Gize Media

Gize Media Gize is one of the best Ethiopian infotainment media. We provide with multidimensional access to the

የተደገሰለትን ያላውቀው አለልኝ አርሴማ ፀበል ሊሄድ ቀጠሮ ይዞ ነበር!በተክሊል ያገባት ሚስቱ...1. አለልኝ ከሚወደው ቤተክርስቲያን አጣልታዋለች ፍትህት እንዳይደረግለት ራሱን እንዳጠፋ ተናግ...
18/07/2025

የተደገሰለትን ያላውቀው አለልኝ አርሴማ ፀበል ሊሄድ ቀጠሮ ይዞ ነበር!

በተክሊል ያገባት ሚስቱ...

1. አለልኝ ከሚወደው ቤተክርስቲያን አጣልታዋለች
ፍትህት እንዳይደረግለት ራሱን እንዳጠፋ ተናግራለች።

2. አለልኝ በሞተበት ቀን የአብይ ጾም እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ ጾሞ የነበረ ጾመኛ ነበር።

3. በዚያው ቀን መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አስቀድሶም ነበር።

4. በግራ እግሩ ላይ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን፣ "እግሬን!" እያለ ነበር እና ለረጅም ጊዜ መቆም አይችልም ነበር።

5. በማግስቱ ፀበል ሊጠመቅ አስቦ በማለዳ ተነስቶ አርሴማ ጸበል ለመሄድ አቅዶ ነበር።

6. የቤተሰቡን ቤት በማሰራት ላይ ነበር።

7. በሞተበት ቀን ምሽት 3 ሰዓት ላይ የእናቱ ቤት መጥቶ "እናቴስ?" ብሎ ከጠየቀ በኋላ ወደ ባለቤቱ ጋር እንደሄደ ተገልጿል። ነገር ግን የዛን እለት ምሽት ለእሱ የተደገሰለትን አያውቅም ነበር።

ይህ አሳዛኝ ክስተት መላው ቤተሰብንና ወዳጅ ዘመድን በሀዘን አጥቅቷል።

ማን ይታመንስ ይሆን⁉️

:- Zena24



አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ👇
https://t.me/gize_media

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ቤተሰብ አድርጉን 👇
https://www.facebook.com/GizeMereja?mibextid=ZbWKwL

እኝህ ሴት ማናቸው? ሁልጊዜ የተቆራረጠ ቪዲዮ ነው የሚመጣልኝ። ስራቸው ምንድነው? ስልጣናቸው ምንድነው? የሚናገሩበትን ኮንፊደንስ ማንም ላይ አይቸው አላውቅም። እና ይገርሙኛል። :- Alex ...
13/07/2025

እኝህ ሴት ማናቸው?

ሁልጊዜ የተቆራረጠ ቪዲዮ ነው የሚመጣልኝ። ስራቸው ምንድነው? ስልጣናቸው ምንድነው?

የሚናገሩበትን ኮንፊደንስ ማንም ላይ አይቸው አላውቅም። እና ይገርሙኛል።

:- Alex Abreham



አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ👇
https://t.me/gize_media

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ቤተሰብ አድርጉን 👇
https://www.facebook.com/GizeMereja?mibextid=ZbWKwL

🎉ሶልያና እና ሄራን እንኳን ደስ አላችሁ🎉እናታችሁ ከችግሮቿ ሁሉ በላይ ናት❗️ጀግና ፣ ብርቱ ፣ ፅኑ ፣ ባለ ተስፋ ለብዙዎች ምሳሌ የሆነች እናት ነች! ትልቅ አክብሮት አለን። እግዚአብሔር ያ...
12/07/2025

🎉ሶልያና እና ሄራን እንኳን ደስ አላችሁ🎉

እናታችሁ ከችግሮቿ ሁሉ በላይ ናት❗️

ጀግና ፣ ብርቱ ፣ ፅኑ ፣ ባለ ተስፋ ለብዙዎች ምሳሌ የሆነች እናት ነች! ትልቅ አክብሮት አለን።

እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ!! ወደፊት በምትሄዱበት መንገድ ሁሉ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን።🙏



አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ👇
https://t.me/gize_media

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ቤተሰብ አድርጉን 👇
https://www.facebook.com/GizeMereja?mibextid=ZbWKwL

 #ባሻዬ! ከዕለታት በአንዱ ቀን እንዲህ ብዬ ጽፌ ነበር ፣ ትናንትና ማታ በሰፈራችን መብራት አልነበረም። የጎረቤታችን የአቶ ሽብሩ ሴት ልጅ ኩሪባቸው አምሽታ ስትመጣ የሰፈራችን ውሾች አባረሯ...
19/06/2025

#ባሻዬ! ከዕለታት በአንዱ ቀን እንዲህ ብዬ ጽፌ ነበር ፣ ትናንትና ማታ በሰፈራችን መብራት አልነበረም።

የጎረቤታችን የአቶ ሽብሩ ሴት ልጅ ኩሪባቸው አምሽታ ስትመጣ የሰፈራችን ውሾች አባረሯትና ከፍተኛ ጩኸት አሰማች።

ጩኸቷን የሰሙ የሰፈራችን ወጣቶች ደርሰው አስጣሏት።

ይሁን እንጂ ኩሪን ያባረሯት ውሾች ሳይሆኑ አንድ ረጅም እባብ ነው ተብሎ እባቡ በድንጋይ ተቀጥቅጦ ተገደለ።

ዛሬ ጠዋት ከቤቴ ወጣሁና ሌሊት ላይ በድንጋይ ተቀጥቅጦ የተገደለውን እባብ ለማየት ፈልጌ ስደርስ በዚያ ጭለማ በድንጋይ የተቀጠቀጠው እባብ ሳይሆን በአግባቡ የተጎነጎነው የአቶ ሽብሩ ልጅ የኩሪባቸው አርቲፊሻል ፀጉር ሆኖ አገኘሁት እኔም ለማስታወሻ ፎቶ አነሳሁት።

#ሴቶች! እባካችሁ እባካችሁ አታስደንግጡን። በየጊዜው የሚወጣው የመንግሥት አዳዲስ አዋጅና የኑሮው ውድነት የሚያስደነግጠን ይበቃናል።

:- ተስፋዬ ሀ/ማርያም



አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ👇
https://t.me/gize_media

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ቤተሰብ አድርጉን 👇
https://www.facebook.com/GizeMereja?mibextid=ZbWKwL

የEBCን ካሜራ ፋኖ ወሰደ ተጓዡ ጋዜጠኛ በዚህ ጦስ ተባረረ!በEBC ለረጅም ዓመታት ሰርቷል። ደክሟል። ለስራ ጉዳይ ወደ አማራ ክልል በወጣ ማግስት ጋዜጠኞቹ ከነሙሉ ትጥቃቸው በፋኖ ኃይል ተማ...
04/06/2025

የEBCን ካሜራ ፋኖ ወሰደ ተጓዡ ጋዜጠኛ በዚህ ጦስ ተባረረ!

በEBC ለረጅም ዓመታት ሰርቷል። ደክሟል። ለስራ ጉዳይ ወደ አማራ ክልል በወጣ ማግስት ጋዜጠኞቹ ከነሙሉ ትጥቃቸው በፋኖ ኃይል ተማረኩ።

ከቀናት በኋላ በፓርላማ አሸባሪ ተብሎ ያልተፈረጀው ፋኖ የጋዜጠኞቹን መገልገያ ዕቃ ወስዶ ጋዜጠኛና የካሜራ ባለሞያዎችን ለቀቃቸው።

ግን ጦሱ በዛው አላበቃም። Ebc የሚዲያው ቡድን ሲመጣ "እናንተ ተረፋችሁ? በሰላም መጣችሁ? ከማለት ይልቅ ካሜራውስ? መኪናውስ? ማይኩስ? ብሎ አፋጠጣቸው። ከሰው ህይወት በላይ ንብረት (ቁሳቁስ) የሚያሳስበው ተቋም።

ከዛስ... ከዚያማ ይኸው በተቋሙ ቅሬታ ያለው የኑስ ከጣዩን ጽሁፍ ለጥፏል።

"ከ13 ቀናት እገታ መልስ በኢቢሲ ከሥራ የመሰናበቴ ደብዳቤ ደርሶኛል!"

