Ethiopian Dj የኢትዮጵያ ሙዚቃ

Ethiopian Dj  የኢትዮጵያ ሙዚቃ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Dj የኢትዮጵያ ሙዚቃ, Media/News Company, Tel Aviv.

ድርድሩ...⁉መንግስትና ህውሃት በመጭው ቅዳሜ መስከረም 28/2015 ደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ውይይት ይጀምራሉ ተብሏል።ሠላምን የሚጠላ የለም። ነገር ግን ስንት የህይወት መስዋዕትነት ተከፍሎ...
05/10/2022

ድርድሩ...⁉

መንግስትና ህውሃት በመጭው ቅዳሜ መስከረም 28/2015 ደቡብ አፍሪካ ጆሀንስበርግ ውይይት ይጀምራሉ ተብሏል።ሠላምን የሚጠላ የለም። ነገር ግን ስንት የህይወት መስዋዕትነት ተከፍሎ ድል እየተመዘገበ ከህውሃት ጋር ድርድር መቀመጡና ፖርቲውን የማትረፍ ስራ ለኢትዮጵያ ምን ይጠቅማል?

 ፋኖ አቶ ይሄነው ዘለቀ (ባሪያው) ሴት ልጁን ሞሽሯታል ። በሰርግ ስነስርዓቱ ላይም ለሙሽራው ጠመንጃ እስከ ጥይቱ  ሸልሟል።
03/10/2022


ፋኖ አቶ ይሄነው ዘለቀ (ባሪያው) ሴት ልጁን ሞሽሯታል ። በሰርግ ስነስርዓቱ ላይም ለሙሽራው ጠመንጃ እስከ ጥይቱ ሸልሟል።

በአዲስ አበባ ከኢሬቻ ክብረ-በዓል በሗላ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የፅዳት መርሃ-ግብር ተከናውኗል። ምንጭ፦ ከንቲባ ፅህፈት ቤት
03/10/2022

በአዲስ አበባ ከኢሬቻ ክብረ-በዓል በሗላ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የፅዳት መርሃ-ግብር ተከናውኗል።

ምንጭ፦ ከንቲባ ፅህፈት ቤት

ሃላንድ 2 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ 😶
02/10/2022

ሃላንድ 2 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ 😶

ኦነግ በመተሃራመተሃራ ከተማ በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ቁጥጥር ስር መዋሏ ተሰምቷል።ከከተማዋ ወደ ናዝሬት የመጡ ነዋሪዎች  እንደገለፁት ከሆነ መተሃራ መርቲ ስኳር ፋብሪካ እና ከተማ  ከዛሬ ጠዋ...
02/10/2022

ኦነግ በመተሃራ

መተሃራ ከተማ በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ቁጥጥር ስር መዋሏ ተሰምቷል።

ከከተማዋ ወደ ናዝሬት የመጡ ነዋሪዎች እንደገለፁት ከሆነ መተሃራ መርቲ ስኳር ፋብሪካ እና ከተማ ከዛሬ ጠዋት ከ5:00 ሰዓት ጀምሮ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ተቆጣጥርዋታል ተብልዋል።

አከባቢው ላይ የስልክ ኔትወርክ አገልግሎት መቋረጡን ተከትሎ በሰው እና በንብረት ስለደረሰው ነገር በግልፅ ለማወቅ አልተቻለም።

ከስፍራው ያመለጡ ዜጎች እንደተናገሩት ከሆነ "በከተማዋ በጣም ብዙ ሰው እንደተገደለና አሁንም ሆስፒታሉ በአስከሬን እየተሞላ እንደሆነም" አክለው ገልጸዋል።

01/10/2022

ጥብቅ ምስጥር፦ የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት ዜሮ ገባ!

እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የአገሪቱ የውጭ ምንዛሬ መጠባበቂያ ክምችት የአንድ ወር አንዳንዴም የሁለት ወር እንደቀራት ስነገር እንደነበር ብዙዎች ሳትሰሙ የቀራችሁ አይመስለንም፡፡
ከትላንት ጀምሮ በብሄራዊ ባንክ ያለው የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት እንደተሟጠጠ ረጆ ሚድያ ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘችው እጅግ ጥብቅ ምስጥር ያሳያል፡፡ ከውጭ መንግስታት ይገኝ የነበረ ብድርና ዕርዳታ መቋረጡ፣ ከውጭ የሚላክ ገንዘብ አለመኖሩ (ዲያስፖራዎች በባንክ መላክ ካቆሙ ቆይቷል)፣ እንድሁም የውጭ ንግድ መቀዛቀዙ እንደ ዋንኛ መንስኤ ተደርጎ መወሰዱ እኝሁ ታማኝ የውስጥ ምንጫችን ገልጾልናል፡፡

በአገርቷ ታርክ የመጠባበቂያ የውጭ ምንዛሬ እንድህ ዜሮ የገባበት ጊዜ እንደሌለ ይነገራል፡፡ በደርግ መውደቂያ ጊዜ እንኳ የአገርቱ የመጠባበቂያ የውጭ ምንዛሬ ክምችት የአስር (10) ቀን ብቻ ነበር፡፡ ምስጋና ለብልጽግና መንግስት ይግባውና የመጠባበቂያ የውጭ ምንዛሬ ክምችታችንን ባዶ አስቀርቶታል፡፡ ለምን?

