ፋኖስ -פאנוס -Fanos

ፋኖስ -פאנוס -Fanos ፋኖስ - የኪነ ጥበብ ማዕከል ዋና አላማው በእስራኤል የሚኖሩ የቤተ እስራኤልና ትውልደ ኢትዮጵያ የስነ ጥበብ ፍላጎቱና ክህሎቱ ላላቸው መድረክ መክፈት ነው::

በሁለት አጥፍቶ ጠፊዎች ተግባር እስካሁን 4 ሰዎች መገደላቸውን እና 7 ሰዎች በከባድ ሁኔታ ቆስለዋል፡፡
08/09/2025

በሁለት አጥፍቶ ጠፊዎች ተግባር እስካሁን 4 ሰዎች መገደላቸውን እና 7 ሰዎች በከባድ ሁኔታ ቆስለዋል፡፡

05/09/2025

እግዚአብሔር ሴትን የፈጠራት አዳም ብቻውን እንዳይሆን ብቻ ነው?
ወይስ ሌላ ነገር አበት?

25/08/2025

ደስታ የተሞላበት ትዳር ፤መስርተህ
በሙያዬ ለምን ስኬታማ አልሆንኩም ብልህ አታማር ትዳር በእራሱ ትልቅ ስኬት ነውና!!

‏🎉‏ פייסבוק הכירה בי השבוע כ'יוצר עולה'!
25/08/2025

‏🎉‏ פייסבוק הכירה בי השבוע כ'יוצר עולה'!

ፍቅርዬ የእናቴ ምትክ  ወዳጄ አክባሪዬ ፣ ጉጉት ያልኩበት አልበሟ  “ደህና  ሰው” ነገ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ በራሷ በፍቅር አዲስ ዩቱብ ቻናል ይለቀቃል።  እውነት ለመናገር ከመጀመሪያ እስከመ...
25/08/2025

ፍቅርዬ የእናቴ ምትክ ወዳጄ አክባሪዬ ፣ ጉጉት ያልኩበት አልበሟ “ደህና ሰው” ነገ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ በራሷ በፍቅር አዲስ ዩቱብ ቻናል ይለቀቃል።

እውነት ለመናገር ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ሲሰራ አብሪያት ነበርኩ ። ጉድ የሚያሰኝ አልበም ነው መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ 🙏🙏🙏

የዝነኛዋ ድምፃዊት ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ አዲስ አልበም በቅርብ ቀን ሊወጣ ነው::ከአዲሱ አልበም ምን ትጠብቃላችሁ??
19/08/2025

የዝነኛዋ ድምፃዊት ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ አዲስ አልበም በቅርብ ቀን ሊወጣ ነው::
ከአዲሱ አልበም ምን ትጠብቃላችሁ??

የአሜሪካ እና የኢራን መጃነን ወደ ለየለት ጦርነት እየተቃረበ ነው።
18/06/2025

የአሜሪካ እና የኢራን መጃነን ወደ ለየለት ጦርነት እየተቃረበ ነው።

ኢትዮዶር ሜዲያ ፕሮዳክሽን፡ ታማኝ የመረጃ መንጭና የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅቶችን ወደ እናንተ የሚያቀርብ አካል ነው፡፡ስራዎቻችን በብዙ መንገድ መከታተል ይቻላል፡ በድህረ ....

https://youtu.be/d5tWZurvl2M
11/06/2025

https://youtu.be/d5tWZurvl2M

ኢትዮዶር ሜዲያ ፕሮዳክሽን፡ ታማኝ የመረጃ መንጭና የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅቶችን ወደ እናንተ የሚያቀርብ አካል ነው፡፡ስራዎቻችን በብዙ መንገድ መከታተል ይቻላል፡ በድህረ ....

የእስራኤል ብሔራዊ የግር ኳስ ቡድን ተጫዋች የነበረው እና ትልቅ ተስፋ የተጠለበት ወጣት ጋዲ ክንዴ በአደረበት ህመም ምክንያት ዛሬ በ 31 ዓመቱ ህይወቱ አልፋለች 😭 ነፍስ ይማር፡፡
20/05/2025

የእስራኤል ብሔራዊ የግር ኳስ ቡድን ተጫዋች የነበረው እና ትልቅ ተስፋ የተጠለበት ወጣት ጋዲ ክንዴ በአደረበት ህመም ምክንያት ዛሬ በ 31 ዓመቱ ህይወቱ አልፋለች 😭 ነፍስ ይማር፡፡

20/04/2025

እንዳያመልጣችሁ!!
በእስራኤል የነፃነት ቀን 30/04/25
በርእሾን ለፅዮን ከተማ!!
ለበለጠ መረጃ፡0508380080

Address

לוינסקי
Tel Aviv
6605219

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፋኖስ -פאנוס -Fanos posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ፋኖስ -פאנוס -Fanos:

Share