በአማራ ክልል ለመስክ ሥራ በወጣሁበት ወቅት በታጠቁ ኃይሎች ከደረሰብኝ እገታ በኋላ ያለሁበትን ሁኔታ እና ከቴሌቭዥን መስኮት ለረዥም ጊዜ የጠፋሁበትን ምክኒያት ለማወቅ ተደጋጋሚና ተከታታይ ጥያቄዎች ደርሰውኛል።

በቅድሚያ አስባችሁ ስለጠየቃችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ስላለሁበት ሁኔታ መረጃው ለሌላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያንና የፕሮግራሞቼ ተከታታዮች ሁሉ፤ ከባልደረቦቼ ጋር በሥራ ላይ ሳለን ከደረሰብን የ13 ቀናት እገታ መልስ፣ ከዚያው መከራ ጋር ተያይዞ በኢቢሲ ተቋም በኩል ማናችንም ባልጠበቅነው መልኩ ከሥራ የመሰናበቴ ደብዳቤ ደርሶኛል፡፡

እዚህም እዚያም የገጠመኝ ሁኔታ ልባዊ ሐዘን ይፈጥራል። አልሐምዱሊላህ መጽናናትን አላጣሁም።

በአሁኑ ሰዓት ምንም እንኳን ሙሉ አቅምና ጉልበት ባይኖረኝም ጉዳዩ በፍ/ቤት እንዲታይልኝ አንቅስቃሴ ጀምሬአለሁ።

የሁሉም ልባዊ ወዳጆቼ ጥየቃና ድጋፍ አይለየኝ እላለሁ፡፡ ወደፊት የደረስኩበትን ሁኔታ በዝርዝር የማሳወቃችሁ ይሆናል፡፡

:- ጋዜጠኛ የኑስ ሙሐመድ (ከፍተኛ አርታኢ)



አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ👇
https://t.me/gize_media

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ቤተሰብ አድርጉን 👇
https://www.facebook.com/GizeMereja?mibextid=ZbWKwL

ቀጣዩ ዘመን ከእና ጆን እና ጃኒ... የባሰ ያስፈራል። የእሸቱ መለሰ ድንቅ ልጆች ላይ የሚቀርቡትን ህፃናት ተመልከቱ። የአብዛኞቹ ታለንት መለፍለፍ እና አይናውጣነት ነው። የሳይንስ፣ የፈጠራ፣...
31/05/2025

ቀጣዩ ዘመን ከእና ጆን እና ጃኒ... የባሰ ያስፈራል። የእሸቱ መለሰ ድንቅ ልጆች ላይ የሚቀርቡትን ህፃናት ተመልከቱ። የአብዛኞቹ ታለንት መለፍለፍ እና አይናውጣነት ነው። የሳይንስ፣ የፈጠራ፣ የኪነጥበብ፣ የስፖርት እና ሌላም ተሰጥኦ ያላቸውን አንመለከትም። ለሕፃናቱ ምሳሌ ተደርጎ የሚቀርቡት ለፍላፊ ናቸው። አገሪቱ ደግሞ እጥረት የለባትም። ፖለቲከኛው፣ ቄሱ፣ ሼኹ፣ ፓስተሩ፣ ነጋዴው፣ ግንበኛው... በየዘርፉ መዓት ተሸክመናል።

ይሄን ሀሳብ ከዚህ በፊት ፖስት ካረኩት ፅሑፍ መሐል መውሰዴን ልብ በሉልኝ።

በሙጢዎች ብዙ ሚሊየን ህፃናትን ሲያደነዝዝ የነበረው እሼ የአራዳ ልጅ ምን አለ...?