መልሱ ቀላል ነው፡፡ ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግምባር ስለተባለ መንግስት ያለውን ገንዘብ ሁሉ በማውጣት መሳሪያና ማስተኮሻ እየገዛበት ስለሆነ ነው! የሚገርመው ነገር ደግሞ መንግስት ራሱ በከተሞች ውስጥ ያለውን ዶላር በብሩ ለመዘርዘር ከነጋዴዎች ጋር የሚያደርገው የዶላር ግብኝት ሽምያ የኢትዮጵያን ብር ከቀን ወደ ቀን የብሩን የመግዛት አቅም እያሳጣው መሄዱ ብዙዎችን አስደንግጧል፡፡

መንግስት የትግራይን ጉዳይ የመጨረሻውን ዕልባት ለመስጠት በሚል ያስነሳው ጦርነት የአገርቷን ኢኮኖሚ መግደሉ ሳያንስ አሁን ላይ ገንዘብ ለማግኘት የአገርቷ ጥሪት ሀብቶች እንድሸጡ መወሰኑንም የገንዘብ ሚኒስቴር የውስጥ ምንጫችን ገልጸውልናል!

አንዳንድ ረጆ ያነጋገረቻቸው ምሁራን መንግስት በትግራይ ላይ የያዘው አቋም ናዚ ጀርመኖች ለአይሁዳዊያን ከያዙት ዓላማ ጋር መመሳሰሉን ይጠቅሳሉ፡፡ የናዚው ጀርመን the Final Solution to the Jewish Question የሚል ዕቅድ በማውጣት 6 ሚልዮን አይሁዳዊያንን ከምድረ ገጽ አጥፍቷል፡፡ የአብይ አማጺ መንግስትም 7 ሚልዮን ተጋሩዎችን ለመግደልና ለማጥፋት እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ (ይሳካለታል አይሳካለትም ሌላ ጉዳይ ነው)

ይህ የመንግስት እኩይ ዓላማው ለማሳካት ስባል በነጋዴዎች እጅ ያለውን ዶላር ለመንጠቅ መንግስት የፍራንኮ ቫሉታን ንግድ ፈቃድ ለመሰረዝ በዝግጅት ላይ እንደሆነ ረጆ ሚድያ ማታ ላይ መዘገቧ ይታወሳል፡፡

ፍራንኮ ቫሉታ ከቆመ ደግሞ የሚያመጣውን መዘዝ ከወዲሁ ያስፈራል፡፡ መንግስት ዶላር የለውም፡፡ ከውጭ በመጣ ዶላርም ግብኝት ካልተፈቀደ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ላይ ዋጋ በብዙ እጥፍ ይጨምራል፡፡ ዕቃዎች ይጠፋሉ፡፡ መድሃኒት አይኖርም! የቀሩትም ፋብሪካዎችም የመዘጋት ዕጣ ይገጥማቸዋል፡፡ የሰዉ ኑሮ ባለህበት ርገጥ በመሆኑ የሰዉ ኑሮ እጅግ ይከብዳል! ብዙዎች ሴቶች ወዳላስፈላጊ ስራ ይገባሉ፡፡ ሌብነትና ዘረፋ ይጠናከራል፡፡ We don't mean to be pessimists, but that's the truth about what could happen if the economy continues to tank.

መፍትሄው ጦርነት ይቁም! ሰላም አሁን!

 #ወለጋ  #አኬልዳማ  #ከ500 በላይ ንጹሃን  #አማራ  #ነፍስ ይማር
30/09/2022

#ወለጋ
#አኬልዳማ
#ከ500 በላይ ንጹሃን #አማራ
#ነፍስ ይማር

ወደ አዲስ አበባ የመግባት መብታችን ይከበር!             ሁለተኛ ቀን ደጅ ጥናት                           በገለታው ዘለቀ ትናንትና እንዳጫወትኳችሁ አዲስ አበባ አትገቡ...
30/09/2022

ወደ አዲስ አበባ የመግባት መብታችን ይከበር!
ሁለተኛ ቀን ደጅ ጥናት

በገለታው ዘለቀ
ትናንትና እንዳጫወትኳችሁ አዲስ አበባ አትገቡም ተብለን ወደ ደብረ ብርሃን ከተመለስን በኋላ የዞኑ አስተዳደር ቢሮ መላ ይፈልግልን ስንል ደጅ ጥናት አምሽተን ምንም መፍትሄ ሳናገኝ ተበታትነን አደርን።

