እና በሌሎችም በርካታ ፊልሞቹ በምናውቀው ረዲ በረካ (የሴት ልጅ) ድንቅ ፊልም!

👉የቴሌቲቪ ፊልሞች ለመመልከት የቴሌቲቪ መተግበሪያን (Application) ያውርዱ https://teletv.et/download

📞ለበለጠ መረጃ በ 9801 ይደውሉ።

#ቴሌቲቪ

Address

Contact@eaglelionsystems. Com

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TeleTv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to TeleTv:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share