Odaa Garaado

Odaa Garaado oromumman dhiiga kooti islamumman lubbuu kooti

በተለየ ስራ ታጥረሽ በፍቅር አለም፥ከደግነት በቀር ላንቺ ምንም የለም፡፡የኔን ደስታ ናፍቀሽ አዝነሽ እንዳላይሽ፥ቢከፋሽም እንኳን ፈገግ ይላል ፊትሽ፡፡ኑሮ ባይደላሽም ሆኖ የሚያስመርር፥ካንቺ ጋ...
01/12/2023

በተለየ ስራ ታጥረሽ በፍቅር አለም፥
ከደግነት በቀር ላንቺ ምንም የለም፡፡
የኔን ደስታ ናፍቀሽ አዝነሽ እንዳላይሽ፥
ቢከፋሽም እንኳን ፈገግ ይላል ፊትሽ፡፡
ኑሮ ባይደላሽም ሆኖ የሚያስመርር፥
ካንቺ ጋር ይኖራል ማይለወጥ ፍቅር፡፡
አቻው የሚሆን ፍቺ ላንቺማ ውለታ፥
እንዲው ዘመን ያልፋል እማ ሳይፈታ፡፡
ጤናሽን አድሎሽ ኑሪልኝ ዘላለም፥
ፍቅርሽ ካልታከለ ያለ ሁሉ የለም፡፡
እናት ለዘላለም ትኑር!!!

Seenaa Qarominaafii Guddinna Ummata Oromo Wallo, Raayyaafi Yeejjuu. (1769-1855)! Kutaa TokkoffaaUmmata Oromoofi Seenaa i...
25/10/2023

Seenaa Qarominaafii Guddinna Ummata Oromo Wallo, Raayyaafi Yeejjuu. (1769-1855)! Kutaa Tokkoffaa

Ummata Oromoofi Seenaa isaanii walbarsiisuun dirqama kenyaaf kessanii!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Hidda latinsa (Qacce) Ummata Oromoo walloo Raayyaafi Yejjuu.

Jalqabni isaa…

Umannii Walloo damee Oromoo Baarentuummaa kan gosa karrayyuutti ramadamu dhaa. Karrayyunis gosa hangaafaa kan barentuu yommu ta’u damee Boranaa kan gara baahaattii qubate ta’u isaa barrulen ni addessu. Gosti Karrayyu damee gurguddaa Baasoofi Dullachatti qodama. Damee dullachaa kessaas Libanifi Wallo ni argamuu. Liban gara kaaba gondoritti yommu qubatu Walloo immoo naannoo amma wallo jedhamee bekamutti qubata.

Gostii Ummata Oromo kan Walloo bakka gurguddaa lamattii kan qodamu yommuu ta’u innis Afree fi Sadacha jedhamun kan bekkamu dha. Gosa Afree kan ummata Walloo Oromo jala balbalonni Warra Qaalluu, Laga Hidhaa, fi Laga Amboo kan argaman yommu ta’u Gosa Sadachaa kessatti immoo Warra Heebanoo, Warra Iluu fi Warrii Baabboo kan argamanidhaa.

Oromoo Wallo gara kaabaattii qubatan kessaa Raayyafi Yeejjun Gosa gurguddaa ta’u isaanii barulen ni addessu. Yejju maqaa biyyaafkenamee ta’u isaas akkasumas oromon achi qubatan afran Yejju Doraanii Boqojji, Warra Kaaloo, Warra Ruufoo Roobaafii Iguu jedhamani bekkamuu.

Garaa garummaafii tokkummaa Walloo, Yejju fi Rayyaa ilaalchisee qorannon gadi fagenyaan gagefamee bakka hinjirrettii, barreitonni seenaa warra kaaba itiyophiyaa (the Christian highland kingdom historians) Oromo gaafii abbaa biyyumaa dhowudhaaf seenaa ummata kanaa ballesani barresun isaanii barrulen adda addaa ni addessu. Warri kun seenaa Oromoo akka waligalaattii ballessani barresun isaanii wanuma bekkamu ta’e shira isaanii kanaan akkaan midhamee enyummaa isaayuu akka dagatamu godhmudhaan akka ummata Yejjufi Rayya kan gahu hin jiruu. Nutis seenaa ummata kanaa yadatamuu waan qabuf barulee adda addaa irraa walitti qabudhaan guyyaa har’a irraa egalee gabaabsudhaan isinif dhihessu yaalla.

