ESAN TV ኢሳን ቲቪ

ESAN TV ኢሳን ቲቪ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ESAN TV ኢሳን ቲቪ, Social Media Agency, USA, London.

የሴቶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆነ!!የባርሴሎናዋ ስፔናዊት የመሐል ሜዳ ተጫዋች አይታና ቦንማቲ የ2025 የአመቱ ምርጥ የሴት ተጫዋች በመባል መመረጥ ችላለች። ስፔናዊቷ ተጨዋች አይታና ቦንማ...
22/09/2025

የሴቶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆነ!!

የባርሴሎናዋ ስፔናዊት የመሐል ሜዳ ተጫዋች አይታና ቦንማቲ የ2025 የአመቱ ምርጥ የሴት ተጫዋች በመባል መመረጥ ችላለች።

ስፔናዊቷ ተጨዋች አይታና ቦንማቲ ለሶስት ተከታታይ አመታት የአመቱ ምርጥ ሴት ተጨዋች በመባል ተመርጣለች።

የወንዶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆኗል ! የ 2025 የአመቱ ምርጥ የወንድ እግር ኳስ ተጫዋች በመባል ፈረንሳዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጫዋች ኡስማን ዴምቤሌ ማሸነፍ ችሏል። ኡስማን ዴምቤ...
22/09/2025

የወንዶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆኗል !

የ 2025 የአመቱ ምርጥ የወንድ እግር ኳስ ተጫዋች በመባል ፈረንሳዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጫዋች ኡስማን ዴምቤሌ ማሸነፍ ችሏል።

ኡስማን ዴምቤሌ የመጀመሪያው የሆነውን የባሎን ዶር ሽልማት ከሮናልዲንሆ እጅ መቀበል ችሏል።

የባሎን ዶር ሽልማት ዛሬ ይደረጋል ! የ 2025 የባሎን ዶር ሽልማት በፓሪስ ፈረንሳይ ዛሬ ሲደረግ የአለማችን ምርጥ የወንድ እና ሴት ምርጥ ተጫዋቾች ምርጫ ይደረጋል። ላሚን ያማል እና ኡስማ...
22/09/2025

የባሎን ዶር ሽልማት ዛሬ ይደረጋል !

የ 2025 የባሎን ዶር ሽልማት በፓሪስ ፈረንሳይ ዛሬ ሲደረግ የአለማችን ምርጥ የወንድ እና ሴት ምርጥ ተጫዋቾች ምርጫ ይደረጋል።

ላሚን ያማል እና ኡስማን ዴምቤሌ የአመቱ ምርጥ ወንድ ተጫዋች ሽልማትን ለማሸነፍ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል።

በሴቶች ዘርፍ የአምናዋ አሸናፊ አይታና ቦናማቲን ጨምሮ አሌክስ ፑቴላስ እና ማርዮና ካልዴቲኒ ይጠበቃሉ።

የባሌን ገዳይ ይቅር ብየዋለሁ !የቻርሊ ከርክ የሽኝት መርሀ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ በአስር ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በተገኙበት "ይቅር ብዬዋለሁ ምክንያቱም ክርስቶስ ያደረ...
22/09/2025

የባሌን ገዳይ ይቅር ብየዋለሁ !

የቻርሊ ከርክ የሽኝት መርሀ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ በአስር ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በተገኙበት "ይቅር ብዬዋለሁ ምክንያቱም ክርስቶስ ያደረገው እንደሱ ነው ቻርሊም ቢሆን የሚያደርገው እንዲሁ ነው!" ስትል የባሏን ገዳይ በባሏ የቀብር ሽኝት ላይ ምህረት ሰጥታለች።

አርሰናል በዚህ የውድድር ዘመን የቻምፒየንስ ሊግ ጉዞውን በድል ጀምሯል! በትጋት፣ በብልሃት እና ከተቀያሪ ወንበር በተነሱ ኮከቦች አስደናቂ ብቃት፣ የስፔኑን አትሌቲክ ክለብ 2 ለ 0 በሜዳው ...
16/09/2025

አርሰናል በዚህ የውድድር ዘመን የቻምፒየንስ ሊግ ጉዞውን በድል ጀምሯል! በትጋት፣ በብልሃት እና ከተቀያሪ ወንበር በተነሱ ኮከቦች አስደናቂ ብቃት፣ የስፔኑን አትሌቲክ ክለብ 2 ለ 0 በሜዳው ማሸነፍ ችሏል። የጨዋታው ቁልፍ ተጫዋቾች ሆነው ብቅ ያሉት ጋብሪኤል ማርቲኔሊ እና ሊያንዶሮ ትሮሳርድ፣ የደጋፊዎችን ልብ በደስታ አቅልጠውታል።

Address

USA
London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ESAN TV ኢሳን ቲቪ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share