Super Dish Work

Super Dish Work ይህን ፔጅ ላይክ በማድረግ በየጊዜው አዳዳስ የሳተላይት መረ?

20/12/2019

አዲሱ የቤቴል ቲቪ ፍሪኩዌንሲ 10815
ሲዪምቦልሬት 27500H
በናይል ሳት

 ቸው_መጠቀም_ያልቻላችሁ_በሙሉ_ይኸው_መፍትሄውማህበራዊ ሚዲያዎች እንዳንጠቀም እያስቸገረን ይገኛል፡፡ የሚትሉ ጥያቄያችሁ በርካቶች inbox አድርጋችሁልኛል፡፡ መፍትሔውን እንካችሁ ብያለሁ!ከቅ...
10/07/2016


ቸው_መጠቀም_ያልቻላችሁ_
በሙሉ_ይኸው_መፍትሄው
ማህበራዊ ሚዲያዎች እንዳንጠቀም እያስቸገረን ይገኛል፡፡ የሚትሉ ጥያቄያችሁ በርካቶች inbox አድርጋችሁልኛል፡፡ መፍትሔውን እንካችሁ ብያለሁ!
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሃገራችን አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች የማህበራዊ ሚዲያዎች እንዳንጠቀም እያስቸገረን ይገኛል፡፡ ህዝቡ በብዛት የሚጠቀምባቸው Whats up, Viber, Tango, Telegram, Facebook Lite, Imo, Skype, etc… እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ያልቻላችሁ፡፡
በስልካችን ኢንተርኔት ስንጠቀም በ Operamini ብቻ ፌስቡክ እና መሰል አገልግሎቶችን መጠቀም የምንችል ሲሆን ኢንተርኔት አገልግሎት ሳይቋረጥም ሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች እንደ ዋትስአፕ እና መሰል ሚዲያዎች አልሰራም እያለን ተቸግረናል፡፡ ፡፡
ይህን ችግር ለመቅረፍ ከፈለጉ የሚከተለውን መፍትሄ በመጠቀም ከችግሩ በቀላሉ መላቀቅ ይችላሉ፡
#መፍትሄ -1
1. በምንጠቀምበት ስልካችን ላይ psiphon የተሰኘውን Application ከኢንተርኔት ላይ ዳውንሎድ በማድረግ መጫን
2. ይህን Application በቀላሉ በ Operamini ወይም በUc browser ማውረድ ይቻላል
3. ይህን Application ለማውረድ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ
www.apk4fun.com/int/11320/apk4fun/
4. ከላይ የተቀመጠው ሊንክ ስትጫኑ download it now from APK4Fun የሚል ምርጫ ይመጣልናል፡፡ እሱን በመጫን Application በቀላሉ ማውረድ ይቻላል፡፡
5. ይህን Application አውርዳችሁ install ካደረጋችሁ ቡሃላ ሁለት ምርጫዎችን ያመጣል፡፡ እኛ tunnel all device የሚለውን ምርጫ በመምረጥ ይህን Application መጠቀም መጀመር እንችላለን ማለት ነው፡፡
6. ይህ አፕልኬሽን ወደ ተግባር ሲገባ ሰማያዊ (Blue) P የሚል ምልክት ከስልካችን ጫፍ ላይ ያሳየናል፡፡
Grey P: connecting( ይህ ምልክት ከኢንተርኔት ጋር ተገናኝቶ ስራ ለመጀመር እየሞከረ መሆኑን ያሳየናል
Red P: not connected (ይህ ቀይ ምልክት አፕልኬሽኑ ስራ አለመጀመሩን ያሳየናል
Blue P: connected(ይህ ሰማያዊ ቀለም አፕልኬሽኑ ስራ መጀመሩን ያሳየናል
7. ይህ Application በሃገራችን የተዘጉ አፕልኬሽኖችን በሙሉ ሰብሮ በመግባት እንድንጠቀም ያስችለናል፡፡
8. ይህን Application በPlay Store ውስጥም ልናገኘው ስለምንችል ከሱ ላይ psiphon ብለን በመፈለግ ዳውንሎድ አድረገን መጠቀም እንችላለን፡፡