Seenaan dagatamee bakka hin yaadatamnetti qarominnis tae tokkumman dhugaadhaan dhufu hinjiru.

Ittii fufaa………

Kitaabota Wabii
1, “The Oromo of Ethiopia. History of 1570-1860” by proof Muhammed Hassen! published
2. “The Oromo and Christian Highland Kingdom 1300-1700!” By prof Muhammed Hassen. Published.
3. “Islam In Ethiopia.” Trimingaham! Published
4. “የታሪክ እውነታዎችና የውገና ድርሰቶች!” ታቦር ዋሚ published.
5. “Seenaa ummata Oromoo hanga jaarraa 20ffaattii! Jildi lammaffaa” Alamaayyoo Haile! Published.
6. “የኢትይጵያ ሙስሊሞች የጭቆናና የትግል ታሪክ ቅፅ 1” አህመዲን ጀበል! Published
And others

የዉጫሌ ዉል ስምምነት በ20 አንቀፅች የሰፈሩ ናቸዉ ከነዛ ዉስጥ የአድዋ ጦርነት መነሻ የሆነዉ አንቀፅ 17 ምን ይላል?ለመሆኑ 20 አንቀጾች ካሉት የውጫሌ ውል ለአድዋ ጦርነት መነሻ የሆነው ...
25/10/2023

የዉጫሌ ዉል ስምምነት በ20 አንቀፅች የሰፈሩ ናቸዉ ከነዛ ዉስጥ የአድዋ ጦርነት መነሻ የሆነዉ አንቀፅ 17 ምን ይላል?

ለመሆኑ 20 አንቀጾች ካሉት የውጫሌ ውል ለአድዋ ጦርነት መነሻ የሆነው አንቀጽ 17 ምን ይላል?

ለአድዋ ጦርነት መነሳት ዋነኛ ምክንያት የሆነው የዉጫሌ ውል በሚያዚያ 1881ዓ.ም በአሁኗ አምበሳል ወረዳ ውጫሌ በምትባል ቦታ በአጼ ምኒልክና በጣሊያኑ ንጉስ ኡምቤርቶ መካከል ተፈረመ፡፡

የውጫሌ ውል 20 አንቀጾች ያሉት ሲሆን አንቀጽ 17 ላይ የሰፈረው ጽሁፍ በኢትዮጵያ በኩል ተቀባይነት በማጣቱ ለጦርነቱ መቀስቀስ ምክንያት ሆኗል፡፡

አንቀጽ 17 በአማርኛ “የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ከአውሮፓ ነገስታት ለሚፈልጉት ጉዳይ ሁሉ በኢጣሊያ መንግስት አጋዥነት መላላክ ይቻላቸዋል” የሚል ሲሆን ቀጥተኛ ትርጉሙም የኢትዮጵያ መንግስት ከፈቀደ ወይንም ከፈለገ በኢጣሊያ በኩል ከውጭ መንግስታት ጋር ግንኙነት ማድረግ እንደሚችል የሚጠቅስ ነው፡፡

የአንቀጹ የጣሊያንኛ ትርጉም ግን “የኢትዮጵያ መንግስት ከውጭ ሀገር መንግስታት ጋር የሚያደርገውን ግንኙነት በኢጣሊያ መንግስት አማካኝነት ማድረግ ይገባዋል” የሚል ነበር፡፡

ይህም የኢትዮጵያን የውጭ ግንኙነት በቀጥታ በጣሊያን በኩል እንዲከናወን የሚያስገድድ ነበር፡፡

በአንቀጽ 17 አማካኝነት ጣሊያን የውሉን ሀሳብ በጣሊያንኛ በመቀየር የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በመገርሰስ የጣልያን ሞግዚት እንድትሆን ቀዳዳ እያበጀች ነው ብለው ነገሥታቱ እና መኳንንቱ ስለተገነዘቡ የውጫሌ ውልን እንደማይቀበሉት አሳወቁ፡፡

የጣሊያን መንግስት ውሉን ለማፍረስ አሻፈረኝ በሚልበት ጊዜ፣ የውጫሌ ውል እንዲፈርስና ኢትዮጵያ ለማይቀረው ጦርነት እንድትዘጋጅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካበረከቱ ግለሰቦች መካከል የዳግማዊ አጼ ምኒልክ ሚስት የሆኑት እቴጌ ጣይቱ ብጡል እንደነበሩ ታሪክ ይናገራል፡፡

