Ethio Daily News

  • Home
  • Ethio Daily News

Ethio Daily News true information

በሰላም እና ፀጥታ ለብልጽግና ጉዟችን ሞዴል የሆነዉ የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ለከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አመራሮች በትራንስፎርሜሽን ሊደር ሺፕ ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠት ተጀ...
06/02/2024

በሰላም እና ፀጥታ ለብልጽግና ጉዟችን ሞዴል የሆነዉ የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ለከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አመራሮች በትራንስፎርሜሽን ሊደር ሺፕ ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠት ተጀመረ።
ስልጠናዉን በድሬደዋ ከተማ ነዋሪዎች ዘንድ ተመስጋኝና ተዋዳጅ የሆኑት ከንቲባዉ ከድር ጀዋር እና የድሬደዋ ፖሊስ ጠቅላይ መመሪያ ሀላፊ ኮሚሽነር አለሙ መግራ አስጀምረዉታል።

በትናንት ስንባላ ነገን እንዳናፈርስ መጠንቀቅ አለብን፡፡
06/02/2024

በትናንት ስንባላ ነገን እንዳናፈርስ መጠንቀቅ አለብን፡፡

የአጼፋሲልን ቤተመንግስት እንድ ሚኒሊክ ቤተመንግስት እናሳድስ ብለን ስራ ጀምረን ነበር በሴራ ፖለቲካ አስቆሙት
06/02/2024

የአጼፋሲልን ቤተመንግስት
እንድ ሚኒሊክ ቤተመንግስት
እናሳድስ ብለን ስራ ጀምረን ነበር
በሴራ ፖለቲካ አስቆሙት

The international community should know Students were able to learn in Tigray today, the airline is starting to travel, ...
06/02/2024

The international community should know Students were able to learn in Tigray today, the airline is starting to travel, this should not be taken lightly!!


06/02/2024

The best ♥️♥️

ከእንግዲህ ኢትዮጲያ ውስጥ የሚሰራ ያለው አማራጭ ሃሳብ ማደርጀት፤የሀሳብ የበላይነት መያዝና ማሸነፍ ነው‼️
06/02/2024

ከእንግዲህ ኢትዮጲያ ውስጥ የሚሰራ ያለው አማራጭ ሃሳብ ማደርጀት፤የሀሳብ የበላይነት መያዝና ማሸነፍ ነው‼️


ህግ ማስከበሩን አጠናክረን እንቀጥላለን!
06/02/2024

ህግ ማስከበሩን አጠናክረን እንቀጥላለን!

"ምንም ያክል ተራራ ቢያክል ጉምን አትደገፈውም︎‼️"
06/02/2024

"ምንም ያክል ተራራ ቢያክል ጉምን አትደገፈውም︎‼️"


06/02/2024
ሸኔ በምን አግባብ ነው የዘረፈውን እና የገደለውን ህዝብ መምራት የሚችለው
06/02/2024

ሸኔ በምን አግባብ ነው
የዘረፈውን እና የገደለውን ህዝብ
መምራት የሚችለው

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Daily News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Daily News:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share