#መፍትሄ -2
ከላይ ከተጠቀሰው Application በተጨማሪ HOLA የተሰኘ Application በስልካችን ላይ በመጫን በቀላሉ የተዘጉትን አፕልኬሽን መጠቀም እንችላለን፡፡ ይህን በቀላሉ ለመጠቀም
1. Play Store ውስጥ በመግባት HOLA ብለን በመፃፍ Search አድርገን ዳውንሎድ ማድረግ እንችላለን፡፡
2. ይህ Application ካወረድን በኋላ ስንከፍተው በስልካችን ላይ የምንጠቀማቸውን Application ለምሳሌ Whats Up,Viber,Facebook Tango, Lite,Imo,Skype,Telegram etc.. ባጠቃላይ ሁሉንም አፕልኬሽኖች MY Apps በሚለው ምርጫ ውስጥ ተዘርዝረው ይመጣሉ፡፡
3. ሁሉንም በስልካችን ላይ የሚገኙትን Application ለማግኘት MY Apps ከሚለው ምርጫ ጎን More የሚለውን በመጫን ሁሉንም ማግኘት እንችላለን፡፡
4. ለምሳሌ Viber ከሆነ መጠቀም የፈለግነው Viber የሚለውን ስንጫን Open VIber የሚል ምርጫ ያመጣልናል፡፡ በቀላሉ Open የሚለውን በመጫን የተዘጋውን አፕልኬሽን መጠቀም እንችላለን ማለት ነው፡፡
#መፍትሄ -3
በተጨማሪም HOTSpot Sheild የተሰኘውንም Application በስልካችን ላይ በመጫን የተዘጉ ድረ ገፆችንም ሆነ አፕልኬኖች መጠቀም እንችላለን፡፡
ይህ Application በቀላሉ ለመጠቀም
1. Play Store ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ HOTSpot Sheild ብለን በመፃፍ ሰርች አድርገን ዳውንሎድ ማድረግ እንችላለን
2. ይህ አፕልኬሽን ካወረድን በኋላ ስንከፍተው Connect የሚል ምርጫ ያመጣልናል
3. እኛ የተዘጉትን Application መጠቀም ስንፈልግ HOTSpot Sheild የሚለውን በመክፈት Connect የሚለውን ስንጫን የተዘጋውን Application በሙሉ ሰብሮ በመግባት እንድንጠቀም ያስችለናል ማለት ነው፡፡
4. ይህ Application ስራ የሚጀምረው Connect የሚለው ምርጫ ተጭነን Connected ማለቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡ ይህም ከስልካችን ጫፍ ላይ አገልግሎት መስጠት ሲጀመር አረንጓዴ ወይም ሰማያዊ ቀለም ምልክት ያሳየናል፡፡
እነዚህን Application በኮምፒውተራችንም ላይ በመጫን መጠቀም የምንችል መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡
ማሳሰቢያ፡-እነዚህን መፍትሄዎች ከኢትዬጲያ ውጪ በየትኛውም የአለማችን ክፍሎች ያላችሁም ወንድም እና እህቶች በምትኖሩበት ሃገር እነዚህን ሚዲያዎች መጠቀም እንዳትችሉ የተዘጋ ከሆነ ከላይ በተቀመጡት መፍትሄዎች በመጠቀም ችግሩን መፍታት ትችላላችሁ፡፡
ይህ ጠቃሚ ዘዴ ለሌሎች በማካፈል ከገጠማቸው ችግር እንዲገላገሉ እናግዛቸው፡፡
ሼር በማድረግ ለሌሎች እናዳርስ!

You choose APK4Fun server to download the apk file of Psiphon (psiphon-114.apk). It is a free and useful Communication app ... You could click here to download it now from APK4Fun > or choose another mirror.

