Good Morning Ethiopia

Good Morning Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Good Morning Ethiopia, Social Media Agency, USA, London.

የሴቶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆነ!!የባርሴሎናዋ ስፔናዊት የመሐል ሜዳ ተጫዋች አይታና ቦንማቲ የ2025 የአመቱ ምርጥ የሴት ተጫዋች በመባል መመረጥ ችላለች። ስፔናዊቷ ተጨዋች አይታና ቦንማ...
22/09/2025

የሴቶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆነ!!

የባርሴሎናዋ ስፔናዊት የመሐል ሜዳ ተጫዋች አይታና ቦንማቲ የ2025 የአመቱ ምርጥ የሴት ተጫዋች በመባል መመረጥ ችላለች።

ስፔናዊቷ ተጨዋች አይታና ቦንማቲ ለሶስት ተከታታይ አመታት የአመቱ ምርጥ ሴት ተጨዋች በመባል ተመርጣለች።

የወንዶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆኗል ! የ 2025 የአመቱ ምርጥ የወንድ እግር ኳስ ተጫዋች በመባል ፈረንሳዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጫዋች ኡስማን ዴምቤሌ ማሸነፍ ችሏል። ኡስማን ዴምቤ...
22/09/2025

የወንዶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆኗል !

የ 2025 የአመቱ ምርጥ የወንድ እግር ኳስ ተጫዋች በመባል ፈረንሳዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጫዋች ኡስማን ዴምቤሌ ማሸነፍ ችሏል።

ኡስማን ዴምቤሌ የመጀመሪያው የሆነውን የባሎን ዶር ሽልማት ከሮናልዲንሆ እጅ መቀበል ችሏል።

የባሎን ዶር ሽልማት ዛሬ ይደረጋል ! የ 2025 የባሎን ዶር ሽልማት በፓሪስ ፈረንሳይ ዛሬ ሲደረግ የአለማችን ምርጥ የወንድ እና ሴት ምርጥ ተጫዋቾች ምርጫ ይደረጋል። ላሚን ያማል እና ኡስማ...
22/09/2025

የባሎን ዶር ሽልማት ዛሬ ይደረጋል !

የ 2025 የባሎን ዶር ሽልማት በፓሪስ ፈረንሳይ ዛሬ ሲደረግ የአለማችን ምርጥ የወንድ እና ሴት ምርጥ ተጫዋቾች ምርጫ ይደረጋል።

ላሚን ያማል እና ኡስማን ዴምቤሌ የአመቱ ምርጥ ወንድ ተጫዋች ሽልማትን ለማሸነፍ ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል።

በሴቶች ዘርፍ የአምናዋ አሸናፊ አይታና ቦናማቲን ጨምሮ አሌክስ ፑቴላስ እና ማርዮና ካልዴቲኒ ይጠበቃሉ።

የባሌን ገዳይ ይቅር ብየዋለሁ !የቻርሊ ከርክ የሽኝት መርሀ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ በአስር ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በተገኙበት "ይቅር ብዬዋለሁ ምክንያቱም ክርስቶስ ያደረ...
22/09/2025

የባሌን ገዳይ ይቅር ብየዋለሁ !

የቻርሊ ከርክ የሽኝት መርሀ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ በአስር ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በተገኙበት "ይቅር ብዬዋለሁ ምክንያቱም ክርስቶስ ያደረገው እንደሱ ነው ቻርሊም ቢሆን የሚያደርገው እንዲሁ ነው!" ስትል የባሏን ገዳይ በባሏ የቀብር ሽኝት ላይ ምህረት ሰጥታለች።

አርሰናል በዚህ የውድድር ዘመን የቻምፒየንስ ሊግ ጉዞውን በድል ጀምሯል! በትጋት፣ በብልሃት እና ከተቀያሪ ወንበር በተነሱ ኮከቦች አስደናቂ ብቃት፣ የስፔኑን አትሌቲክ ክለብ 2 ለ 0 በሜዳው ...
16/09/2025

አርሰናል በዚህ የውድድር ዘመን የቻምፒየንስ ሊግ ጉዞውን በድል ጀምሯል! በትጋት፣ በብልሃት እና ከተቀያሪ ወንበር በተነሱ ኮከቦች አስደናቂ ብቃት፣ የስፔኑን አትሌቲክ ክለብ 2 ለ 0 በሜዳው ማሸነፍ ችሏል። የጨዋታው ቁልፍ ተጫዋቾች ሆነው ብቅ ያሉት ጋብሪኤል ማርቲኔሊ እና ሊያንዶሮ ትሮሳርድ፣ የደጋፊዎችን ልብ በደስታ አቅልጠውታል።

12/03/2024

ሰበር ዜና
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ማክሰኞ መጋቢት 03 ቀን 2016 ዓ.ም

፨ በደቡብ ጎንደር ደራ ሀሙሲት ወረዳ በተደረገ ውጊያ የአገዛዙ ወታደር ከባድ ኪሳራ ማስተናገዱ ተሰማ!
በአሁን ሰዓት የወረዳው ዋና መቀመጫ የሆነችው አምበሳሜ ከተማን ጨምሮ በርካታ የወረዳው አከባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር እንደሚገኙ ታዉቋል።

