27/11/2025
በራፋህ ከተማ የሚገኙ የአልቃሳም በርጌድ ሙጃሂዶች:- "እጅ መስጠት በመዝገበ ቃላታችን ውስጥ የለም።"
የተኩስ አቁም ሰምምነቱን ተከትሎ በወራሪው ሀይል ቁጥጥር ሰር በገባ የራፋህ አካባቢ ተቆርጠው የቀሩ የአልቃሳም ብርጌድ ታዋጊዎች እስካሁኑ ሰአት በጠላት ከባባ ውስጥ ናቸው።
ወራሪው እጅ እንደከሰጡ ካልሆነው በዋሻ ውሰጥ እንዳሉ እገድላችኃለሁ እያለ እየዛታ ሲሆን ሙጃሂዶቹም እጅ እንደማይሰጡ ገልፀዋል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