
20/06/2025
የቀድሞ የቼልሲ እና የአትሌቲኮ ማድሪድ ተከላካይ የአሁኑ የፍላሚንጎ አሰልጣኝ ፍሊፔ ሊዊስ ፤ ፍላሚንጎን ከተረከበ በኋላ 46 ጨዋታዎች አድርጎ 32 ሲያሸንፍ 3 ጊዜ ብቻ ተሸንፏል። በእነዚህ 46 ጨዋታዎችም 3 ዋንጫዎች አሸንፏል።
በዛሬው ምሽት ፕሪሚየር ሊግ ያሸነፈበትን የለንደን ሀያል ክለብ ቼልሲ ከመመራት ተነስቶ 3ለ1 አሸንፏል።
ፎሊፔ ሊዊስን በትልልቅ የአውሮፓ ክለቦች በቅርብ የምናይ ይመስላችኋል?