እቴጌዋ “እኔ ሴት ነኝ፣ ጦርነት አልወድም፡፡ ግን እንዲህ መሳዩን ውል ከምቀበል ጦርነት እመርጣለሁ” ብለው ነበር፡፡ በወቅቱ “ይስሙ ንጉሥ!” የሚል ታሪካዊ ንግግር አድርገዋል፡፡ ይህን ንግግራቸውን ተከትሎም የውጫሌ ውል የተፈረመበት ቦታ “ይስማ ንጉሥ” በሚል ተሰይሞ እዚህ ዘመን ደርሷል፡፡



20ዎቹ የውጫሌ አንቀጾች ምን ይላሉ?

1ኛ :- በኢጣሊያ ንጉስና በኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት መካከል በወራሾቻቸውና በህዝቦቻቸውም፣ እነዚህንም በተጠጉ ህዝብ መካከል ሰላምና ፍቅር ሳይጎድል ለዘወትር ለልጅ ልጅ ይኖራል።

2ኛ :- እነዚህ ሁለቱ አሁን የተዋዋሉት በየሃገራቸው በየምስለኔዎቻቸው ይነጋገራሉ። አንዱ ካንዱ አገር ቆንሲልም የቆንሲል ወኪልም መሾም ይቻላቸዋል። እነዚህም ሹሞች እንደአውሮፓ ነገስታት ሥርአት መታፈርና መከበር አይጎድልባቸውም።

3ኛ :- በነዚህ በሁለት ነገስታት ወሰን ጠብና ክርክር እንዳይነሳ በዕውቅ የተመረጡ ከሁለቱ ወገኖች ሁለት ሽማግሌዎች ልከው በማይጠፋ ምልክት የግዛቱን ድንበር ይወስናሉ። ከድምበሩ ወዲህ የሚጨመሩት አገሮች እነዚህ ናቸው። የደጋው አፋፍ ከኢትዮጵያና ከኢጣልያ መሃል ወሰን ይሆናል። ከራፋሊ ጀምሮ ሃላይና፤ ሰገነይቲ አስመራ ሶስቱ የኢጣልያ መንግስት መንደር ይሆናሉ። ዳግመኛ በቦገስ በኩል አዲ ነፋስና ዓዲ ዋንስ በኢጣልያ ድንበር ውስጥ ይሆናሉ። ከአዲ ዋንስ መንደር ጀምሮ ከምስራቅ ወደ ምዕራብ ባቀና ይከፋፈላል።

4ኛ :- የደብረ ቢዘን ገዳም ከነጉልቱ ከነርስቱ የኢትዮጵያ መንግስት እንደሆነ ይቀራል። የጦር አምባ መሆን ግን አይቻለውም።

5ኛ:-ከምጥዋ የሚወጣ የንግድ እቃ የሚገባም የንግድ እቃ ከመቶ 10 በገቢ እቃ እየተገመገመ በገቢ አንድ ጊዜ ይከፈላል።

6ኛ :-የጦር መሳርያ ንግድ በምጥዋና በኢትዮጵያ መካከል የሚመላለሰው ለንጉሰ ነገስት ብቻ ይፈቀድልዎታል። ሲያሥመጡም ባለ ማህተም ደብዳቤዎን ለኢጣልያ ሹማምንት እየላኩ ያስመጣሉ። ነፍጡንም የያዘውን ሰፈር ከምጥዋ ጀምሮ እስከ ኢትዮጵያ ድምበር ድረስ የኢጣልያ መንግስት ወታደሮች ዘበኛ ሁነው ይሸኛሉ።

7ኛ :-የነዚህ የሁለቱ ውል ያደረጉት ነገስታት ዜጎች የንግድ እቃቸውን ይዘው አንዱ ካንዱ አገር መሄድና መምጣጥ ይቻላቸዋል። በየመንስግቱና በየወረዳው ባለው ሹም ጥግነት ደስ ብሏቸው ይመላለሳሉ። ነገር ግን ከሁለቱም ወገኖች የጦር መሣርያ የያዘ ብዙ ሆኖ ከአንዱ ድምበር ወደ አንዱ ድምበር መተላለፍ ተከልክሏል። እንዲህም ማለት አንዱ ያንዱን ከብት እንዳይዘርፍ በሁሉ ነገር እንዳይነካካ ተከልክሏል።

