E T H I O T I M E S

E T H I O T I M E S 🇪🇹 Ethiopia is the best country from Africa 🌍

አዱ ገነት!
11/11/2025

አዱ ገነት!

😭😭😭
19/10/2025

😭😭😭

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

አንቱ የሀገር ካስማ የአንድነት አርማ

እጅግ በጣም አዝኛለሁ 😭
የአሊም ሞት...
አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያቀማጥልዎት🤲
ለመላው ቤተሰቦችና ለሙሂቦቻቸው በሙሉ ሶብሩን ጀሚል ይስጣችሁ::ይስጠን::

😭😭😭😭😭
19/10/2025

😭😭😭😭😭

በአባታችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት እጅግ አዝኛለዉ !!

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ እጅግ ትሁት ፣ የሀገር ወዳድ ምልክት ፣ በሁሉም ዘንድ የሚወደዱ ፣ የሚደመጡ እና የሚከበሩ አባታችን ነበሩ ።

ለቤተሰቦቻቸዉ ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ ፣ እንዲሁም ለመላዉ የኢትዮዽያ ሕዝብ በከተማ አስተዳደራችን ስም ልባዊ መፅናናትን እመኛለዉ ።

ፈጣሪ አምላክ ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

Lubbuun dabruu abbaa keenya dursaa M***ii Haaji Umar Idiriisitti baay'ee gaddineerra.

Dursaa M***i Haaji Umar Idiriis abbaa keenya baay'ee gara laafessa,mallattoo jaalala biyyaa,hunda biratti kan jaalataman,kan dhageettii qaban fi kan kabajaman turan.

Maatiisaaniif akkasumas uummata Itoophiyaa hundaaf maqaa bulchiinsa magaalaa keenyaatiin jajjabina hawwa.

Waaqni uumaa lubbuusaanii jaannata haa jiraachisu.

😭😭😭
19/10/2025

😭😭😭

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን!!
ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል! አላህ ቀብራቸውን ኑር ያድርግላቸው 😭😭

😭
19/10/2025

😭

ፊርደውስ ማረፊያዎ ይሁን!!
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

የሁላችንም አባት የነበሩት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል::

የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደ አኼራ ሄደዋል::

አላህ መልካም አበርክቷቸውን ይቀበላቸው፣ ምህረቱን ይለግሳቸው፣ በጀነተል ፊርዶስ ይመንዳቸው

😭😭😭😭😭
19/10/2025

😭😭😭😭😭

ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን
💢💢💢💢💢💢💢💢💢

ٱلَّذِينَ إِذَآ أَصَـٰبَتْهُم مُّصِيبَةٌۭ قَالُوٓا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رَٰجِعُونَ ١٥٦

«እነዚያን መከራ በነካቻቸው ጊዜ ነን። የሚሉትን አብስር»(አል-በቀራህ፡ 156)

ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን። አባታችን ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ ወደ ቀጣይ ዓለም መሻገራቸውን ሰማን ። ለዓመታት በጥሩም በመጥፎም ሁኔታ ዉስጥ አብረን ሰርተናል። ለሕዝበ ሙስሊሙ መልካም ከማሰብ በመነጨ ኢጅቲሃድ የሀሳብ ልዩነት የተንጸባረቁባቸው ጥቂት ሰሞንም አሳልፈናል። በመልካም ወዳጅነት በአባትና ልጅነት እየተያየንም አብረን ብዙ ሰርተናል። በግልም ሆነ እንደ ኮሚቴ አባልነትም አብረን ብዙ ተቀማምጠናል። ተማክረናል። ዛሬ ሙፍቲ ወደ ቀጣዩ ዓለም ተሻግረዋል።

ዱንያና በዉስጧ ያለው ሁሉ ጊዜያዊ መሆኑን ደጋግሞ የሚያስታውሰን ሞት እኛንም በየተራ ይጠብቀናል። አላህ ሙፍቲ ሐጅ ዑመርን እዝነቱንና ምህረቱን በማጎናጸፍ በጀነተል ፊርደውስን እንዲመነዳቸው እንለምነዋለን። አላህ ለኛም መልካም ፍጻሜን ይለግሰን ዘንድ እንማጸነዋለን።

እርሳቸው ወደ ማይቀረው ዓለም ተሻግረው ከሥራቸው ጋር ተገናኝተዋል። በልቦቻችን ቅሬታ ያሉን በሙሉም አውፍ ከማለት ተሻግረን ዱዓ እናድርግላቸው። የትኛውም ሟች በቅን ልቦና ከአላህ ለርሱ ምህረትን ከመለመን የበለጠ የሚጠቅመው ነገር የለምና በዱዓችን እናግዛቸው። ለዘመድ ወዳጆቻቸው በሙሉ «አላህ ምንዳችሁን ያልቅላችሁ፥ ለሟቻችሁም አላህ ምህረትን ይለግስ። ጉዳታችሁን በመልካም ይለውጥላችሁ።» እያልኩ አላህ መጽናናቱን ይለግሳችሁ።

አሕመዲን ጀበል

😭😭😭😭😭
19/10/2025

😭😭😭😭😭

Innaalillaahi wa’innaa Ilayhi Raaji’uun
Wal duraa duuba ta’uudha male biyya hafa hin qabne bakka waan duniyaatti facaasan muratan namni erraa hafu hin jiru
Rabbi Rahmata isiniif hagodhu

Address

London
London

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when E T H I O T I M E S posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share