AMEN screen solutions

AMEN screen solutions Screen Solutions for all type of Phones

09/02/2022
22/01/2022

ትዕዛዙን ለምን ረሳሀው?

በቅዱስ መፅሐፍ ቃል የተፃፈው ለእውነትና ለፍትህ ኑር የሚለውንስ ቢሆን አትግደል አትፍረድ አታሳድድ ሀጥያት ነውና የሚለውን ህግጋት ለምን ረሳሀው?

ይድረስ ይህ መልዕክት ለኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዶክተር ዓቢይ አህመድ እና በፓለቲካ ዘመን ትልቅ ቅርፅ ለኢትዮጵያ ያስቀጠሙት ክቡር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ለመላው ኢትዮጵያውያን አንጡረ ሀብት ለፓለቲካ ፍጆት ሲል ህዝብን ከህዝብ ያላጣሉ ለንፁህ ፓለቲካ የኖሩ የኢትዮጵያ የሰላም አምባሳደር አልያም በኢትዮጵያ ስነ ምግባር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ናቸው።

🔑 በመቀጠል ይድረስ ይህ መልዕክት:-
በዞን በክልል እንዲሁም በፌዴራል ላላቹ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ
ለኢትዮጵያውያን አዲስ ምዕራፍ ውስጥ መሬት ጠቦናል ብለው የሚያጉረመርሙ ሳይጠብ ግን ስልጣኔና ግንዛቤ ስለሌላቸው ሰፊውን መሬት እንዴት እንደሚጠቀሙ ስላላወቁ በብዙ ችግር ውስጥ ለከረሙ ለኢትዮጵያውያን በዲፕሎማሲ ዘመን ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የስራ እድል እንዲፈጠር የታሪክ አሻራ ላስቀመጡ ክቡር አምባሳደር ተስፋዬ ሃቢሶ።
በዋነኛነት ለአምባሳደር ተስፋዬ ሃቢሶ በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ጡረታ የወጡ የኢኤንሲ ፓለመንት ሌሎች ታላላቅ በደቡብ አፍሪካ ኩሩና ስመ ጥር የሆኑ አንጋፋ ሰዎች ያመሰግኑታል።
አምባሳደር ተስፋዬ በነበረው ቆይታ ምን እንደሰራ በቅጡ ባላውቅም ''Tesfaye habisso is great African man and realy hamble hard worker'' እያሉ ያመሰግኑታል።

አንዳንዶቹን አስሼ ለማወቅ ሞክሬያለሁ። ከማንዴላ ቤተሰብ አንስቶ አንጋፍውና ኩሩ ከሆኑ ከታኮምቤኪ ቤተሰብ አንስቶ የአፍሪካ ታላላቅ የቀድሞ መሪዎችና አንቂ ፓለቲከኞች አምባሳደር ተስፋዬን ይወዱታል። እኔም በበኩሌ በርካታ ጥሪ የሆኑ አፍካውያንን ተዋውቄ የኢትዮጵያን የፓለቲካ አድማስ ለማስፋት ትልቅ በርና እድልን ሊፈጥር ችሏል። እነ ክሪስሳንካራን እነመሉሌቃንና እነ ዴቭድቫይኬንን እናም ሌሎችንም የእፅዋናና የቤንዳ የዙሉ ታላላቅ አፍጋፋዎች ኢትዮጵያን እንዲወዱና ለኢትዮጵያ ፓለቲካ አድማስ በአፍሪካ እስከ ክቡር ሬያማፖሳ ድረስ የሚንኮሻኮሹትን ያህል አዌርኒግ ካምፔን በራስ ተነሳሽነት በሚሰራው ሀገር ሰናይ አማካኝነት ስብሰባዎችን በማዘጋጀት ፓለቲካውን ተቀላቅለዋል።

ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ተፅዕኖ የቀደመው ድልድይ ጥሩ ከሆነ ከኋላ የሚመጣው ሳይቸገር ይግባባል ማለት ነው። ይህ ትውልድ ድልድይ አሰራ ቀጣዩ ትውልድ በድልድይ ይሻገራል ካልታረሰ መሬት እህል አይበቅልምና በሰው ልጅም ላይ ካልተሰራ ውጤት አልባነቱ እርግጥ ነው።

በፓለቲካ ዘመናችሁ ለሰራችሁት ላስቀመጣችሁት መልካምነት ለክብር አምባሳደር ተስፋዬ ሃቢሶና በፓለቲካ ዘመን ለሰራቹት ላስቀመጣችሁት ጥሩ ስራ ክቡር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስን ላመሰግን እወዳለሁ።

