Afar People's Voice - APV

Afar People's Voice - APV ይህ ፔጅ የአፋርን ህዝብ ታሪክና ባህል፣ ማህበራዊና ፖለቲካን የሚዳስስ እና ተአማኒነት ያላቸውን መረጃዎች የሚያቀብል የእርሶ ገፅ ነው።
(6)

በደም ግባት የታጀበ የተፈጥሮ ውበት 😊❤ #አፋርዋ 😊😍
12/07/2025

በደም ግባት የታጀበ የተፈጥሮ ውበት 😊❤
#አፋርዋ 😊😍

አቶ ጌታቸው ረዳ መሰናበታቸውን ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አስታወቁከሚዲያ ጠፋ ብለው የሰነበቱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጌታቸው ረዳ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ ፕሬዚዳንትነት መሰናበቱን አስ...
07/04/2025

አቶ ጌታቸው ረዳ መሰናበታቸውን ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አስታወቁ

ከሚዲያ ጠፋ ብለው የሰነበቱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጌታቸው ረዳ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ ፕሬዚዳንትነት መሰናበቱን አስታወቁ።

ጠ/ሚ አብይ አህመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ያስተላለፉት መልእክት ትርጉም።

“በሕገ መንግሥቱ 62 (9)፣ በአዋጅ 359/1995 አንቀጽ 15(3) እና ደንብ ቁጥር 533/2015 እና በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት፣ አቶ ጌታቸው ረዳ ባለፉት ሁለት ዓመታት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ሆነው አስተዋይነትና አመራር የፌዴራል መንግሥት ዕውቅና ተሰጥቶታል። ስለ ቆይታቸው አመሰግናቸዋለሁ። ወደፊትም ተቀራርበን እንደምንሰራ አረጋግጣለሁ።” ብለዋል።

 ትራኦሬ>  ኢብራሂም ትራኦሬ የብርኪናፋሶ ፕሬዝደንት
01/04/2025

ትራኦሬ

>
ኢብራሂም ትራኦሬ
የብርኪናፋሶ ፕሬዝደንት

የጅቡቲ መንግስት በአፋር ህዝብ ላይ ድንገተኛ የድ×ሮን ጥቃ×ት አደረሰ!!!!የጅቡቲ መንግስት የኢትዮጵያን አየር ሃይል ድንበርን በመጣስ በአፋር ክልል ኤሊደዓር ወረዳ ሲያሩ ተብላ በምትጠራው ...
31/01/2025

የጅቡቲ መንግስት በአፋር ህዝብ ላይ ድንገተኛ የድ×ሮን ጥቃ×ት አደረሰ!!!!

የጅቡቲ መንግስት የኢትዮጵያን አየር ሃይል ድንበርን በመጣስ በአፋር ክልል ኤሊደዓር ወረዳ ሲያሩ ተብላ በምትጠራው ቀበሌ ላይ በሚኖሩ የአፋር አርብቶ አደሮች ላይ ሁለት የድ×ሮን ጥቃ×ት አድርሷል!

በመጀመሪያ በትላንትናው እለት በተፈፀመ የድ×ሮን ጥቃ×ት የአራት ንፁሃን ዜጎች ህይ×ወት የቀ×ጠፉ ሲሆን በዛሬው ቀን እነዚያን በመ×ቅበር ላይ በነበሩ ንፁሃን ዜጎች ላይ በ ድጋሜ ሁለተኛ የድ×ሮን ጥቃ×ት ተፈፅሟል!!

ይህ የዶክተር መሐመድ ሽኩርአሚን ሆስፒታል መልዕክት ነውቃል አይታጠፍም።ውዶቼ,ከውድድር በፊት ባልተነገረ የተድበሰበሰ የዳኝነት ሂደት 70/30 በሚልና  ያም ሆኖ ያመጣነው ውጤት በግልጽ ሳይነ...
26/12/2024

ይህ የዶክተር መሐመድ ሽኩር
አሚን ሆስፒታል መልዕክት ነው
ቃል አይታጠፍም።

ውዶቼ,
ከውድድር በፊት ባልተነገረ የተድበሰበሰ የዳኝነት ሂደት 70/30 በሚልና ያም ሆኖ ያመጣነው ውጤት በግልጽ ሳይነገር
የጠበቅነውን ውጤት በመነፈጋችን ቅር ብንሰኝም,ለእናቶችና ጨቅላ ህጻናት ጤና ክብካቤ ቃል የገባነውን አስር ሚሊዮን ብር ምንም ሳናጓድል ከራሳችን ከአሚን ሆስፒታል ወጪ አድርገን ለማሥፈጸም የወሰንን መሆኑን በድጋሚ ቃል እንገባለን።

