Gurawa Daily Mail

Gurawa Daily Mail Información de contacto, mapa y direcciones, formulario de contacto, horario de apertura, servicios, puntuaciones, fotos, videos y anuncios de Gurawa Daily Mail, Medio de comunicación/noticias, Guatemala City.

03/10/2025
03/10/2025
03/10/2025
Irreecha Guddina Hawaas Dinagdeef!ኢሬቻ ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት! Irreecha for Social and Economic Development!Odeeffannoo daba...
02/10/2025

Irreecha Guddina Hawaas Dinagdeef!
ኢሬቻ ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት!
Irreecha for Social and Economic Development!

Odeeffannoo dabalataa argachuuf;
Facebook https://www.facebook.com/oromiabc
------
Telegram: https://t.me/Oromiacommunicationaffairsbureau
------
Twitter: twitter.com/OromiaBureau
------
YouTube:
https://www.youtube.com/
------
TikTok: tiktok.com/
------
kallachaOromia: https://m.facebook.com

Whatapp :https://whatsapp.com/channel/0029VbAXcNtAu3aRrGAUuV28

Website:https://www.oromiacommunication.gov.et/

ኢሬቻ የሰላም እና የአብሮነት መገለጫ ነዉኢሬቻ የገዳ ስርዓት አንድ አካል የሆነ እና የኦሮሞ ሕዝብ ምድር እና ሰማይን ለፈጠረው ፈጣሪው (ዋቃ) ምስጋናውን ለማድረስ የሚሰባሰቡበት በአል ነዉ።...
02/10/2025

ኢሬቻ የሰላም እና የአብሮነት መገለጫ ነዉ

ኢሬቻ የገዳ ስርዓት አንድ አካል የሆነ እና የኦሮሞ ሕዝብ ምድር እና ሰማይን ለፈጠረው ፈጣሪው (ዋቃ) ምስጋናውን ለማድረስ የሚሰባሰቡበት በአል ነዉ።

ኢሬቻ ፈጣሪን በአንድነት ለማመስገን ታስቦ የሚከወን የህብረተሰቡ የጋራ እሴት በመሆኑ የበአሉ ታዳሚዎች በአባ ገዳ፤ ሀደ ሲንቄ፤ ፎሌ ፊት አዉራሪነት እርጥብ ሳር ይዘዉ ከየአቅጣጫው ተሰባስበዉ መሬሆ መሬሆ እያሉ በጠዋት ወደ መልካ ይተማሉ።

በክረምት ወራት ተራርቆ ሳይገናኝ የቆየ ዘመድ አዝማድ እዚህ መድረክ ላይ ይገናኛል። ሕዝቡም በደስታ ክረምቱ በፈጣሪ ፍቃድ የሞላው ውሃ ጎድሎ ከዘመድ አዝማድ ተገናኝን ብሎ በደስታ ምስጋና ያቀርባል።

የኢሬቻ በዓል በዓመት ሁለት ጊዜ ይከበራል። እነሱም ኢሬቻ መልካ እና ኢሬቻ ቱሉ ይባላሉ። ኢሬቻ መልካ የምስጋና በዓል ሲሆን ኢሬቻ ቱሉ ደግሞ የኦሮሞ ሕዝብ ፈጣሪውን የሚለምንበት በዓል ነው።

ኢሬቻ መልካ የሚከበረው በመስከረም ወር አጋማሽ ከመስቀል በኋላ ባለው ቅዳሜና እሁድ ነው።

ይህም የክረምት ወራት የዝናብ፣ የደመና፣ የጭቃና ጭጋግ ወቅት አልፎ ከጭለማ ወደ ብርሃን በመሸጋገሩ በአንድነት ተሰባስቦ ምስጋና የሚያቀርብበት ነው።

በኢሬቻ ቱሉ ደሞ በተራራ ላይ የሚከበር ሲሆን ህዝቡም በአንድነት ወጥቶ "ይህን ተራራ የፈጠርክ ፈጣሪ ወቅቱን የሰላም አድርግልን፣ የሰላም ዝናብ አዝንብልን፣ ጎርፍን ያዝልን፣ በበልግ የተዘራው ፍሬ እንዲያፈራ፤ ለከብቶች ሳር ይበቅል ዘንድ እንለምንሃለን" እያሉ በኢሬቻ ቱሉ ላይ ፈጣሪውን ይለምናሉ።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ኢሬቻ መልካ ሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ አርሰዲ የሚከበረው በአል ላይ ከኦሮሞ ህዝብ በተጨማሪ ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦችም እየተሳተፉበት በመምጣቱ ኢሬቻ ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት በተግባር የሚንፀባረቅበት መድረክ እየሆነ መጥቷል።

በሌላ በኩል የዉጭ እና የሀገር ዉስጥ ጎብኚዎችን በመሳብ ለቱሪዝም ዘርፉም መነቃቃት የራሱን አስተዋጽፆ እያበረከተ የሚገኝ የህዝብ በአል ነዉ።

ኢሬቻ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው በእኩልነትና በመከባበር ላይ የተመሰረተ የሰላምና የወንድማማችነት አርማ ሆኖ በየአመቱ ሚሊዮኖች ታድመዉት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል የፊታችን መስከረም 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሆረ ፊንፊኔ እንዲሁም መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም በሆረ አርሰዲ ‘ኢሬቻ ለሀገር ማንሠራራት’ በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል፡፡

Dirección

Guatemala City
1234

Página web

Notificaciones

Sé el primero en enterarse y déjanos enviarle un correo electrónico cuando Gurawa Daily Mail publique noticias y promociones. Su dirección de correo electrónico no se utilizará para ningún otro fin, y puede darse de baja en cualquier momento.

Compartir