GMN TV Ethiopia

GMN TV Ethiopia ወደ ተለያዩ የአረብ ሀገሮች በህጋዊ መንገድ እንልካለን

የሞተ ቋንቋ ምን ማለት ነው ?! ዶክተር በድሉ ዋቅጅራን ለቀቅ አድርጉ :: በቋንቋ  ጥናት እና ምርምር አንድ ቋንቋ የሞተ ቋንቋ ነው የሚባለው ምን ሲሆን ነው የሚለውን ጠይቁ እና እወቁ ! ...
16/09/2025

የሞተ ቋንቋ ምን ማለት ነው ?!

ዶክተር በድሉ ዋቅጅራን ለቀቅ አድርጉ :: በቋንቋ ጥናት እና ምርምር አንድ ቋንቋ የሞተ ቋንቋ ነው የሚባለው ምን ሲሆን ነው የሚለውን ጠይቁ እና እወቁ ! ይህ የባህርዳር ዩንቨርስቲ የአማርኛ ትምህርት መማሪያ ነው ::

ግእዝን በተመለከተ እንዲህ ይላል

ይህን ቋንቋ በአሁኑ ጊዜ በአፍ መፍቻነት የሚናገረው ወገን የለም ስለዚህም ግዕዝ የሞተ ቋንቋ ነው:: የግልጋሎት ክልሉም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ተወስኗል፡፡

ስለዚህ የሞተ ቋንቋ ማለት በአፍ መፍቻነት የሚጠቀምበት የለም ለማለት ነውንጅ ቋንቋውን ማጥላላት አይደለም ::

ዶክተሩም ያሉት በዩንቨርስቲ ደረጃ ይሰጥ ለህፃናት ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ መሰጠቱ አስፈላጊ አይደለም ነው ያሉት ::

እኛም ያልነው ይኼንኑ ነው !

17/08/2025
07/08/2025

ይደውሉ 0954285802

Love it
07/08/2025

Love it

30/07/2025
መልሱን በcomenet
30/07/2025

መልሱን በcomenet

24/07/2025

Address

Jeddah

Telephone

+966583516623

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GMN TV Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GMN TV Ethiopia:

Share