Zehaview

Zehaview ✨ ሃሳብ፣ መረጃ እና አዝናኝ ወጎች በአንድ ቦታ።

💙 Like | 👉Follow | 🚀 Share
(7)

በመጨረሻም የ12ኛ ክፍሎች ጉጉት አበቃ!  ለማየት👉 zehulu.net         #ትምህርትሚኒስቴር
22/08/2026

በመጨረሻም የ12ኛ ክፍሎች ጉጉት አበቃ! ለማየት👉 zehulu.net

#ትምህርትሚኒስቴር

የት ነው ይህ ውብ ቦታ ?
13/08/2026

የት ነው ይህ ውብ ቦታ ?

13/08/2026

ደርሰናል ደርሰና ጎበዝ 360 k💪💪💪

13/08/2026

ጠበብ እና ሰሪዋ 😍😍😍

13/08/2026

ጥበብ በባለቢቷ እንደዚህ ነው😍

12/08/2026

እስኪብርቶን ወደ መኪና የመቀየር ቻለልንጅ🙏💪

12/08/2026

ባለ አንዱ birr ሰውዬ ተገኘ😁

ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን!👏 ⛪️ጎንደርኢትዮጵያ
03/08/2026

ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን!👏 ⛪️

ጎንደር
ኢትዮጵያ

ሀገር ቤት 😍💌😍
02/08/2026

ሀገር ቤት 😍💌😍

Picture of the Day :-የዕለቱ ድንቅ ምስል 🙏❤️የዓመቱ የቅዱስ ገብርኤል በዓልበእጇ ያዘችው አረንጓዴ ቀጤማ ብቻ አይደለም—የቅድስና፣ የተስፋ እና የትውልድ እምነት የበረከት ውርስ ...
27/07/2026

Picture of the Day :-የዕለቱ ድንቅ ምስል 🙏❤️

የዓመቱ የቅዱስ ገብርኤል በዓል

በእጇ ያዘችው አረንጓዴ ቀጤማ ብቻ አይደለም—የቅድስና፣ የተስፋ እና የትውልድ እምነት የበረከት ውርስ እንጂ።

በትንሿ ልጅ የዋህ እርምጃና ጽናት ውስጥ የእምነት ታላቅነት፣ የሃይማኖት ውበት እና የነገ ተስፋ ቁልጭ ብሎ ይታያል።

እምነት ገና በልጅነት ልብ ውስጥ የሚዘራ፣ በየዋህነትና በፍቅር የሚያብብ ታላቅ ጸጋ ነው።

ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በምልጃውና በተራዳኢነቱ ከሁላችን ጋር ይሁን፤

ሀገራችንንና ሕዝባችንን በሰላም፣ በምህረትና በበረከት ይጠብቅልን።

📷Biniam Temesgen

Address

Dubai
25315

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zehaview posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share