Kibra Mint

Kibra Mint ➔ Your brand’s success is our mission — let’s build something impactful together! https://t.me/KibraMint

የንግድ ስራህን ለማሳደግየቴክኖሎጂን ሀይል ተጠቀም!ዛሬ ፉክክር በበዛበት የገበያ ዓለም፣ ቴክኖሎጂ የቅንጦት ሳይሆን አስፈላጊ ነገር ሆኗል።◉ ቅልጥፍናን ጨምር◉ ደንበኞችህን እወቅ◉ አዳዲስ ገ...
02/12/2025

የንግድ ስራህን ለማሳደግ
የቴክኖሎጂን ሀይል ተጠቀም!

ዛሬ ፉክክር በበዛበት የገበያ ዓለም፣ ቴክኖሎጂ የቅንጦት ሳይሆን አስፈላጊ ነገር ሆኗል።

◉ ቅልጥፍናን ጨምር
◉ ደንበኞችህን እወቅ
◉ አዳዲስ ገበያን ፍጠር
◉ ምርቶችህን ሽጥ

ይህንን አገልግሎት ከትንንሽ ሱቆች እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የምንሰጥበትን ዝግጅት እየጨረስን እንገኛልን።
➤ በቅርቡ ይጠብቁን!

ጥያቄ: በንግድዎ ውስጥ የትኛውን ማህበራዊ ሚዲያ ቢጠቀሙ የተሻለ እድገት የሚያገኙ ይመስልዎታል? ኮሜንት ላይ ያጋሩን! 👇

#ቴክኖሎጂ #ንግድስራ #ዲጂታልሽያጭ #አውቶሜሽን #ስኬት

የሀብት መነሻው አስተሳሰብ ነው!ገንዘብ እና ሀብት የሚጀምሩት ከኪሳችን ሳይሆን ከአስተሳሰባችን ውስጥ ነው። ➤ ማመን: ሀብታም መሆን እንደምትችል ከልብህ ማመን አለብህ። ይህ እምነት የድርጊት...
01/12/2025

የሀብት መነሻው አስተሳሰብ ነው!

ገንዘብ እና ሀብት የሚጀምሩት ከኪሳችን ሳይሆን ከአስተሳሰባችን ውስጥ ነው።

➤ ማመን: ሀብታም መሆን እንደምትችል ከልብህ ማመን አለብህ። ይህ እምነት የድርጊትህ ሁሉ መሠረት ይሆናል።
➤ መማር: የገንዘብ እውቀት (Financial Literacy) ቁልፍ ነው። ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ፣ እንዴት እንደሚጠራቀም እና እንዴት ኢንቨስት እንደሚደረግ ተማር።
➤ ዕቅድ: ግልጽ የፋይናንስ ግቦችን አውጣ። ዕቅድ ከሌለህ፣ የትም አትደርስም!
➤ አመለካከት: ገንዘብን እንደ መጥፎ ነገር ሳይሆን፣ እንደ ችሎታህ መለኪያ እና የበለጠ መልካም ነገር ለመስራት እንደሚያስችል መሳሪያ ተመልከተው።
➤ ንፁህነት: ከሰው ገንዘብ ርቀህ ማንንም ሳታምታታ እና ሳታጭበረብር ፈጣሪህ በሰጠህ አቅም ለፍተህ ጥረህ ግረህ መለወጥ። ካልሆነ ግን ጭንቅላትህ Negative ውስጥ መግባቱን አስታውስ!

አስተሳሰብህን ስትቀይር፣ የገንዘብ ሁኔታህም ይለወጣል!
ምን ያስባሉ? ይህን አመለካከት ይጋሩታል?

#አስተሳሰብ #ሀብት #ገንዘብ #የስኬትመሰረት

30/11/2025

ስለ ኪብራሚንት | About KibraMint

ኪብርአምንት (KibraMint) ማለት ምን ማለት ነው? ከኛስ ምን ይጠብቃሉ?

ስለ ድርጅታችንና ስለምንሰጣቸው የዲጂታል ማርኬቲንግ አገልግሎቶች በቪዲዮው ላይ ከባልደረቦቻችን ጋር አጭርና ግልጽ ማብራሪያ ሰጥተናል።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የቡድናችን አባላት (ስም እና የስራ ድርሻ) ማን እንደሆኑ እንዲሁም ኪብርአምንት ንግድዎን እንዴት ወደ ሚቀጥለው ደረጃ እንደሚያሸጋግር ያገኛሉ።

ቪዲዮውን ይመልከቱ እና ጥያቄዎትን በኮሜንት ስር ያጋሩን!

ንግድዎን አብረን እናሳድግ!

, በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ እና ገጻችንን Follow ያድርጉ!

#ኪብርአምንት #ዲጂታልማርኬቲንግ #ኢትዮጵያ #አዲስቢዝነስ #ማርኬቲንግ

ሀርቡ ከተማ | Harbu Cityበቅርቡ በሃርቡ ከተማ እየተዘጋጀ ያለው የፕሮጀክት ስራ ወደ መጠናቀቁ እየሄደ ይገኛል። በዚህም ፕሮጀክት ላይ ልዩ ድጋፍ ሲያደርጉልን ለነበሩ የሃርቡ ከተማ አመ...
29/11/2025

ሀርቡ ከተማ | Harbu City

በቅርቡ በሃርቡ ከተማ እየተዘጋጀ ያለው የፕሮጀክት ስራ ወደ መጠናቀቁ እየሄደ ይገኛል። በዚህም ፕሮጀክት ላይ ልዩ ድጋፍ ሲያደርጉልን ለነበሩ የሃርቡ ከተማ አመራሮችን ልናመሰግን እንወዳለን። በተጨማሪም የሃርቡ ከተማ ነዋሪዎች ይህንን ፕሮጀክት በቅርቡ በይፋ ለህዝቡ በግልፅ የምናሳውቅ ሲሆን እስከዛው በምናደርገው ትግል እና ልፋት መልካም ምኞታችሁን እንድትገልፁልን እንፈልጋለን!

Address

Ethiopia

1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kibra Mint posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share