15/06/2016

አዲስ የ ክርስቲያን ቻናል ከች ብሏል
☞Channel Name:-BETEHEL TV
☞🔶 Frequency :-10892
☞🔶 Symbol rate:-27500
☞🔶 Polarity:-H

09/06/2016

wow እንኳን ደስ አላችሁ በ Nilesat ለማግኘት ይችን ፍሪኩዌንሲ ያስገቡ
☞Channel Name= EOTC
☞frequency 11353
☞symb 27500/V

09/06/2016

☞በቤትዎ #በነፃ በ Nilesat በማንኛውም ሪሲቨር እና ዲሽ ለመመልከት ይህን ፍሪክዋንሲ ሪሲቨሪ ላይ ያስገቡ።
Nilesat
☞ ፍሪክዋንሲ 11900 v 27500
☞ የቻናሉ ስም Tv5monde orient

07/06/2016

☞ ለመስራት
☞ መጀመሪያ አንድ ሳታላይት እንመርጥና የሚከተለውን TP እንሞላለን
የሳታላይት ሊስት ዉስት የግድ yahsat የሚል መኖር የለበትም፡፡ የፈለግነውን አንዱን ሳት መርጠን
lnb ሴቲንጉን ዩኒቨርሳል ላይ ካደረግነው ይበቃል፡፡ ይሮበርድ9 የሚለውን ካገኘን ግን እሱን ብንጠቀም ይመረጣል፡፡
ምክንያቱም እዛ ላይ ያሉት ትራንስፖንደሮች yahsat ጋር ካሉት ጋር ተመሳሳይ ስለሆኑ በኋላ ብላይንድ ሰርች
ወይም ኔትዎርክ ሰርች ሳናደርግ በኖርማል ሰርች ሁሉንም ቻናሎች ማስገባት ስለምንችል ነው፡፡
ይህ እንግዴህ ብዙ ግዜ yahsat የሳታላይት ሊስት ዉስጥ የለም ምን ላድርግ እያሉ የሚነሱ ጥያቄዎችን
ጠቅለል አድርጎ ለመመለስ በሚል ነው፡፡
አሁን የMaiwand frequency 11785 H 27500 ን እንሞላለን ከዛ ዲሹ ወዳለበት እናቀናለን፡፡
አዲስ አበባ ላይ ሆነን ይህንን ሳታላይት የምናየው በሚከተለው አንጻራዊ እይታ ነው
☞ angle:122.74° (True North)
Elevation angle:70.78°
LNB tilt (Skew):-56.18
ለንጽጽ ያክል የጋድ ቻናል ደግሞ በሚከተለው እይታ ይገኛል
☞ angle:105.37° (True North)
Elevation angle:53.97°
LNB tilt (Skew):-72.23°
ከዚህ እንደምናየው የጋድ ቻናልን አቅጣጫ ካወቅን yahsatን ለመስራት ዲሻችንን ጋድ ቻናል ካለበት ወደ ደቡብ
በ አስራስድስት ዲግሪ ዞር እናደርግና በ16.8 ዲግሪ ደግሞ ወደሰማይ ቀና እናደርገዋለን፡፡ ከዛ ስኪው አንግሉን ደግሞ
ጋድ ቻናል ካለበት በአስራስድስት ዲግሪ ወደ መሃል እንመልሰዋለን ማለት ነው፡፡
ሲግናል ከመጣልን በኋላ ተጨማሪ ☞TPዎች መጨመር እንችላለን
11766 V 27500
11823 H 27500
11862 H 27500
11881 V 27500
11900 H 27500
11938 H 27500
11958 V 27500
11977 H 27500
11996 V 27500
12073 V 27500
12120 V 12500
ከእነዚህ TPዎች የተወሰኑትን ከጨመርን በኋላ ኔትዎርክ ስካን ኦን አድርገን ስካን ስንለው የተቀሩትን TPዎች
ኦቶማቲክሊ እራሱ ፈልጎ ያስገባልናል፡፡ አለዚያም ሪሲቨራችን ብላይንድ ስካን የማድረግ ፊቸር ካለው እሱን መጠቀምም
እንችላለን፡፡ አለዚያ ደግሞ ሁሉንም TPዎች በእጅ አድ ማድረግ ያን ያህል ከባድ የሚባል ስራ አይደለም፡፡
አጠቃላይ ወደ አስራስምንት የሚሆኑ ትራስንፖንደሮች ናቸው እዚህ ሳታላይት ላይ የሚገኙት፡፡
ከላይ የሰጠኋችሁን ስቴፖች ያለፋይንደር የሆነሰው ቲቪ ላይ እያየላችሁ ለመስራት ግፋ ቢል ወደ አስራምስት ደቂቃ ቢወስድባችሁ ነው፡፡ (y)