ዛሬ ጠዋት ማለዳ ላይ ቁጥሩ አያሌ የሆነ ህዝብ የሰሜን ሸዋ ዞን ፅህፈት ቤት ደጃፍ ላይ ተሰብስቦ እንደገና ደጅ ሲጠና ነበር። ይሁን እንጂ ያነጋገርናቸው ባለስልጣናት ነገሮች ከአቅማቸው በላይ እንደሆነ ገልፀዋል። ይሁን እንጂ ህዝቡ በእንባና በቁጣ ቁጭቱን ገልጿል። ዛሬስ እንዴት አማራ የሚቆረቆርለትና መከታ የሚሆነው መሪ አጣ የሚለው ድምፅ ከፍ ብሎ ሲሰማ ነበር።

ብዙዎቹ የአዱስ አበባን መታወቂያ ለባለስልጣናት እያሳዩ የደረሰባቸውን በደል ቢገልፁም ያገኙት አንዳች መፍትሄ የለም። ሌላው ቀርቶ ከነዚህ ተጓዦች መሃል ምንም ቤሳቤስቲ የሌላቸውን ማረፊያ ፈልጉላቸው የሚሉ ድምፆች ቢሰሙም ዘወር ብሎ የሚያይ መሪ ጠፋ።

ይሁን እንጂ አንዳንድ እመጫቶችና ልጃገረዶች የሚያርፉበትን ቦታ ስናፈላልግ የቁልቢ ፔንስዮን ባለቤት አልጋና ተፈላጊ ነገሮችን ለማሟላት ቃል ገብተው እነሆ የተወሰኑ ወገኖች በዚያ አርፈዋል። በዚህ አጋጣሚ ከዚህ ፔንስዮን ባለቤት ጋር ያስተዋወቀኝና እህቶቻችን ማረፊያ እንዲያገኙ ምክንያት ለሆነው ወንድም ምስጋናዮ ከፍ ያለ ነው።

ሌሎቹን ብዙ ወገኖች እንግዳ ተቀባይ የሆነው የደብረ ብርሃን ህዝብ በአንድም በሌላም መንገድ ረድቶልናልና እግዚአብሔር ይባርክልን።

አሁንም መቼ ወደ አዲስ አበባ መግባት እንደምንችል አናውቅም። እዚሁ ሆነን ሁኔታውን እየተከታተልን ነው። ዛሬ በነበረን ስብሰባ ላይ ብዙዎች መራራ እንባ ሲያነቡ ማየት ምንኛ ልብ ይሰብራል። አማራ በእውነት ለመብቱ የሚታገሉ መሪዎችን ያላገኘ ህዝብ ነው። ያሳዝናል።

ማስተር ታከለ ኡማ 😑🤨🤨
30/09/2022

ማስተር ታከለ ኡማ 😑🤨🤨

ጌታቸው ረዳ ከቀበሮ ጉድጓድ አስታውሱኝ እንዳትረሱኝ እያለ ነው
30/09/2022

ጌታቸው ረዳ ከቀበሮ ጉድጓድ አስታውሱኝ እንዳትረሱኝ እያለ ነው

የሚከበር ሰው አይኑርሽ ተብላ የተረገመች አገር  ደራርቱ አንቺም ?!🤔🤔😳😳
30/09/2022

የሚከበር ሰው አይኑርሽ ተብላ የተረገመች አገር ደራርቱ አንቺም ?!🤔🤔😳😳

አባ ገዳ ተመስገን ጥሩነህ ወደ ባህርዳር ሰው እንዳይገባ ከልክለዋል !
30/09/2022

አባ ገዳ ተመስገን ጥሩነህ ወደ ባህርዳር ሰው እንዳይገባ ከልክለዋል !

አዲስ አበባ በግብፅ ባንዲራ ተሞሽራለች !🤔🤔😶
30/09/2022

አዲስ አበባ በግብፅ ባንዲራ ተሞሽራለች !🤔🤔😶

"…ትናንት በራያ ግምባር ላይ የሚገኘው የምሥራቅ ዐማራ ፋኖን ህዝቡ ኮቾሮ ይገዛለት ዘንድ መለመኔን ታስታውሳላችሁ። የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ እነ ምሬ ወዳጆን በጎበዜ ሲሳይ ሚዲያ ላይ አይቼ ፈልጌ...
30/09/2022