፨ በጎንደር ዕዝ ጉና ክ/ጦር በእስቴ ደንሳ ብርጌድ የጣና ገላውዲዮስ ሻለቃ ፋኖዎች በደራ ወረዳ አርብ ገበያ፣ ሰኔ ማርያም እና ጎኋፂዮን በተባሉ አከባቢዎች ትናንት መጋቢት 02/2016 ዓ/ም አመሻሹን ጀምረው እስከ ዛሬ ረፋድ በወሰዱት እርምጃ በርካታ የጠላት ተላላኪ ወታደሮች ሲደመሰሱ ከ15 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መማረካቸው ታዉቋል።

በተጨማሪም በቁጥር 19 ነፍስ ወከፍ ክላሽንኮቭ መሣሲያ እንዲሁም ሁለት ስናይፐር እና አንድ ብሬን በፋኖ እጅ መግባቱም ተገልጿል።በተመሣሣይ በአሁን ሰዓት በእስቴ ወረዳ ግንዳጠመም በተባለ አከባቢ ክባድ ትንቅንቅ እየተካሄደ ይገኛል።

ካለፉት ቀናት ጀምሮ በጋይንት ወረዳ ሳሊ፣ ጎብጎብ፣ በታች ጋይንት ወረዳ ደግሞ አርብ ገበያና አጋት እንዲሁም በእብናትና በአንዳቤት ወረዳ በተደረገ ትንቅንቅ አናብስቱ የጎንደር ፋኖዎች ታላቅ ድል መቀዳጀታቸውንም ተገልጿል።

ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ይቀላቀሉ👇
https://www.youtube.com/

ተመሳስለው ብዙ ቻናሎች ተሰርተዋል። የኛን ቪዲዮ እየወሰዱ ይጭናሉ። ይህንን ገጽ ሰብስክራይብ በማድረግ የዕለቱ ዜና ሲጫን እንዲደርስዎ ያድርጉ።
12/03/2024

ተመሳስለው ብዙ ቻናሎች ተሰርተዋል። የኛን ቪዲዮ እየወሰዱ ይጭናሉ። ይህንን ገጽ ሰብስክራይብ በማድረግ የዕለቱ ዜና ሲጫን እንዲደርስዎ ያድርጉ።

Share your videos with friends, family and the world

25/02/2024

በለንደን የሚገኙ በግፍ ለተገደሉ ንፁሃን አማራዎች የሻማ መብራት ፕሮግራም ስነስርዓት አካሄዱ::

የኢትዮጵያ ሳተላይት ኔትወርክ ኢሳን ቲቪ የሙከራ ስርጭቱን ጀምሯል። ከመላው ኢትዮጵያ የሚደርሱን መልዕክቶች የተደበላለቀ ስሜቶች ውስጥ የሚከቱ ናቸው። ቁጭት፥ ደስታ፥ ንዴት፥ ተስፋ። ለምን ዘ...
18/02/2024

የኢትዮጵያ ሳተላይት ኔትወርክ ኢሳን ቲቪ የሙከራ ስርጭቱን ጀምሯል። ከመላው ኢትዮጵያ የሚደርሱን መልዕክቶች የተደበላለቀ ስሜቶች ውስጥ የሚከቱ ናቸው። ቁጭት፥ ደስታ፥ ንዴት፥ ተስፋ። ለምን ዘገያችሁ ከሚሉት አንስቶ እባክችሁን የተጋረጠብንን የመረጃ ጨለማ ግፈፉልን የሚሉ መልዕክቶች ተቀብለናል። የጀመርነው እኛ ብቻ ልንናገርበት አይደለም። የእናንተም ድምጾች የሚደመጡበት ነው። ኢሳን የኢትዮጵያ ልሳን ነው። ይሄን አገዛዝ ያመጣው የሚዲያ ጩኸት ነው። ጮኸን ለስልጣን አብቅተነዋል። ጮኸን እናሰናብተዋለን። ኢሳንን አግዙት። እርዱት። መሬት ላይ ያላችሁት መረጃውን አቀብሉት። አብረን ነበርን። አብረን እንዘልቃለን።

በኒወዚላነድ ነዋሪ የሆኑ ቤተሰቦቼ የሚያምርብህ ፎጣ ለባሸነት ነው ብለው ያማረ ፎጣ አከናንብውኛል። እነርሱ የጣሉትና የረገጡትን እኛ እናከበረዋለን፣ እንከናነበዋለን። አመሰግናለሁ!አበበ ገላው
14/02/2024

በኒወዚላነድ ነዋሪ የሆኑ ቤተሰቦቼ የሚያምርብህ ፎጣ ለባሸነት ነው ብለው ያማረ ፎጣ አከናንብውኛል። እነርሱ የጣሉትና የረገጡትን እኛ እናከበረዋለን፣ እንከናነበዋለን። አመሰግናለሁ!

አበበ ገላው

10/02/2024

ሼር ሼር ይደረግ
ሰበር ቪዲዮ - ፋኖን የተቀላቀለው የአብይ አህመድ ስፔሻል ኮማንዶ መልዕክት ከግምባር የደረሰን

09/02/2024

Address

USA
London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Good Morning Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share