Besufekad Amare Sorate

Besufekad Amare Sorate Be before you have to🙏🏿
(15)

21/09/2026

cash incentives for reading in singapore

21/09/2026

ቅዱስ ሚካኤል

21/09/2026

russia

ከውዷ እናቴ ጋር ወክ እያደርግን ነበር። ታዲያ በዚህ ሰዓት የአርባምንጭ ህዝብ say ....እልልልልልል...... ከብዙ ቆይታ በኋላከብዙ ጥበቃ በኋላከብዙ በጸሐይ መቃጠል በኋላዝናቡ አካፋ.....
20/09/2026

ከውዷ እናቴ ጋር ወክ እያደርግን ነበር።
ታዲያ በዚህ ሰዓት የአርባምንጭ ህዝብ say ....
እልልልልልል......

ከብዙ ቆይታ በኋላ
ከብዙ ጥበቃ በኋላ
ከብዙ በጸሐይ መቃጠል በኋላ
ዝናቡ አካፋ....🥳

20/09/2026

Manchester united vs fulham

20/09/2026

ቀመር ሊጀመር ነው

 !!  አማረ መታሰቢያ የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ ሼቻ ሜዳ ፍጻሜውን ያገኛልመስከረም 10/2019 ዓ/ም አርባምንጭ   መስከረም 10 ቀን በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ዶክተር ብሩክ አ...
20/09/2026

!!
አማረ መታሰቢያ የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ ሼቻ ሜዳ ፍጻሜውን ያገኛል

መስከረም 10/2019 ዓ/ም አርባምንጭ

መስከረም 10 ቀን በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ዶክተር ብሩክ አማረን ለማስታውስና መልካም ስራዎቹን ለመዘከር ከዋናው ስፖርት (Wanaw Sport) ጋር በመተባበር
#ዋናው የዶ/ር ብሩክ አማረ ሦስተኛ ዓመት መታሰቢያ የእግርኳስ ውድድር መጀመሩ ይታወቃል።

4:00⌚️ላይ
ሁለት ጊዜ አጠቃላይ የጋሞ ዞን ጤና ቡድኖች እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቡድኖች
እንድሁም የአምና ዶክተር ብሩክ መታሰቢያ ሻምፒዮናው
አንጋፋው ልማት ጤና ቡድን ከ ዜብራ ጤና ቡድን ጋር ለዋንጫ ፍጻሜ ይፋለማሉ።

✍️ለአሸናፊዎች አጓጊ ሽልማቶች የሚበረከቱ ሲሆን፤ በየአንዳንዱ ጨዋታም የላቀ ብቃት ላሳዩ ተጫዋቾች
የMan of the Match ስጦታ ተዘጋጅቷል!

👉 በአርባምንጭ የምትገኙ የስፖርት ቤተሰቦች በሙሉ በሼቻ አሳ ኮርፕሬሽን ጀርባ በመገኘት የምትወዱትን ቡድን እንድትደግፉና የወንድማችን መታሰቢያ ውድድር እንደትገኙ ተጋብዛችኋል።
#በያዕቆብ ጌጃ

20/09/2026

Agereselam and Biniam

19/09/2026

Kibrom and Samuel

19/09/2026

አዲስ እና ከሚል

Address

Menelik Road, Kilimani
Arba Mintch

Telephone

+251921319063

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Besufekad Amare Sorate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Besufekad Amare Sorate:

Shortcuts

Share