
20/09/2025
የሀዋሳ ከተማ እስልምና ጉዳይ ም/ቤት ርክክብ አደረገ።
በዛሬው እለት መስከረም 10/2018 ዓል ለአንድ አመት የሀዋሳ ከተማ ሙስሊም ማህበረሰብን በሸግግር በሼኽ አልታሞ ቱንሲሳ ሲመራ የነበረው መጅልስ በህዝብ ለተመረጠ መጅልስ ርክክብ አድርጓል።
ለቀጣይ 5 አመታት የሀዋሳ ከተማ እስልምና ጉዳይ ም/ቤት አመረራሮችና ስራ አስፈጻም አባላት:
1. ሼኽ ጃማል አብዱሻኩር - ሰብሳብ
2. ሼኽ ዑመር ቡሹራ - ም/ሰብሳብ
3. ሼኽ ደረጀ ጃጎ - ፀሐፊ
4. ሼኽ ፍትሁዲን ሱልጣን - አባል
5. ሼኽ አብዱልአዝዝ እብራህም - አባል
6. ሼኽ ሙሀባ ሁሴን - አባል
7. ወጣት ሱልጣን ስራጅ - አባል
8. አቶ ሁሴን ሙሀመድ -አባል
ርክክብ አድርጓል።