Ethio Deen Squad

Ethio Deen Squad ወደ እውነተኛው መንገድ በመልካም ስነ ምግባር እና በጥበብ ተጠራ!!

21/04/2025

ባለጌን በሰሙ ካልጠሩት እራሱን እንደ መልካም ይቆጥራል!!

05/04/2025

አለም አቀፍ የሙስሊም ምሁራን ህብረት፡- ማንኛውም ጎልማሳ ሙስሊም በጋዛ ውስጥ ለሚካሄደው የፍልስጤም የነፃነት ትግል ወታደራዊ፣ የገንዘብ፣ የፖለቲካ እና የህግ ድጋፍ ወዲያውኑ እና ያለ ምንም መዘግየት መስጠት ሃይማኖታዊ ግዴታ ነው።

▼▼▼▼

በተለያዩ ምክንያትህ፣ አቅምህና በሰበብህ ምክንያት ያን ጊዜ ታጋይና ተቃዋሚ ሆነህ ካልነቃህ አሁን የዘር ማጥፋት ፣ ወንጀልና እልቂትን ለማስቆም መንቀሳቀስ ግዴታህ ነው።

ማንም ሰበብ የለውም!! እርስዎ ለውጥ ማምጣት ይችላሉ።
ሸይኽ አህመድ ያሲን በዌልቸር ላይ የሆነው የአለም ግፈኞች የሚፋለም የኢማን ተራራ መግባት ችለው እኛ ገዳዮችን በህብረት ለማውገዝ መውጣት ከከበደን እውነትም የተሸከምነው ሙስሊም የሚል ስም ብቻ ነው።

👇

የዮርዳኖስ እና የግብፅ ህዝቦች ህዝባዊ እምቢተኝነት እና አጠቃላይ ተቃውሞ እየጠየቁ ሲሆን በሚል ሃሽታግ ስር እንቅስቃሴ ጀምረዋል።

ዘመቻው ወራሪው በጋዛ ሰርጥ ላይ እየፈፀመ ያለውን ጥቃት ለማስቆም መንግስታት ከፍተኛ እርምጃ እንዲወስዱ ግፊት ማድረግ ነው።

03/04/2025

በሙሀመድ ﷺ ሱና ምክንያት ስንት ህፃናት ከትምህርት ገበታቸው ተፈናቀሉ?

ሳላህ ☞ ዝንጀሮ የራሷ ገጣባ አይታያትም እንዲል ተረቱ ....

#ንፅፅር #ክርስቲያን #ሙስሊም

03/04/2025

ጀነት ይጠበናል እናተንማ .....

02/04/2025

ጥቂት የማይባሉ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት መምህራን " የቆጡን አወርዳለህ ብላ የብብቷን ጠለች" ሆነው።

አሁን ላይ ከማቀለ መምህር እፎይ እያሉ ደሊል ማቅረብ ጀምሯል። አበው "በእውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ነው" እንዲሉ!

በሀገራችን ተስፋ የማንቆርጠው ጥቂትም ቢሆኑ ዛሬ የተርጋጉ መልካም የሆኑ መመሬ በመኖራቸው ነው።

እንደዚህ ፍጥጥ ያለ ተረት ተረት እና ቀደዳ ማውራት የቻሉበት ምን እያጨሱነው? እድገታቸው እንደ ካሮት ቁልቁል ይሁን? ゚

02/04/2025

ያንን ጋዝ አያዩትም?

02/04/2025

ድህነት እና የቡድን (ፊርቃ) አስተሳሰብ ያልገደበው
የወንድማማችነት ፅናት - የመን

የፈራረሰችው ፣ ድሃዋ ፣ የጫት ቃሚ ሀገር .... ያሉ የሚያጣጥሏት የመን ከ2 ቢሊዮን ኡማ የተሻለውን ማህበረሰብ ይዛ ተገኝታለች!!

01/04/2025

ጉዟችን በነቢያት መንገድ ነው!"

@

31/03/2025

ልትወስድ መጥታ ተመለሰች!!

31/03/2025

#ሸዋል የስድሰቶ ፆም

28/03/2025

የእፎይ ተማሪ ዘመዴ እና የሊጥ ትምህርቱ!!

መልስ ☞ Abusalah

17/03/2025

የዛሬ አመት የነበረው አጀንዳ || በክርስትና እምነት ተከታይ ምዕመን አንደበት

እንዲህም ተብሎ ነበር ለካ "የኔማ እሸዬ እራቴ ምሣዬነህ"

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Address

Riyadh

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Deen Squad posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share