The Greatness Show

The Greatness Show We continue exploring ideas, process, experience & tools to live within our greatness.

The Greatness show is a radio, TV and youtube program focusing on live training session on life skills given by diverse trainers from Africa, Europe and America and other parts of the World. The show has been on air since may 5, 2012
programs on passion, communication, attitude of
trust, career life, optimism, value of service, creativity, rediscovering our greatness, the art of letting go, self love, wellness and many more have been discussed.

Out now on YouTube
29/07/2025

Out now on YouTube

እንኳን ወደ The በደህና መጡ! በዛሬው ቪዲዮ ፣ ራስን የመምራት ኃይልን እንቃኛለን። ይህም ራስን የመምራት፣ የማነሳሳትና ተጠያቂ የማድረግ ችሎታ ነው። ሌሎችን ከመምራትዎ በፊ.....

የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር ፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዘውን የስሜት ብስለት ስልጠና ይውሰዱ። ስልጠናውን በአካል ወይም  በኦንላይን (Onlin...
26/07/2025

የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር ፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዘውን የስሜት ብስለት ስልጠና ይውሰዱ።

ስልጠናውን በአካል ወይም በኦንላይን (Online) መውሰድ ይቻላል። ለበለጠ መረጃ በ 0989727272 ፣ 0938888822 ወይም 0118529442 ይደውሉ።

ካሉበት ስፍራ ሆነው የግሬትነስ እስኩል ስልጠና ለመውሰድ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠርያ (link) ይጫኑ።https://greatnessschool.comለበለጠ መረጃ በ 0989727272 ፣ 09388...
22/07/2025

ካሉበት ስፍራ ሆነው የግሬትነስ እስኩል ስልጠና ለመውሰድ ቀጥሎ ያለውን ማስፈንጠርያ (link) ይጫኑ።
https://greatnessschool.com

ለበለጠ መረጃ በ 0989727272 ፣ 0938888822 ወይም 0118529442 ይደውሉ።

በ 12 የህይወት ዘርፎች ብቁ እንድንሆን የሚያግዘውን የህይወት ገጾች ስልጠናን ይውሰዱ። ለተሻለ ነገ እራሶን ያብቁ።ለበለጠ መረጃ በ 0989727272 ፣ 0938888822  ወይም 0118529...
21/07/2025

በ 12 የህይወት ዘርፎች ብቁ እንድንሆን የሚያግዘውን የህይወት ገጾች ስልጠናን ይውሰዱ። ለተሻለ ነገ እራሶን ያብቁ።

ለበለጠ መረጃ በ 0989727272 ፣ 0938888822 ወይም 0118529442 ይደውሉ።

እራስ ላይ መፍረድ ወደ ኋላ የሚያስቀር ልማድ ነው!      #ልማድ
15/07/2025

እራስ ላይ መፍረድ ወደ ኋላ የሚያስቀር ልማድ ነው! #ልማድ

እንኳን ወደ ግሬትነስ ሾው በሰላም መጣችሁ። በዛሬው ቪዲዮዋችን ስለ #ስሜታችን መንከባከብያ መንገዶች የምንመለከት ይሆናል። በዚህ #ቪዲዮ ብናዳብራቸው ወይም ብንተዋቸው ስሜታችንን የ.....

ለራሳችን ያለንን ክብር ማሳደግያ ስልቶች | ሰዎች እንዴት ገደባቸውን እንዲያውቁ እናድርግ?
08/07/2025

ለራሳችን ያለንን ክብር ማሳደግያ ስልቶች | ሰዎች እንዴት ገደባቸውን እንዲያውቁ እናድርግ?

እንኳን ወደ ግሬትነስ #ሾው በሰላም መጣችሁ! በዛሬ #ቪዲዮ እራስን ስለማክበር እንመለከታለን። እራስን ማክበር ምን ማለት ነው? ለራሳችን ያለልንን ክብር ማሳደግያ ስልቶች ምን ይመስላሉ በ...

የስሜት ብስለት ስልጠና 6 ክፍሎችን የምናይበት የ3 ሳምንት ስልጠና ሲሆን ፤ የራስዎን ስሜት የመረዳት እና የማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት የመለየት እና የማስተዋል ችሎታ ነው። እራስ...
25/06/2025

የስሜት ብስለት ስልጠና 6 ክፍሎችን የምናይበት የ3 ሳምንት ስልጠና ሲሆን ፤ የራስዎን ስሜት የመረዳት እና የማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት የመለየት እና የማስተዋል ችሎታ ነው። እራስን ማወቅን፣ ራስን መቆጣጠርን፣ መነሳሳትን፣ መተሳሰብን እና ማህበራዊ ክህሎቶችን ያካትታል።

Emotional Intelligence Training is a 3-week training course that covers 6 areas: understanding and managing your own emotions. It includes self-awareness, self-regulation, motivation, empathy, and social
skills.

ለበለጠ መረጃ: በ 0989727272, 0938888822 ወይም 0118529442 ይደውሉልን።

ስሜቶቻችንን የማስተዳደር ብልሃት! The Art of Managing Our Emotions!
24/06/2025

ስሜቶቻችንን የማስተዳደር ብልሃት! The Art of Managing Our Emotions!

እንኳን ወደ ግሬትነስ ሾው በሰላም መጣችሁ! በዚህ ቪዲዮ ስለ #ስሜት ብልሃት እና ስሜታችንን እንዴት እናስተዳድር በሚለው ሀሳብ ዙርያ የሚያቶክር ሲሆን ጠቃሚ የሆኑ ሀሳቦች እና ስልቶች ተ...

Emotional overwhelm isn’t a weakness.It’s the body saying: “Something matters. Please listen.”In leadership, in life — f...
24/06/2025

Emotional overwhelm isn’t a weakness.
It’s the body saying: “Something matters. Please listen.”
In leadership, in life — feeling deeply is a strength.











Waiting for permission?You’ll be waiting forever.You were never meant to ask — you were meant to initiate.Start with the...
19/06/2025

Waiting for permission?
You’ll be waiting forever.
You were never meant to ask — you were meant to initiate.
Start with the desire.

| | | | | | | | |

ዩትዩብ ላይ ይመልከቱህይወት ላይ ያለማደግ ስሜት ለምን ይሰማናል? | መንሳኤ እና መፍትሄውን እንመልከት!
17/06/2025

ዩትዩብ ላይ ይመልከቱ

ህይወት ላይ ያለማደግ ስሜት ለምን ይሰማናል? | መንሳኤ እና መፍትሄውን እንመልከት!

ህይወት ላይ ያለማደግ ስሜት ወይም ተደጋጋሚ ህይወት እየኖርን እንደሆንን ለምን ይሰማናል? በዚህ ቪዲዮ ይህ ስሜት እንዲሰማን የሚያደርጉንን 5 ነጥቦችን እና መፍትሄወቻቸውን እንመለከታ....

Address

Refenti World
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Greatness Show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to The Greatness Show:

Share

Sofia Media For your Greatness!

Company Profile

Sofia media promotion plc is a company dedicated to bringing personal development programs and products to its clients. It has been producing 2 prominent radio shows from 2012-2017 focusing on cultivating our greatness. The Greatness show was on 105.3 Afro FM and Hiwot Sinka on Sheger 102.1 FM.

The company also hosts “The greatness platform”, a yearly event which brings great people in the community who are a making a difference to connect and share what has worked for them.

Through its websitewww.greatnessshow.com , weekly email newsletter, youtube page http://www.youtube.com/c/TheGreatnessShow https://www.facebook.com/theGreatnessShow/ FB page the company keeps inspiring and informing its clients.