Gonder tube ጎንደር.

Gonder tube ጎንደር. ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎች እናደርሳለን

Best picture
23/07/2025

Best picture

ጀግናዋ እህታችን አርበኝት ታድላ ስማቸዉ!! #ልጇን ይዛ እየታገለች የምትገኘዉ ጀበደኛዋ፣ ጀግናዋና ቆራጧ እህታችን አርበኝት ታድላ ስማቸዉ ባዋጋችባቸዉና በተዋጋችባቸዉ አዉደ ዉጊያዎች እጅግ ...
19/07/2025

ጀግናዋ እህታችን አርበኝት ታድላ ስማቸዉ!!

#ልጇን ይዛ እየታገለች የምትገኘዉ ጀበደኛዋ፣ ጀግናዋና ቆራጧ እህታችን አርበኝት ታድላ ስማቸዉ ባዋጋችባቸዉና በተዋጋችባቸዉ አዉደ ዉጊያዎች እጅግ ከፍተኛ ድልን ያስመዘገበች እንስት አርበኛ ስትሆን ዛሬም ጦሩን እየመራች መራር ትግል በማድረግ ታሪክ እያስመዘገበች ትገኛለች።

ፖስፖርት በቅርብ ቀን ጎንደር ከተማ ላይ መሰጠት ይጀምራል
19/07/2025

ፖስፖርት በቅርብ ቀን ጎንደር ከተማ ላይ መሰጠት ይጀምራል

በአሜሪካ የሙዚቃ ኮንሰት እንዳይቀርብ ተከልክሎ የነበረው ፋሲል ደሞዝ ኮንሰርቱን በለንደን ለማቅረብ ለንደን ገብቷል
18/07/2025

በአሜሪካ የሙዚቃ ኮንሰት እንዳይቀርብ ተከልክሎ የነበረው ፋሲል ደሞዝ ኮንሰርቱን በለንደን ለማቅረብ ለንደን ገብቷል

ከ41 ሚሊዬን ብር በላይ ተዘረፈ‼️በአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማበር ወረዳ መዘዞ ንዑስ ወረዳ በትላንትናዉ እለት  ከሌሊቱ 7 ሰዓት ላይ ከ3 ባንኮች ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ በታጠቁ ሀ...
18/07/2025

ከ41 ሚሊዬን ብር በላይ ተዘረፈ‼️

በአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማበር ወረዳ መዘዞ ንዑስ ወረዳ በትላንትናዉ እለት ከሌሊቱ 7 ሰዓት ላይ ከ3 ባንኮች ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ በታጠቁ ሀይሎች አንደተወሰደ ታውቋል።

በንዑስ ወረዳዉ ከሚገኙ ከቡና ባንክ 11ሚሊዬን 550ሺህ ብር፣ከፀዳይ ባንክ 1ሚሊዬን 28ሺህ ብር እንዲሁም ከአባይ ባንክ 29 ሚሊዬን 365ሺህ ብር በአጠቃላይ 41ሚሊዬን 943 ሺህ ብር መወሰዱን ወረዳው አሳውቋል።

ፋኖ በደጋዳሞት ወረዳ ፈረስቤት ከተማ
18/07/2025

ፋኖ በደጋዳሞት ወረዳ ፈረስቤት ከተማ

እውነተኛው የአማራ ልጅ አርበኛ በለጠ ሸጋው፤ ስመጥሩው ጀግና በፋኖ ትግል ሂደት ውስጥ አብሪ ኮኮብ ሆኖ ብቅ ማለት የቻለ ልባም ነው። ከ20 ሺህ ብር በላይ በወር ደምወዝ ይቀበልበት የነበረው...
14/07/2025

እውነተኛው የአማራ ልጅ አርበኛ በለጠ ሸጋው፤ ስመጥሩው ጀግና በፋኖ ትግል ሂደት ውስጥ አብሪ ኮኮብ ሆኖ ብቅ ማለት የቻለ ልባም ነው። ከ20 ሺህ ብር በላይ በወር ደምወዝ ይቀበልበት የነበረውን ስራ በመተው ለነፃነት የፈነነው ይህ ጀግና ቀኝ አዝማች ይታገሱ አረጋው ጋር አንድ መስሪያ ቤት ነበር የሚሰራው። በምስራቅ አማራ ፋኖ ውስጥም አንድ ሻምበል ውስጥ ሆነው ታግለዋል። ቀኝ አዝማች ይታገሱ በተሰዋ በሳምንት ውስጥ የ48ተኛ ክፍለ ጦር አንድ ሬጅመንትን በመፈጣጠም ደሙን በብርሀን ፍጥነት የመለሰለት ይህ ጀግና እጅግ በጣም ሀቀኛ እና ጎጠኝነትን የሚጠየፍ መሪ ነው።

ሙስሊም ክርስቲያኑ እጅጉን የሚወደው ታማኝ አርበኛ ሲሆን በወሎ ምድር ከቆላ እስከ ደጋ ዝናን ያተረፈ ወንድማችን ነው። ድሮን ሲሉ ይጠሩታል። ፈጣን ተዋጊ እና አዋጊ ነው።

መሬት ላይ እንደ ዋርካው ልጅ አዋቂው የሚወደው፤ በሚዲያ ያልተነገረለት ነገር ግን አድምቶ ስራ የሰራ ጀግና ነው።

ኮማንዶ ፍቅሩ ከወላጅ እናቱ ጋር
13/07/2025

ኮማንዶ ፍቅሩ ከወላጅ እናቱ ጋር

ከዘጠኝ አመታት በፊት በሀምሌ ሀምስት የኮ/ ል ደመቀ ዘውዱ ቤት
12/07/2025

ከዘጠኝ አመታት በፊት በሀምሌ ሀምስት

የኮ/ ል ደመቀ ዘውዱ ቤት

በጎንደር ከተማ ሀምሌ 5 በድምቀት እየተከበረ ነው !!!ለጎንደር ከተማ ህዝብና ለአማራ ህዝብ ሀምሌ 5 በአሉ ድርብ ነው !የኢትዮጵያ ጀግና ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ
11/07/2025

በጎንደር ከተማ ሀምሌ 5 በድምቀት እየተከበረ ነው !!!

ለጎንደር ከተማ ህዝብና ለአማራ ህዝብ ሀምሌ 5 በአሉ ድርብ ነው !

የኢትዮጵያ ጀግና ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ

Address

Pláka

Telephone

+918006575444

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gonder tube ጎንደር. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share