GL Media Production

GL Media Production ንባብ ማንበብ ሀሳብንም ማንነትንም ይቀይራል አንቡ ተናበቡ

24/04/2025
ከትዳር በላይ ትያትር በእየሩሳሌም16/04/25 ቢንያን ክላል
09/04/2025

ከትዳር በላይ ትያትር በእየሩሳሌም
16/04/25
ቢንያን ክላል

ፋሳካን በእስራኤል
01/04/2025

ፋሳካን በእስራኤል

17/03/2025

እንዳትቀሩ ይሄን ድንቅ ቲያትር ኑና አብረን እናያለን::

הכרטיסים הראשונים נשארו בודדות תזדרזו להבטיח את מיקומכם בהקדם האפשרי
11/03/2025

הכרטיסים הראשונים נשארו בודדות תזדרזו להבטיח את מיקומכם בהקדם האפשרי

የሆነ ቦታ የሆነች የተረጋጋች ሴት ያለች ይመስለኛል። የሰውን ትኩረት የማትፈልግ ፤ ሰዎች እንዲወዷት የተለየ ነገር የማታደርግ የራሷን ኑሮ የምትኖር...ህይወቷ በእውነት እንጂ በፈጠራ ድራማ ...
07/02/2025

የሆነ ቦታ የሆነች የተረጋጋች ሴት ያለች ይመስለኛል። የሰውን ትኩረት የማትፈልግ ፤ ሰዎች እንዲወዷት የተለየ ነገር የማታደርግ የራሷን ኑሮ የምትኖር...

ህይወቷ በእውነት እንጂ በፈጠራ ድራማ ያልተሞላ ፤ ሰዎች እግረመንገድ ላይ ድንገት ዋነኛዋ ሴት የምትሆን ። የተሰማትን የፈለገችውን ደስ ያሰኛትን የምታደርግ ፤ ምታደርገው የማይፀፅታት ...

ምድር ላይ ያለውን የህይወት ብሶቷን አልያም ችግሯን ለመደበቅ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ወ'ታ ከመንዘባዘብ ይልቅ ከአምላኳ ጋር የምትነጋገር። ስለራሷ እሷ እና አምላኳ ብቻ የሚያውቁ። ይህቺ ሴት ብርቱ ናት....

ለጓደኝነት ትመቻለች። ነፃነት ትሰጣለች። ለጊዜያዊ የፍቅር ግንኙነት ታስፈራለች። ወንዶች ይጠነቀቁላታል። የትኛውም ወንድ ደፍሮ ሌላዋን ሴት የሚያወራበት መልኩ ይቺን ሴት ሊያወራት አይችልም። ልባም ናት። ለዘላቂ ትዳር የምታስተማምን ሴት። የቤቱ ራስ መሆን የሚችል ፣ ሚስቱ እንድትገዛለት ሆኖ መኖር የሚችል ባል የሆነ ወንድ የሚመኛት እና የሚያገኛት ሴት ናት።

ይህቺ ሴት ብርቅ ናት ! ፀሎቷ ልኬት ያለው ይመስለኛል። ከሚያስፈልጋት በላይ እንዲሰጣት አትለምንም። ተመስገንን ታውቃለች በተሰጣት አታማርርም ።

📷pic Tuba Büyüküstün ❤ MP ET 😍🥰🙏🙏🙏🙏

25/01/2025

26/01/25 מחר קורה
אולם מופת רוטשילד 60 ראשל״צ משעה 18:00 עד 20:00 תיאטרון הכי מצחיק ומלמד עם וונ׳יאו אשנפי מאיר את הערב במסינקו וופוקרה

27/01/25 בניין כלל יפו 97 ירושלים הערבים האלו לא תשכחו אותם רק לבוא עם אנשים שאתם אוהבים אותם ולצחוק על זה….

ኑ አብረን እንሳቅቅቅ
23/01/2025

ኑ አብረን እንሳቅቅቅ

22/01/2025

לחובבי תיאטרון ומוזיקה שהולך להיות בתאריכים
26/01/25 ראשון רוטשילד 60
27/01/25 בניין כלל יפו 97 ירושלים
ערב הכי כיף יהיה בעיניי ואסור לכם לפספס את יום הכיף הזה::

Address

Rishon Lezzion
Tel Aviv

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GL Media Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GL Media Production:

Share

LEGESSE GENETU VIDEO EDITING

עריכת וידאו ברמה מקצוענית

Photoshop - After Effects - Premiere

חתונות, בר מצוות, ימי הולדת, לוגו לעסקים, כרטיסי ביקור, הזמנות לחתונה ולבר\ת מצווה, עריכת סרטונים, פרסום לעסק, כתוביות,קליפים.

טלפון: 0528559442