24/09/2024
ቦሔም አሰናናሁም!
በሙሉወርቅ ሪዞርት አረቅጥ ልዩ የመስቀል በዓል በማስመልከት ከሚዘጋጁ መርኃ ግብሮች ከሚገኘው ገቢ 2% በዞኑ ለሚገኙ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች በቀጥታ ይውላል፡፡
በተጫመሪም በሙሉ ወርቅ ሪዞርት መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተዘጋጀው ልዮ የኮንሰርት ፕሮግራም የትኬት መሸጫ ቦታና ትኬቱን የምታገኙበትን መንገድ ጠይቃችውናል።
ለበለጠ መረጃ:-
09 65 12 22 22
09 65 21 11 11
09 22 46 40 41