ለሚሆነው ሁሉ አላህ ምክንያት አለው።

ፍትሕ ለአክሱም ሙስሊሞች‼=====================✍ «በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ ሙስሊም ተማሪዎች "ሂጃባችሁን ካላወለቃችሁ አትማሩም" በሚል ከትምህርት ገበታ መፈና...
18/12/2024

ፍትሕ ለአክሱም ሙስሊሞች‼
=====================

✍ «በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ ሙስሊም ተማሪዎች "ሂጃባችሁን ካላወለቃችሁ አትማሩም" በሚል ከትምህርት ገበታ መፈናቀላቸውን ተማሪዎቹ ለሀሩን ሚዲያ ባደረሱት መረጃ ገልፀዋል።

እንደተማሪዎቹ ገለፃ ከላይ የመጣ መመሪያ ነው በሚል ሂጃባችሁን አውጣታችሁ ተማሩ አሊያም ትምህርት ቤቱ መግባት አትችሉም ተብለናል ያሉ ሲሆን በዚህም ምክንያት በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተገልጿል።

ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ትምህርት ቤት ሲገቡ ሂጃባቸውን አውልቀው በመግባት ተምረው ከትምህርት ቤቱ ሲወጡ ደግሞ ሂጃባቸውን በመልበስ እየተማሩ ነው ተብሏል።

ከትምህርት ገበታቸው የተፈናቀሉ ተማሪዎች ከሳምንታት በላይ ማስቆጠራቸውን ገልፀው በዚሁ ምክንያት የሚድ ፈተና አምልጦናል ብለዋል።

ይህንኑ ጉዳይ በተመለከተ ሀሩን ሚዲያ ከአክሱም ከተማ መጅሊስን የጠየቅን ሲሆን ችግር መኖሩን እውነት መሆኑን ገልፀው የወረዳው መጅሊስ ከከተማ እስከ ክልል ላሉ የትምህርት ቢሮዎች እና የፀጥታ ቢሮዎች ጉዳዩን ማመልከታቸውን ገልጸዋል።

ይሁንና እስካሁን መፍትሔ አላገኘንም ያሉ ሲሆን እየተደረገብን ያለው ሀይማኖታዊ በደል የለየለት ጭቆና ነው ሲሉ የከተማዋ መጅሊስ ዋና ፀሀፊ ገልፀዋል።

የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በበኩሉ ሒጃብ አትልበሱ የሚል ህገመንግስት የለም ያለ ሲሆን መፍትሔ ለማምጣት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየሰራን ነው ብሏል።

በአክሱም ከተማ በሁለት ሁለተኛ ደረጃ በአንድ መሰናዶ እንዲሁም በበርካታ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሂጃብ እንዳይለበስ መከልከሉ ተገልጿል።»

© ሀሩን ሚዲያ

😭💔ትኩረት በረሀብ አለንጋ ላይ ላሉት ለሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ወገኖቻችን::በአስቸኳይ እርዳታ እና አስፈላጊ የህክምና ቁሳቁስ እንዲቀርብላቸው እንማፀናለን::
15/12/2024

😭💔

ትኩረት በረሀብ አለንጋ ላይ ላሉት ለሰሜን ወሎ ዞን ላስታና ቡግና ወረዳዎች ወገኖቻችን::

በአስቸኳይ እርዳታ እና አስፈላጊ የህክምና ቁሳቁስ እንዲቀርብላቸው እንማፀናለን::

06/12/2024

ለሁሉም አስጎብኚ ድርጅቶች።
ወደ ሙርሲ የምታደርጉት ጉዞ ካለ ጥንቃቄ እንድታደርጉ
በጎብኚዎች እና የአስጎብኚ ሰራተኞች ላይ የደረሰ ጥ*ቃት መኖሩ ተረጋግጠዋል።

Via፦ Ethiopian Tourism

06/12/2024

ብልሃተኛዋ ሴት!!🤗
゚viralシfypシ゚viralシalシ ゚viralシ ゚ ゚viralシ2024fyp

06/12/2024

゚viralシfypシ゚viralシalシ

Address

City Of Westminster

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar People's Voice - APV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afar People's Voice - APV:

Share