20/10/2024
በመቶዎች የሚቆጠሩ የፒኤችዲ ስኮላርሺፕ እድሎችን መጠቀም የምትችሉባቸው ከማመልከቻ ዌብሳይቱ www.jobs.ac.uk/phd በመነሳት ያስረዳሁበት ቪድዮ ነው። ከትምህርት ወጪው በተጨማሪ እስከ 20ሺ ፓውንድ በአመት እየተከፈላችሁ የምትማሩበት እድል ነው። ሮጥሮጥ በሉና ወደማመልከቻው ስራ ግቡ። ብዙዎች ጋ እንዲደርስ በስፋት ሼር አድርጉት።
ንቃ፣ ፈልግ፣ አግኝ፣ ተጠቀም። እንደሚታወቀው የሚያገኘው የሻተ የሚያሸንፈው የታገለ ነው።
https://youtu.be/-zt-gI1d83M?si=LeK4WcH36OIm73Ke
This video explains how applicants can search for PhD opportunities on the www.jobs.ac.uk/phd website to search for PhD opportunities. Entry requirements are...