[ልጄ ቴሌቪዥን አያይም። ስልክ ላይ ጌም እና ቪዲዮ አያይም። እናም ልጄ ምንም አይነት የህፃናትም ሆነ በAI የተሰሩ ቪዲዮዎችን አይመለከትም። እንዳውም ስልክ መነጋገሪያ ከመሆኑ ውጪ ሌላ ነገር እንዳለው እንኳን አያውቅም...]

በዚህ መልኩ ለልጆች ቴሌቪዥን እና ስልክ ላይ ቪዲዮ መመልከት ጎጂ መሆኑን አምኖ ለልጁ የተጋነነ ጥንቃቄ ማድረጉን የነገረን እሸቱ መለሰ ለልጆቻችሁ ግን አዲስ ፕሮግራም ይዤ እየመጣሁ ነው ብለዋል። ፕሮግራሙ ለልጄ አስተዳደግ የሚሆን ባይሆንም ለእናንተ ልጆች ግን ከመሆን አልፎ ይበዛባቸዋል አይነት ዝባዝንኬ ዘብዝበዋል።

በአጭሩ እሼ ምን እያለን ነው...?

[ፈሴ ለልጄ ይገማል.. ለእናንተን ልጆች ግን ከናርዶስ ሽቶ የበለጠ መልካም መዓዛ ይሆናል.. እናም ለልጄ የገማውን ፈሴን ለልጆቻችሁ ግዙ] 🙁

:- ጥላዬ ያሚ



አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ👇
https://t.me/gize_media

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ቤተሰብ አድርጉን 👇
https://www.facebook.com/GizeMereja?mibextid=ZbWKwL

በኢትዮጵያ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ብርቅዬ የተባለውን ሰማያዊ ላቫ አመነጨየኢትዮጵያ እሳተ ገሞራዎች ውስጥ እጅግ ብርቅዬ የሚባለውን ሰማያዊ ላቫ እየፈነጠቀ መሆኑ እንደ ክስተት እየታየ ይገኛል።...
28/05/2025

በኢትዮጵያ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ብርቅዬ የተባለውን ሰማያዊ ላቫ አመነጨ

የኢትዮጵያ እሳተ ገሞራዎች ውስጥ እጅግ ብርቅዬ የሚባለውን ሰማያዊ ላቫ እየፈነጠቀ መሆኑ እንደ ክስተት እየታየ ይገኛል። ከኢንዶኔዢያ ጃቫ ግዛት ካዋ ኢጄን እሳተ ገሞራ ጋር ተመሳሳይነት አለው የተባለው ሰማያዊ ላቫው በመጀመሪያ እይታ ላቫው ከተራራው ላይ እየፈሰሰ ይመስላል ፣ ነገር ግን ይህ ያልተለመደ ፍካት እንደሚታሰበው አይደለም።

" #ሰማያዊ #እሳት" እየተባለ የሚጠራው ይህ ክስተት በላቫ የተፈጠረ ሳይሆን ከእሳተ ገሞራው ስንጥቆች በሚወጡት የሚቃጠሉ የሰልፈር ጋዞች የሚመጣ መሆኑ ተገልጿል።

እስከ 600°C (1,100°F) የሚደርስ ሙቀት ያላቸው ትኩስ ጋዞች በአየር ውስጥ ከሚገኘው ኦክሲጅን ጋር ሲገናኙ ፣ በእሳት ተያይዘው ደማቅ ሰማያዊ ነበልባል ይፈጥራሉ።

