19/06/2025
ታዬ ጆሮው የደነቆረው በ2010 መጨረሻ አካባቢ ነው፣ ከዛን ጊዜ ጀምሮ በተሰጠው ሀላፊነት የሚጠቅም ነገር ከመስራት ይልቅ እከሌ ምሳውን ለምን በላ? ለምን የሀይላንድ ውሀ ይጠጣል? ... ወዘተ በሚሉ ጉዳዮች ሲያላዝን ነው የቆየው....እከሌ ሌባ ነው ይላል... የተሰረቀን ነገር አያቀርብም....እከሌ ለህዝብ አይሆንም ይላል...ለራሱም ለህዝብ የሚጠቅም አይሰራም....which is mad man❗️