የኢትዮጵያ ልጆች ከተወለዱበት አካባቢ የመጡ ወጣቶች ክልል በሜድትራንያን ባህር ውስጥ አፈርና እንጨት እያኘኩ የእንጨት ስር እየበሉ ስራ አለ ወደተባለችሁ ደቡብ አፍሪካ 7 መንግስታትን አቆራርጠው መተው ለብዙ ልልፈትና ችግር ይዳረጋሉ። ይሁንና ከዚህ በፊት ለሰራቹት ስራ እያመሰገንኩ በደቡብ አፍሪካ ውስጥ እየተከሰተ ላለው የኢትዮጵያዊያን ሞትና ጭንገፍ የትኛውም መንገድ ተጠቅማችሁ ይህንን እርም እንድታወጡ አጥብቄ ላሳስባችሁ እወዳለሁ።

የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ወደ ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያ ምዕራፋቸውን የህዝብ ጭንቀት ጭንቄ ነው ሲሉ ከመኖሪያ ፈቃዳቸው ያለውን ነገር ለማወያየትና የዲሞክራሲ ግንኙነታቸውን ለማስፋፋት መተው የተሳካ ነገር ሰርተው ሄደዋል። ይሁንና ያወሩት ቃል ተንጠልጥሎ መንገድ ላይ ቀርቷልና ቃላቸውን ከመሬት እንዲያወርዱ ላሳስብ እወዳለሁ።
ትክክለኛ የሀገር ፍቅር በዚህ ተመልክቻለሁ ህህንን መተግበር የሁላችን ድርሻ ነው ኢትዮጵያዊያን ወገኖቼ ሼር በማድረግ እንድታደርሱልኝ በታላቅ አክብሮት እጠይቃለሁ።
ከልዩነት አንድነት "
የጄኔሬሽን ቱ ጄኔሬሽን ሙቭመንት ፋውንዴሽን ዳይሬክ አገልጋይ ገዛኸኝ ሱማም!
አጭር መልዕክት!
======//=======

Take your videography up a notch with the Yunteng VCT 5208 Tripod stand. ✅✅It includes a Smartphone holder, a bluetooth ...
23/08/2020

Take your videography up a notch with the Yunteng VCT 5208 Tripod stand. ✅✅
It includes a Smartphone holder, a bluetooth remote shutter that can be used to trigger smartphone camera shutter icompatible with both iOS and Android.
Suitable for versatile applications, suitable for office, home, leisure activities and travelling.

GRAB YOURS FOR ksh. 5000 ONLY INCLUSIVE OF THE DELIVERY FEE AND PAID UPON DELIVERY. 😎 call, whatsup: 0700171486

Take your videography up a notch with the Yunteng VCT 5208 Tripod stand. ✅✅It includes a Smartphone holder, a bluetooth ...
23/08/2020

Take your videography up a notch with the Yunteng VCT 5208 Tripod stand. ✅✅
It includes a Smartphone holder, a bluetooth remote shutter that can be used to trigger smartphone camera shutter icompatible with both iOS and Android.
Suitable for versatile applications, suitable for office, home, leisure activities and travelling.

GRAB YOURS FOR ksh. 5000 ONLY INCLUSIVE OF THE DELIVERY FEE AND PAID UPON DELIVERY. 😎
Call: Whatsup: 0700171476

08/08/2020

New stock. Mini nano sanitizing spray now in stock. Portable , rechargeable and effective.

Now at ksh. 1,999, Free delivery Nairobi.

Call,Text, Watssap 0700171476 to order.

08/02/2020
AMEN Liquid Screen Protector Coating Machine. @20,000/- 0700325055 Open a business coating smart phones with this machin...
02/01/2020

AMEN Liquid Screen Protector Coating Machine. @20,000/- 0700325055
Open a business coating smart phones with this machine.
Liquid screen protector adds an invisible layer which strengthens the screen. Makes it hard to break and scratch proof.
Package comes with
- 2 coating machines
- 2 Nano liquid bottles
- 6 Aromatherapy liquid
- 2 Cleaning liquid bottles
- 2 perfume bottles
- High Power Bank
- USB/Bluetooth speaker
- Screen cleaning accessories
1. Multifunctional nano coating machine
2. With big ultraviolet lamp from two sides, 360 degree sterilization.
3. With USB outlet, sterilization function is available while charge the mobile phone.
4. With Aroma function, variety of perfumes.
5. With Voice Function, easy to operate.
6. With Big Capacity, suitable for most 6.5 inch mobile phone, pad, watch and jewelry.
7. With Smart dimension and 5V low voltage
8. Portable and Safe

144 pangani height
00100 Nairobi, Kenya

Price: 20,000/- Same day Countrywide Delivery -+254700325055

Address

Nairobi
00100

Telephone

0700171476

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AMEN screen solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share