በካዋህ ኢጄን ያለው ትክክለኛው ላቫ እንደ አብዛኞቹ እሳተ ገሞራዎች የተለመደው ቀይ-ብርቱካናማ ቀለም ያለው ቢሆንም ፣ የሚቃጠለው ሰልፈር ነበልባል የሚያብረቀርቅ ሰማያዊ ላቫ ምስልን የሚፈጥር ሲሆን በሌሊት ብቻ የሚታይ አስደናቂ ትዕይንት ነው ተብሏል፡፡

:- Menahria_Fm



አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ👇
https://t.me/gize_media

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ቤተሰብ አድርጉን 👇
https://www.facebook.com/GizeMereja?mibextid=ZbWKwL

የዚህን ሰውዬ ቪዲዮ ግን በትንሹም ቢሆን አይታችዋል።ሀገራችን ለመጎብኘት ከአዘርባጃን መጥቶ መጥፎ መጥፎ ነገሮች ላይ ብቻ ትኩረት እያደረገ ጭራሽ ብሎ ብሎ ያለ ምንም መረጃ እና ማስረጃ ከእነ...
25/05/2025

የዚህን ሰውዬ ቪዲዮ ግን በትንሹም ቢሆን አይታችዋል።

ሀገራችን ለመጎብኘት ከአዘርባጃን መጥቶ መጥፎ መጥፎ ነገሮች ላይ ብቻ ትኩረት እያደረገ ጭራሽ ብሎ ብሎ ያለ ምንም መረጃ እና ማስረጃ ከእነዚህ ኢትዮጵያውያን ሰዎች ራሳችሁን ጠብቁ እያለ የሀገራችን ስም እና ክብር በሚነካ መልኩ ለሱ ዩቱብ የገንዘብ ምንጭ እያደረገን ነው።

Of course ችግር አለብን ነገር ግን ሊረዱት የፈለጉትን ሰዎች በዚህ መልኩ ባይናገር ባይ ነን።

ለሌላ ጊዜ ሲመጣ እንዳይገባም ማድረግ ቢቻል ጥሩ ነው የሀገርን ገፅታ እና የህዝባችን ክብር የሚነኩ ሰዎችን ማቆላጻጸስ የለብንም ባይ ነን።

:- እነሱ ዋናው ዓላማቸው እና ግባቸው ብዙ VIEW ታይቶ በዩቱብ ገንዝብ ማግኘት ብቻ ነው።

:- Gursha Page



አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ👇
https://t.me/gize_media

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ቤተሰብ አድርጉን 👇
https://www.facebook.com/GizeMereja?mibextid=ZbWKwL

መቼም አፍላ ፍቅር የምታዩ ቤተለቦቼ እቺን አቃጣይ ፀጋ የተባለች ገፀ ባህሪ ድብን እንደምታደርጋቹ ነው።  እሚገርመው ግን ከልብ ለምናየው ድራማ በእውነታው ዓለም ምኑ ጋር ነው ስህተቱ?  የዛ...
18/05/2025

መቼም አፍላ ፍቅር የምታዩ ቤተለቦቼ እቺን አቃጣይ ፀጋ የተባለች ገፀ ባህሪ ድብን እንደምታደርጋቹ ነው።

እሚገርመው ግን ከልብ ለምናየው ድራማ በእውነታው ዓለም ምኑ ጋር ነው ስህተቱ? የዛሬ ተማሪዋች አንዳንዶቹ አይደለም ከፍተኛ ደረጃ ገና 7-8 አንዳንዱ ደግሞ ከዛም ወረድ ብሎ እኔ የዕድሜ እኩዮቼ ባለፍንበት ዘመን ስርዓት ሳይሆን እንደ ስልጣኔ ተቆጥሮ ያለዕድሜ የፍቅር ግንኙነት የሚጀምሩ ታዳጊዋች ሳይ ግራ የሚገቡኝ ነገሮች አሉ።