"…ትናንት በራያ ግምባር ላይ የሚገኘው የምሥራቅ ዐማራ ፋኖን ህዝቡ ኮቾሮ ይገዛለት ዘንድ መለመኔን ታስታውሳላችሁ። የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ እነ ምሬ ወዳጆን በጎበዜ ሲሳይ ሚዲያ ላይ አይቼ ፈልጌ ያገኘሁትም እኔው ነኝ። የጎደላቸውን ነገሩኝ። ሕጋዊ እስከሆኑና መንግሥት እስካወቃቸው ድረስ ቢረዱ መልካም ነው ብዬም እንዲረዱ አድርጌያለሁ።

"…ዛሬ ታዲያ ምን ብሰማ ጥሩ ነው? እኔ እንደ ሙጂብ አሚኖ እስላም መርጬ የምረዳ መስሏቸው ጉዳዩን ከኃይማኖትም ጋር አጋብተው ጠባብ አዕምሮ ያላቸው ጎጠኞች ዘመድኩን እነ ምሬን እንዲረዱ ያደረገው እነ ጀግናው አርበኛ ፋኖ ሃሰን ከሪሙ እንዲረዱ ያላደረገው በሃይማኖት ምክንያት ነው። እሱ ኦርቶዶክስ እሳቸው ሙስሊም ስለሆኑ ነው ብለው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ ታይተዋል። ይሄ ነውር ነው። የእኔን አስተዳደግ ያለማወቅም ነው። የሐረር ሰው በሃይማኖት አይታማም። ነውረኛ ሁላ።

"…ደግሞም እኮ ምሬ ወዳጆ (የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ ዋና አዛዥ) ሲሆን ከድር ሰይድ ደግሞ (ምክትል አዛዥ) እኮ ነው። መሰረት ጫኔ (ሃብት አፈላላጊ)። በምሬና በከድር የሚመራው ፋኖ ወሎ ቤተ ዐማራ የንጉሥ ሚካኤል ልጆች ናቸው። እስላም ክርስቲያን ሳይሉ እየተዋደቁ ያሉ ናቸው። ሆኖም ግን እነ ወሎ ኬኛ ደስተኛ አልሆኑም። አብደዋል። ጉዳዩን አጡዘውታል። እሱን ነው ለማክሸፍ ዛሬ የተገለጥኩት።

"…እኔ +251920214440 ሃሰን ከሪሙ ጋር ደውያለሁ። ስልኩ ዝግ ነው። ቀጥሎ በዚህ ስልክ ደውል ተብዬ ደውዬ +251911097899 አንዲት ሴት ደውለው የማውቀው ነገር የለኝም ብለውኛል። ከዚያ በዚህኛው ስልክ ደውዬም +251912197692 ስልኩ ዝግ ነው። የደወልኩት የወሎ ዐማራ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ነው ተብሎ የተላከልኝን ለማረጋገጥ ነበር። እኔ ደግሞ ሳላረጋግጥ አላወራም። አይደለም እንዴ?

"…ከመንግሥት ጋር ዘመዴ ጠበኛ ስለሆነ ብሎ ፖለቲካ መሥራት ይደብራል። እኔ ሽመልስ አብዲሳን እስከ ዶቃ ማሰሪያው እየነገርኩት በኦሮሚያ ለተፈናቀሉት ዐማሮች በጎፈንድሚ 3 ነጥብ 2 ሚልዮን ዶላር፣ በሃገርቤት 48 ሚልዮን ብር ሰብስቤ ሳድል ትብብር ለኮሚቴው የሰጠው ሽመልስ አብዲሳ ነው። በዜና ሁላ ተሠርቷል። እና እኔ ዐቢይን ስለተቸሁ ሃገሬን መርዳት፣ ህዝቤን ማገዝ አልችልም እንዴ? ሃገር እኮ የጋራ ነው። ዐቢይን በኩርኩም እያልኩትም የተፈናቀለ ብረዳ ፀቡ የእኔና የዐቢይ የግል ጉዳይ እንጂ የተራበ ስለተረዳ እንዳትረዳ አይለኝም። ቢለኝም አልሰማውም። ነጋዴ ብሆን ንግድ ፈቃዴን ይወስድ፣ ይከለክለኝ ይሆናል እንጂ እኔን ስለምትተች የራበ አታብላ አይለኝም። ባይሆን አዲስ አበባ ብኖር ኖሮ፣ አጠናግሮ፣ አጠናግሮ፣ ጠፍጥፎ፣ እብድ የለሰነው ልስን ሊያስመስለኝ ይችላል። ወይ ደግሞ ቃሊቲ ሊወረውረኝ ይችላል። ከራራልኝ ደግሞ እንደ ሃጫሉ ሁንዴሳ በጊዜ ሊሸኝ ይችል ይሆናል እንጂ ሃገርህን አትርዳ ሊለኝ አይችልም።
የቴሌግራም ቻናሌን join በሉ!🙏🙏
https://t.me/Zemedkunbekelezemede1

Address

Tel Aviv

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Dj የኢትዮጵያ ሙዚቃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share