Ethiophonic

Ethiophonic EthioPhonic Projects
It has both music and video production teams under its recording level.

Ethiophonic Jazz project is a collective of musicians who work in collaboration to produce traditional and international jazz music as well as they produce instrumental and audio record level productions. Ethiophonic jazz project is one of Recording level in Ethiopia for producing jazz music and its music video.

🕒 ልዩ የሁለት ወር የሙዚቃ ትምህርት ፕሮግራም በክረምት🗓️ A special two-month music education program in the summer ↗️ አድራሻችን: አየር ጤና ጵንኤል ህ...
26/06/2025

🕒 ልዩ የሁለት ወር የሙዚቃ ትምህርት ፕሮግራም በክረምት
🗓️ A special two-month music education program in the summer

↗️ አድራሻችን: አየር ጤና ጵንኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁ. 24 ያገኙናል
📍 Location: Ayer Tena, Peniel Tower above Grace Café, Office # 24

🎸 ጊታር (አኮስቲክ, ቤዝ, ሊድ), ፒያኖ/ኪቦርድ , ድራም, ሳክስፎን, የድምጽ አወጣጥ(ቮካል), ቫዮሊን
🎹 Guitar(Acoustic, Bass, Lead), Keyboard, Drum, Saxophone, Vocal, Violin

📞 ስልክ ቁጥር | Phone: 0948886767 | 0973980461

Subscribe ያድርጉ! ሙሉ ቪዲዮው YouTube ላይ
23/11/2024

Subscribe ያድርጉ! ሙሉ ቪዲዮው YouTube ላይ

ኢትዮ-ፎኒክ ፕሮጀክቶች ከዘማሪ ዝናው ታደሰ ጋር "ዳዮ" (በጌዶኛ ወንድሜ) - ደስ የሚል የጃዝ መዝሙር ከወንጌል መልእክት ጋር አቀረበ።EthioPhonic Projects with singer Zenaw Tadese presents Dayo (my brother...

ልዩ የሁለት ወር የሙዚቃ ትምህርት ፕሮግራም በክረምት ከ ሀምሌ 1- ነሀሴ 30 የሚቆይ ከጠዋቱ 3:00 - እስከ ምሽቱ 12:00 በሳምንት ሶስት ቀን በፈለጉት የሰዓት አማራጭ ለአንድ ሰዓት የ...
01/07/2024

ልዩ የሁለት ወር የሙዚቃ ትምህርት ፕሮግራም በክረምት

ከ ሀምሌ 1- ነሀሴ 30 የሚቆይ
ከጠዋቱ 3:00 - እስከ ምሽቱ 12:00 በሳምንት ሶስት ቀን በፈለጉት የሰዓት አማራጭ ለአንድ ሰዓት የሚቆይ ኪስን በማይጎዳ አነስተኛ ክፍያ ለሁለት ወር ስልጠና አዘጋጅተናል።

አድራሻችን አየር ጤና ጵንኤል ህንፃ ሁለተኛ ላይ ቢሮ #24 ያገኙናል

ጊታር (አኮስቲክ, ቤዝ, ሊድ), ፒያኖ/ኪቦርድ , ድራም, ሳክስፎን, የድምጽ አወጣጥ(ቮካል), ቫዮሊን
ስልክ ቁጥር
0948886767
0936373918

A special two-month music education program in the summer

• Schedule: Hamle 1 - Nehase 30
• Time: 3:00 - 12:00, for 1 hour for two
months.
• Location: Ayer Tena, Peniel Tower above Grace Café, Office # 24

• Instruments: Guitar(Acoustic, Bass, Lead), Keyboard, Drum, Saxophone, Vocal, Violin
🄿🄷🄾🄽🄴
0948886767
0936373918

የኪቦርድ ትምህርት ክፍል አንድ -  ከዝናቡ ተስፋዬ ጋር | እየተማሩ ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን - Ethiophonic Projects
01/10/2022

የኪቦርድ ትምህርት ክፍል አንድ - ከዝናቡ ተስፋዬ ጋር | እየተማሩ ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን - Ethiophonic Projects

የኪቦርድ ትምህርት በአማርኛ - ክፍል አንድ 1 | Piano For Beginners - Ethiophonic Projectsየተወደዳችሁ እንኳን ወደዚህ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ፣ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህን ተከታ....

የቤዝ ጊታር ትምህርት - ክፍል  አንድ // Bass Guitar  for Beginners - Ethiophonic Projectshttps://youtu.be/L_vbsfrw6_M
14/08/2022

የቤዝ ጊታር ትምህርት - ክፍል አንድ // Bass Guitar for Beginners - Ethiophonic Projects
https://youtu.be/L_vbsfrw6_M

የቦክስ ጊታር ትምህርት ክፍል ሁለት - ከምስገና ወልደ ገሪማ ጋር | እየተማሩ ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን - Ethiophonic Projectshttps://youtu.be/d4jWT7...
21/07/2022

የቦክስ ጊታር ትምህርት ክፍል ሁለት - ከምስገና ወልደ ገሪማ ጋር | እየተማሩ ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን - Ethiophonic Projects
https://youtu.be/d4jWT7gYF2g

የቦክስ ጊታር ትምህርት - ክፍል አንድ 1 | Guitar For Beginners - Ethiophonic Projectsየተወደዳችሁ እንኳን ወደዚህ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ፣ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህን ተከታታይ .....

ከብዙ ሰዎች በቀረበልን ጥያቄ መሰረት እነሆ ጊታርን በነጻ ልናስተምራችሁ የመጀመሪያ ቪዲዮአችንን ለቀናል ገብተ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ በቅርብ ቀን የምንለቃቸውን ቀጣይ ቪዲዮዎች በመከታ...
13/07/2022

ከብዙ ሰዎች በቀረበልን ጥያቄ መሰረት እነሆ ጊታርን በነጻ ልናስተምራችሁ የመጀመሪያ ቪዲዮአችንን ለቀናል ገብተ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ በቅርብ ቀን የምንለቃቸውን ቀጣይ ቪዲዮዎች በመከታተል በአጭር ቀናት ውስጥ አስገራሚ ጊታር ተጫዋች ይሁኑ

ጊታር ከምስኛ ወ/ገሪማ ጋር
https://youtu.be/w33MHj0CsWY

የቦክስ ጊታር ትምህርት - ክፍል አንድ 1 | Guitar For Beginners - Ethiophonic Projectsየተወደዳችሁ እንኳን ወደዚህ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ፣ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህን ተከታታይ .....

እጅግ በጣም የሚባርክ አዲስ ዝማሬ ከኢትዮፎኒክ , እርሶ ከተባረኩበት ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩhttps://youtu.be/-lYfRTI6g_4
20/04/2022

እጅግ በጣም የሚባርክ አዲስ ዝማሬ ከኢትዮፎኒክ , እርሶ ከተባረኩበት ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩ
https://youtu.be/-lYfRTI6g_4

this is a beautiful Christian song about the crucification of our savior Jesus Christ, enjoy itAmazing Reggae MusicBe Meabel West - በመዐበል ውስጥ - From Ethioph...

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiophonic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiophonic:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share