መች ነው የፍቅር ግንኙነት የሚጀመረው? ከተጀመረስ እንዴት ነው የሚቀጥለው? አስተውለው በስሜት የሚገቡ አሉ ታዲያ አፍላ ፍቅር ላይ ያለው ትዕይንቶች ከእውነታው ጋር ምንድነው የተቃረነው እና ነው።

አንዳንድ ትችት ያየነው ከሱ የባሱ ነገሮች ሶሻል ሚዲያ ላይ አልተላለፉም? እንደውም አፍላ ፍቅር ጨዋነትን አላሰየንም? እነ ብሩክና ሃና ቹቻ ቀስቴ ቤዛና ያያ ብቻ ሁሉም ላይ እንደ ዕድሜያቸው ከነአለባበስ ስርዓት በሚገባ አይተናል።

እንደውም ወደ እውነታው ስንመጣ አንዳንድ ተማሪቤቶች ከልጆቹ ይልቅ የወላጆቹ ሁኔታ ጭራሽ ወላጅም ሌላ ወላጅ እንዲያመጣ ይገፋፋል እና ምን ልል ፈልጌ ነው ተከታታይ ድራማዋች ጥንቃቄ ያስፈልጋቸዋል።

ለተማሪ የሚመጥኑ ጨዋነት ኢትዮጵያዊ የልጅ አስተዳደግ የታከለበት ቢሆን ምን ይመስላችኋል?? አፍላዋች በርቱልኝ። 🙏

:- Edom Melese



አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ👇
https://t.me/gize_media

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ቤተሰብ አድርጉን 👇
https://www.facebook.com/GizeMereja?mibextid=ZbWKwL

በስተርጅና እድሜው ላይ ሆኖ የወጣትነቱን ፎቶ እያየ በትዝታ እንደሚተክዝ ትልቅ ሰው ከሁለት አመታት በፊት የነበራትን መልክ እያየች የምትተክዘው ይህች የ12 አመት ታዳጊ Rahaf Ayyad ት...
07/05/2025

በስተርጅና እድሜው ላይ ሆኖ የወጣትነቱን ፎቶ እያየ በትዝታ እንደሚተክዝ ትልቅ ሰው ከሁለት አመታት በፊት የነበራትን መልክ እያየች የምትተክዘው ይህች የ12 አመት ታዳጊ Rahaf Ayyad ትባላለች።

Rahaf Ayyad በዚህ እድሜዋ ይህንን መልክ እንድትይዝ የሚያደርግ ህመም የለባትም ነበር።

ታዳጊዋ Rahaf እንዲህ ስጋዋ አልቆ በአጥንቷ ያስቀራት ረሀብ ነው። ሰው ሰራሽ ረሀብ 😥 የአለም ህዝብ አይቶ እንዳላየ ችላ ያለው ረሀብ። እሱ ነው እንዲህ የልጅነት መልኳን የመጠጠው።

በተለይ ከባለፉት 70 ቀናት ወዲህ እስራኤል የእርዳታ ምግብ ወደ ጋዛ እንዳይገባ በማገዷ ያቺ ታምር የነበረችው ታዳጊ ችግሩ ተባብሶ ረሀብና የተመጣጠነ ምግብ እጦት እንዲህ አድርጓታል።

ይደክማታል አቅም ያንሳታል ትንሽ እንኳን ቀምሳው የሚያበረታት ምግብ በሀገሩ የለም እና የአሁን መልኳን ሳይሆን በወላጆቿ ስልክ ላይ የተነሳችውን የዛን የመልካም ጊዜ ምስሏን እያየች ከድካምና ከረሀቧ ጋር ስትታገል ትውላለች።

ፍትህ ያለወንጀላቸው እየተቀጡ ላሉ ፍልስጤማውያን ህጻናት ❤️

:- Wasihun Tesfaye



አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ👇
https://t.me/gize_media

ፔጃችንን LIKE በማድረግ ቤተሰብ አድርጉን 👇
https://www.facebook.com/GizeMereja?mibextid=ZbWKwL

Address

Скопје

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gize Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share