433 ET Soccer

433 ET Soccer 433 ET Soccer ከሳምንት እስከ ሳምንት አዳዲስ መረጃዎች 433 ET Soccer ስሌ ስፖርት ብቻ

የቤርናባው ጣራ ሲዘጋ ሪያል ማድሪድ ይበስል
20/04/2025

የቤርናባው ጣራ ሲዘጋ ሪያል ማድሪድ ይበስል

Real madrid needs him
20/04/2025

Real madrid needs him

ኬን ሜሲንም ሮናልዶንም በኢንተርናሽናል የጎል ሬቲዮ እየመራ ነው
04/10/2024

ኬን ሜሲንም ሮናልዶንም በኢንተርናሽናል የጎል ሬቲዮ እየመራ ነው

⚽️ ኢናኪ ዊሊያምስ🅰️ ኒኮ ዊሊያምስየዊሊያምስ ወንድማማቾች እርስ በእርስ አሲስት ሲያደርጉ መቼም አይሰለቸንም
04/10/2024

⚽️ ኢናኪ ዊሊያምስ
🅰️ ኒኮ ዊሊያምስ
የዊሊያምስ ወንድማማቾች እርስ በእርስ አሲስት ሲያደርጉ መቼም አይሰለቸንም

🇧🇷 አሊሰን ለሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊግ - በ205 ጨዋታዎች 1 ጎል እና 3 አሲስት🇧🇷 ኤደርሰን ለማንችስተር ሲቲ በፕሪምየር ሊግ - 0 ጎል እና 4 አሲስት በ255 ጨዋታዎች.ሁለቱንም ማድረግ...
02/10/2024

🇧🇷 አሊሰን ለሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊግ - በ205 ጨዋታዎች 1 ጎል እና 3 አሲስት
🇧🇷 ኤደርሰን ለማንችስተር ሲቲ በፕሪምየር ሊግ - 0 ጎል እና 4 አሲስት በ255 ጨዋታዎች.
ሁለቱንም ማድረግ ይችላሉ። 😍👏

2-2 ጂሮና ⚽ 🥅DONNY VAN DE BEEK ከ2,5 አመት በኋላ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል!የመጨረሻ ግቡ ግንቦት 22 ቀን 2022 ነበር!
02/10/2024

2-2 ጂሮና ⚽ 🥅
DONNY VAN DE BEEK ከ2,5 አመት በኋላ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል!
የመጨረሻ ግቡ ግንቦት 22 ቀን 2022 ነበር!

የአለማችን ውድ ክለቦች
28/09/2024

የአለማችን ውድ ክለቦች

ዶርትሙንድ!!!! ከ 0-2 ወደ ኋላ 4-2 በማሸነፍ ቦርሺያ ዶርትሙንድ በቡንደስሊጋ 2ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!
28/09/2024

ዶርትሙንድ!!!! ከ 0-2 ወደ ኋላ 4-2 በማሸነፍ ቦርሺያ ዶርትሙንድ በቡንደስሊጋ 2ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!

Bayer Leverkusen የባየር ሙኒክን የቡንደስሊጋ ጉዞ አበላሽቶታል።
28/09/2024

Bayer Leverkusen የባየር ሙኒክን የቡንደስሊጋ ጉዞ አበላሽቶታል።

real madrid ለሁሉም ተጨዋቾቹ bmw መኪና ሰተዋል
28/09/2024

real madrid ለሁሉም ተጨዋቾቹ bmw መኪና ሰተዋል

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች ! 8:30 ኒውካስል ከ ማንችስተር ሲቲ 10:00 መቻል ከ ሲዳማ ቡና 10:00 ዩድኒዜ ከ ኢንተር ሚላን 11:00 አርሰናል ከ ሌስተር ሲቲ 11:00 ቼልሲ ከ ብራይተን...
28/09/2024

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !

8:30 ኒውካስል ከ ማንችስተር ሲቲ

10:00 መቻል ከ ሲዳማ ቡና

10:00 ዩድኒዜ ከ ኢንተር ሚላን

11:00 አርሰናል ከ ሌስተር ሲቲ

11:00 ቼልሲ ከ ብራይተን

1:00 ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

1:00 ጂኖኣ ከ ጁቬንቱስ

1:30 ባየር ሙኒክ ከ ባየር ሌቨርኩሰን

1:30 ዎልቭስ ከ ሊቨርፑል

4:00 ኦሳሱና ከ ባርሴሎና

ፔፕ ጋርዲዮላ ጋብርዔል ማጋሌሽ ባለፈው ሳምንት ለሰጠው አስተያየት የሰጠው ምላሽጦርነት ትፈልጋለህ?ስለዚህ እንዋጋ
28/09/2024

ፔፕ ጋርዲዮላ ጋብርዔል ማጋሌሽ ባለፈው ሳምንት ለሰጠው አስተያየት የሰጠው ምላሽ

ጦርነት ትፈልጋለህ?ስለዚህ እንዋጋ

Address

London

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 433 ET Soccer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share