New media - አዲስ ነገር ሚዲያ

New media - አዲስ ነገር ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from New media - አዲስ ነገር ሚዲያ, Media/News Company, American, London.

01/08/2024
ዓለም ይወቀው!(ከማዕከላዊ ጎንደር)ሕፃን አንድነት ዘመነ ታፈነ!እጅግ አሳፋሪ ተግባር ነው የተፈጸመው። መንግሥት ነኝ የሚለው አካል የፋኖ ቤተሰቦችን እያገተ ነው። ይሄን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰ...
25/07/2024

ዓለም ይወቀው!

(ከማዕከላዊ ጎንደር)

ሕፃን አንድነት ዘመነ ታፈነ!

እጅግ አሳፋሪ ተግባር ነው የተፈጸመው። መንግሥት ነኝ የሚለው አካል የፋኖ ቤተሰቦችን እያገተ ነው። ይሄን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያውቀው ይገባል።

አባቱ ፋኖ እና ፖለቲከኛ ዘመነ ምህረት እንደገለፀው መንግሥት ልጄን እናርደዋለን። እንገድለዋለን። እያሉ ዛቻ እያሰሙ ነው። ይህንን ዓለም ይወቀው ብሏል።

የታሪክ ምሁሩ ዘመነ ምህረት የቀድሞው የመኢአድ ም/ፕሬዚዳንት በአሁኑ ሰዓት የአፄዎቹ የፋኖ ኃይሎች የፖለቲካ ጉዳይ ተጠሪ ነው።

ስለ ሕፃን አንድነት ዘመነ የፍርድ ቤት ውሎዎች እና ስለ ዘመነ ምህረት የፖለቲካ ተሳትፎ ሁሉም የሚያስታውሰው የ2008 የተጋድሎ ታሪክ ነው።

የሕፃን አንድነት ዘመነ ፎቶ አባቱ በካቴና በታሰረበት ወቅት አባቱን ለመመልከት ፍርድ ቤት በነበረበት ወቅት የተወሰደ የወቅቱ መነጋገሪያ ፎቶ ነበር።

ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም

25/07/2024

የጀግኖች አንድነት ይቀጥላል

መረጃ ሞጣየሞጣ ማረሚያ ቤት ፖሊሶች ሁኔታውን በመስጋት ማረሚያ ቤቱን ጥለው በመጥፋታቸው ማረሚያ ቤቱ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል፤ ከዚህ በፊት የታሰሩ ፋኖዎችም ነጻ ወጠዋል ተብሏል።የፋሽስቱ ሰ...
06/08/2023

መረጃ ሞጣ

የሞጣ ማረሚያ ቤት ፖሊሶች ሁኔታውን በመስጋት ማረሚያ ቤቱን ጥለው በመጥፋታቸው ማረሚያ ቤቱ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል፤ ከዚህ በፊት የታሰሩ ፋኖዎችም ነጻ ወጠዋል ተብሏል።

የፋሽስቱ ሰራዊት የሞጣ ዘይት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ (ኢንዱስትሪ ፓርክ) ውስጥ ሆነው ወደ ከተማው ከባድ መሳሪያ እየተኮሱ ነው ተብሏል። ሆኖም ግን ይህ የፋሽስት ኃይል በፋኖና በህዝቡ ስለተከበቡ መውጣት እድል የለውም ተብሏል።

ይሄንንም አትስሙት…!"…የደመራው እሳት ወዴት እንደሚወድቅ ሲያይ ዛሬ ኮተተት እያለ ዐማራ፣ ዐማራ ሊጫወት መጥቷል። ዐማራ የሚባል ብሔር የለም እያለ የትግሬና የኦሮሞ ዘረኞችን ጮቤ ሲያስረግጥ...
06/08/2023

ይሄንንም አትስሙት…!

"…የደመራው እሳት ወዴት እንደሚወድቅ ሲያይ ዛሬ ኮተተት እያለ ዐማራ፣ ዐማራ ሊጫወት መጥቷል። ዐማራ የሚባል ብሔር የለም እያለ የትግሬና የኦሮሞ ዘረኞችን ጮቤ ሲያስረግጥ ከርሞ፣ ዐማራ የሚታረድበትን ፍኖተ ካርታ ለአራጁ አቢይ ከጓደኛው ከብርሃኑ ነጋ ጋር አስረክቦ ሲያበቃ፣ በዓድዋ ጦርነት ወቅት እስላም ኢትዮጵያውያን አልተቀበሩም ብሎ በእስላምና በክርስቲያኖች መሃከል የጥላቻ መርዙን ሲዘራ ከርሞ። አማርኛ የወታደሮች ቋንቋ እንጂ የዐማሮች አይደለም እያለ ኦሮሞና ትግሬን ራሳቸውን በራሳቸው እንዲያረኩ ሳሙና ሆኖ ሲያገለግላቸው ከርሞ አሁን ደመራው ሊወድቅ፣ የዐማራ ፀሐይ ልትወጣ ስትል ከተፍ ብሎ ገተት ግትልትል ጽሑፍ ይዞ መጥቶ አይቼ ተገረምኩኝ። ይሄና ጓደኞቹ የመርዝ ብልቃጥ ናቸው። ዐማሮች ባሉበት እንዳይደርስ አርቃችሁ አስቀምጡት። አከተመ።

• ያመንከው ያድንህ…! ሚልኢላል ኢሄ…!

"ይህ ጦርነት ተራ ጦርነት አይደለም''ልክ እንደ አይሁዳውያን ከምድረገጽ እንዲጠፋ የተፈረደበት ታላቁ ዐማራን በመሠረታት ሀገር አንገቱን ደፍቶ እንዳይኖር የሚደረግ የመጨረሻው ትግል እንጂ የቅ...
06/08/2023

"ይህ ጦርነት ተራ ጦርነት አይደለም''

ልክ እንደ አይሁዳውያን ከምድረገጽ እንዲጠፋ የተፈረደበት ታላቁ ዐማራን በመሠረታት ሀገር አንገቱን ደፍቶ እንዳይኖር የሚደረግ የመጨረሻው ትግል እንጂ የቅንጦት ጦርነት አይደለም።

እናሸንፋለን✊

Address

American
London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New media - አዲስ ነገር ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share