Gonder tube ጎንደር.

Gonder tube ጎንደር. ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎች እናደርሳለን

ይህ አርበኛ ማን ይባላል
24/09/2025

ይህ አርበኛ ማን ይባላል

ራስ አርበኛ ኪሩቤል ክንዱ ከጎንደር ከተማ እስከ ጭናና እንዲሁም ጋሸና የህውሀትን ስርዓት ወሻ የከተተ፤የአማራ ህዝብ በእጅጉ እንዲነቃ በተለያዩ የትግል ስልቶች ህዝብን ያነቃ፤የሀይማኖት ተቋም...
23/09/2025

ራስ አርበኛ ኪሩቤል ክንዱ ከጎንደር ከተማ እስከ ጭናና እንዲሁም ጋሸና የህውሀትን ስርዓት ወሻ የከተተ፤የአማራ ህዝብ በእጅጉ እንዲነቃ በተለያዩ የትግል ስልቶች ህዝብን ያነቃ፤የሀይማኖት ተቋም እንዳትደፈር ለማሀተቡ የቆመ፤ አሁናዊ ስርዓቱን አንባገነኑን ጎንደርከተማ ላይ በመፋለም 3ኛ ፓሊስ ጣቢያ የመሸገውን የአብይን ተልኮ አስፈፃሚ ምሽግ በመስበር የክብር መስዕዋትነት የከፈለ።

ውድ አባቱ በሀዘን ዋጋ የከፈለ ልጆቹን አድገው ማዐረግ ይዘው ሳያይ የሞቀ ትዳሩንና ቤቱን በመተው ለእውነት ቤዛ የሆነ!!!

ወንድማችን አንተ የሞትክለትን አላማ ዳር ለማድረስ የቻልነውን ሁሉ እናደርጋለን።እንወድሀለን።ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!

በጣም ልብ የሚነካ ታሪክነርስ ይመስገን ጌታ ይባላል ።በአሶሳ ዩኒቨርስቲ በ 2013ዓም 3.9 ይዞ የተመረቀ ነው በአሁኑ ሰዓት በሉማሜ የመ/ደ/ሆስፒታል ነው የሚስራ።ነርስ ይመስገን በሚከፈለዉ...
23/09/2025

በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ
ነርስ ይመስገን ጌታ ይባላል ።በአሶሳ ዩኒቨርስቲ በ 2013ዓም 3.9 ይዞ የተመረቀ ነው በአሁኑ ሰዓት በሉማሜ የመ/ደ/ሆስፒታል ነው የሚስራ።ነርስ ይመስገን በሚከፈለዉ ደመወዝ ቤተሰቡን ማስተደደር ስላልቻለ በትርፍ ሰዓቱ ፍራፍሬ እና እንጨት ፈልጦ እየሸጠ ይተዳደራል ።ፍትህ ለጤና ባለሙያዎች።

ሁለት አመት ነብስህ በሰላም ትረፍ  ጀግና ይሞታል ጀግና ይወለዳል ድል ለአማራ ህዝባዊ ሰራዊት
23/09/2025

ሁለት አመት ነብስህ በሰላም ትረፍ ጀግና ይሞታል ጀግና ይወለዳል ድል ለአማራ ህዝባዊ ሰራዊት

አሳዛኝ ዜናበዛሬው እለት በአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ፈንድቃ ቀበሌ መድሃኒያለም ገዳም ዓለም በቃኝ ብለ...
20/09/2025

አሳዛኝ ዜና

በዛሬው እለት በአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ፈንድቃ ቀበሌ መድሃኒያለም ገዳም ዓለም በቃኝ ብለው ገዳም የተቀመጡ አባት አቡሃይ ተስፋየ ቁሜ የሚባሉ የ 80 ዓመት አዛውንት የ ፋኖ መረጃ ትሰጣለህ በሚል በ08/01/2018 ዓ.ም የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሐይል ከገዳሙ ውስጥ በመግባት ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ደጋግመው በጥይት በመምታት እረሽነዋቸዋል።

እንሰባሰባለን!!እንሰለጥናለን!!እንታጠቃለን!!እናሸንፋለን!!የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ስልጠና መምሪያ ጥንቅቅ ያሉ ኮማንዶዎች!!
20/09/2025

እንሰባሰባለን!!
እንሰለጥናለን!!
እንታጠቃለን!!
እናሸንፋለን!!

የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ስልጠና መምሪያ ጥንቅቅ ያሉ ኮማንዶዎች!!

የታመመዉ በጉ ሀኪሙ  ቀበሮአቃቢዉም  ተኩላ ምስክር  ዝንጀሮዳኛዉ  ጅብ  ሆነና;ታሞ  መዳን  ቀረ አሳማዉ በዛና 💔
19/09/2025

የታመመዉ በጉ ሀኪሙ ቀበሮ
አቃቢዉም ተኩላ ምስክር ዝንጀሮ

ዳኛዉ ጅብ ሆነና;
ታሞ መዳን ቀረ አሳማዉ በዛና 💔

የጀግና መስዋነት!!ወጣቱ አርበኛ ማሩ ከቤ የአማራን ህዝብ ህልዉና፣ መብትና ክብር ለማስከበር ለአመታት አገዛዙን በፅናት፣ በታማኝነትና በቁርጠኝነት ሲታገል ኑሮ የክብር መስዋትነት ከፍሏል። ይ...
18/09/2025

የጀግና መስዋነት!!
ወጣቱ አርበኛ ማሩ ከቤ የአማራን ህዝብ ህልዉና፣ መብትና ክብር ለማስከበር ለአመታት አገዛዙን በፅናት፣ በታማኝነትና በቁርጠኝነት ሲታገል ኑሮ የክብር መስዋትነት ከፍሏል። ይህ ለታላቅ ህዝብ የተከፈለ ታላቅ መስዋትነት ነዉና ሁሌም በህዝብ ልብ ዉስጥ ትኖራለህ።

ሰበር የድል ዜናየወልደያው ከተማ ሰርጂካል ኦፕሬሽንና የጃራ ወታደራዊ ካምፕ ሙሉ ለሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ገብቷል
16/09/2025

ሰበር የድል ዜና

የወልደያው ከተማ ሰርጂካል ኦፕሬሽንና የጃራ ወታደራዊ ካምፕ ሙሉ ለሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ገብቷል

አማራ ያገር ባለ አደራ
14/09/2025

አማራ ያገር ባለ አደራ

🔥 ‼️ለመላዉ የፋኖ ሠራዊት እና ለመላዉ የአማራ  ህዝብ እንዲሁም ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ  እንኩዋ ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አሸጋገረን አሸጋገራችሁ  ። 2018 ዓ.ም የዉ...
14/09/2025

🔥 ‼️

ለመላዉ የፋኖ ሠራዊት እና ለመላዉ የአማራ ህዝብ እንዲሁም ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኩዋ ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አሸጋገረን አሸጋገራችሁ ። 2018 ዓ.ም
የዉጤት የድል የመተባበርና የስኬት ዓመት ያድርግልን ። በወንድሞቻችን ደምና ዋጋ እዚህ ደርሰናልና ቀጣዩን አመት የከፈሉትን ዋጋ የሚዘክር አንድነትንና የድል ጉዞ በአደራነት እንደተሸከምን እያሰብን ለህዝባችን የሚበጀዉን ሁሉ ለማድረግ እራሳችን እናዘጋጅ ። ለከፋፋይ ለታርጋ ለጣፊና ልዩነት ለሚናፈቁ ሽብልቆች በራችንም ጆሯችንም ዝግ አድርገን በራሳችን በሜዳዉ ሀሣብ ልክ እንራመድ ።እንደ ህዝብ የመትረፍ ተስፋችን ከእግዚአብሔር በታች በእዉነት እንዲሁም ተግባር ባለዉ ዉጤት አምጭ ዉሳኔና ብርቱ አማራዊ የተባበረ ክንድ ላይ የተመረኮዘ ነዉ።እናም ነጋዴ፣ ገበሬ ፣የመንግስት ባለሙያ፣ ባለሀብት፣ ባለጉልበት ፣ባለመረጃ ሁሉም አማራ የበኩሉን ይረባረብ።ሁላችንም በሆድና በገንዘብ የማይገረድ አማራ ሆን እንቁም። አምላክ በድል ያገናኘን።

©አርበኛ ሳሙኤል ባለድል የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ

ለአማራነት ውድ ህይወታቸውን የገበሩ እንቁዎች
14/09/2025

ለአማራነት ውድ ህይወታቸውን የገበሩ እንቁዎች

Address

London

Telephone

+918006575444

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gonder tube ጎንደር. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share