30/05/2016

Esat Radio on Nilesat ላይ ለመከታተል ከፈለጉ
Name☞ radio fer [[Esattv]] Freq☞11012
Symb☞27500/V
[[Superdishwork]]

28/05/2016

Wow Atletico Madrid Vs Real Madrid be Nilesat lemeketatel
Name ☞China Arab Tv
frequency ☞10727
symbolrat ☞27500h
[[Superdishwork]]

 ☞✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ይህ መረጃ ከፊተኛ ትኩረት ተሰጥቶ ይነበብ ።የዓለማችን ታዋቂዋና የክፍለ ዘመኑ ልዕለ ሃያሏአገር አሜሪካ ለአለም ህዝብ የሚበቃ 5  #ቢሊዮንየአውሬው ምልክት ያለበትን...
17/05/2016


☞✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔
ይህ መረጃ ከፊተኛ ትኩረት ተሰጥቶ ይነበብ ።
የዓለማችን ታዋቂዋና የክፍለ ዘመኑ ልዕለ ሃያሏ
አገር አሜሪካ ለአለም ህዝብ የሚበቃ 5 #ቢሊዮን
የአውሬው ምልክት ያለበትን #666 የያዙ ማይክሮ
ችፖችን በ ቴክኖሎጂ በኩል አምርታ
ጨረሰች። በእቅዷ መሰረት ከሆነ በዚህ በያዝነው
ዓመት ማለትም ከሚያዚያ ወር #2016 መጨረሻ
ጀምሮ #አፍሪካዊያን እንዲቀበሉ ይደረጋል።
ለሙከራ #በፍሎሪዳ #የቢዮንሴ ቸርች ( ቤተ ሰይጣን
አምልኮ ) ውስጥ የሚገኙ የሰይጣን ሉሲፈር
ወይም #የኢሉምናቲ መንፈስ አምላኪዎች
መቀበላቸው ተሰምቷል ። በጣም ይገርማል !
አገሪቱ በሚገርም ሁኔታ ያውሬው ቁጥር ያለበት
በሰዎች የእጅ መዳፍ እንዲገባ
በታቶ ወይም በጥቁራት መልክ እጅ ላይ ምልክቱ
እንዲደረግ #በ2020 ሙሉ በሙሉ በዜጎች ለይ
ተግባራዊ እንዲሆን ዝግጂቷን አጠናቃለች።
በእጅ ውስጥ የሚገባው #ችፕ የሩዝ ፍሬን ያህል
ይዘት ሲኖረው
☞ #የባንክ አካውንት
☞የመንጃ ፈቃድ
በአጠቃላይ የባለቤቱን ማንነት ሙሉ መረጃ የያዘ
መሳሪያ ነው።☞ የዚህ ሰይጣን ወይም የአውሬው
ቁጥር የሌለበት ማንኛውም የሰው ልጅ ወደፊት
ዘመን ምንም ዓይነት ነገሮችን እንዲሁ
መግዛትም ሆነ መሸጥ መለወጥ ወይም
በአውሮፕላንም ሆነ በማንኛውም ሞተር ባላቸው
☞ተሽከርካሪ ትራንስፖርቶች ላይ በፍፁም መጓጓዝ
እንደማይችል ይደረጋል።
-13 :16 ታናናሾችና ታላላቆችም
ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም
ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን
እንዲቀበሉ ይደረጋል ።
#17 የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር
ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም
ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ። 18 አእምሮ ያለው
የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩም የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም
ስድስት መቶ
ስድሳ ስድስት ነው(666)።
☞ሼር ያድርጉ ላልሰማ አሰሙ

03/05/2016

New spritual channel on nilesat
☞Name= WW Tv
☞freq= 11093
☞symb=27500H
[[superdishwork]]

New Film  Channel on Nilesat (y)  Name= HD Action freuancy= 11138symbol= 27500 H [[Suprtdishwork]]
29/04/2016

New Film Channel on Nilesat (y)
Name= HD Action
freuancy= 11138
symbol= 27500 H
[[Suprtdishwork]]

Address

Wendo
SHOWMAP,CHECK-INSANDSTARRATINGSONTHEPAGE

Telephone

0938652859

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Super Dish Work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share