
25/07/2023
የምሥራች!
የመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት (ዋይፋይ) አገልግሎታችን ላይ እስከ 31% የሚደርስ ቅናሽ ማድረጋችንን በደስታ እንገልጻለን!
ለመኖሪያ ቤትዎ መደበኛ ኢንተርኔት ካስፈለገዎ አሁኑኑ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በመሄድ በወር ከ499 ብር ጀምሮ ካቀረብናቸው አማራጮች ውስጥ እንደፍላጎትዎ መርጠው የፈጣን ኢንተርኔት ተጠቃሚ ይሁኑ!
ከ10 ሜ.ቢ/ሰከንድ በላይ ለሚገዙ ደንበኞችም በሞባይል ስልካቸው ነጻ 5 ጊ.ባ ኢንተርኔት እና 400 ደቂቃ ጥሪ ስጦታ ተዘጋጅቷል።
ለነባር ደንበኞች የፍጥነት እና የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግ ሲሆን ማስተካከያውን በአጭር መልዕክት የምናሳውቅ ይሆናል