8ኛ :- የኢጣልያ ሰዎች በኢትዮጵያ፣ የኢትዮጵያ ሰዎች በኢጣልያ የኢጣልያ መንግስት በሚገዛው አገር ቢሆንም እንዳገሩ ልማድ መግዛት መሸጥ መከራየት ይቻላቸዋል።

9ኛ :-የነዚህ የሁለቱ ነገስታት ዜጎች አንዱ ካንዱ አገር ቢሄድ በየሃይማኖታቸው ይኖራሉ።

10ኛ:-የኢጣሊያ ሰውና የኢጣሊያ ሰው የተካሰሱ እንደሆነ እነዚያ በመረጡት ዳኛ ለዚያውም ተያይዘው ምጥዋ ወርደው ይዳኛሉ። የኢትዮጵያ እና የኢጣሊያ ሰው የተጣላ እንደሆነ ግን የኢትዮጵያ መንግስት ወኪልና የኢጣሊያ የምጥዋ ሹም አንድነት ሆነው ይዳኛሉ።

11ኛ :- የኢጣሊያ ሰው በኢትዮጵያ የሞተ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰው በኢጣሊያ አገርና የኢጣሊያንም መንግስት በሚገዛው አገር የሞተ እንደሆነ የሟቹ መንግስት ወገን ገንዘቡን የሚቀበል ሰው እስኪመጣ ድረስ የሁለቱ ነገስታት ሹማምንት ገንዘቡን ጠብቀው ያስቀምጣሉ።

12ኛ:-በማናቸውም ሀጢያት ተከሶ የተያዘ የኢጣልያ ሰው በኢጣልያ ሹማምንት ይዳኛል። ስለሆነም ግን ታላቅ ሀጢያት ሰርቶ የተገኘውን የኢጣሊያን ሰው ፈጥኖ ይዘው ለምጥዋ ሹማምንት መስጠት ነው። ደግሞ በኢጣልያ መንግስት ግዛት የኢትዮጵያ ሰው ታላቅ ሃጢያት ሰርቶ የተገኘ እንደሆነ በኢትዮጵያ ዳኛ ይዳኛል።

13ኛ:- የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስትና የኢጣሊያ ንጉስ ብርቱ ሃጢያት የሰራ ሰው ካንዱ ግዛት ወደ አንዱ ግዛት ሸሽቶ የሄደ እንደሆነ ሁለቱም እያሰሩ ይልካሉ።

14ኛ:-የባሪያ ንግድ በክርስቲያን ሃይማት የተከለከለ ስለሆነ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት በሚቻላቸው ነገር ሁሉ ባገራቸው ባሪ ያእንዳይነገድ ይከላከላሉ።

15ኛ:-ይህ አሁን የተፃፈው ውል ለኢትዮጵያ መንስት ሁሉ ውል ነው።

16ኛ:-ይህ ውል በተደረገ ከምስተኛ አመት በኋላ ከሁለቱ መንግስታት አንዳቸው ውል ለመጨመር ወይም ለመለወጥ የፈለጋቸው እንደሆነ ከዐመት በፊት አስቀድሞ መናገር ይገባቸዋል። ነገር ግን የንግድ ውል ብቻ ማረም ማስጠንቀቅ ይቻላቸዋል እንጂ፤ ዛሬ የተለየውን የድንበር ወሰን ማፍረስ አይቻላቸውም።

17ኛ:-የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ከኣውሮፓ ነገስታት ለሚፈልጉት ጉዳይ ሁሉ በኢጣሊያ መንግስት አጋዥነት መላላክ ይቻላቸዋል።

18ኛ:- የኢትዮጵያ ነጉሰ ነገስት ከሌላ መንግስት ሰዎች ጋራ የጥበብ የንግድ ነገር ለመዋዋል የፈለጉ እንደሆነ ከሁለቱምውል አንድ እንደሆነ ለኢጣሊያ ሰው ይሰጡታል።

19ኛ:-ይህ አሁን የተደረገው ውል በአማርኛ እና በኢጣልያ ቋንቋ ትክክል ሆኖ ተገልብጦ ሲያበቃ የታመነ ምስክር ይሆናል።

20ኛ:- ይህ አሁን የተፃፈው ውል ለሮማ ከተማ ፈጥኖ ይጠነቀቃል። ነገር ግን ይህን ውል ኮንት ፒየትሮ አንቶሌኒ በኢጣሊያንጉስ ስም ነንጉሰ ነገስት ምኒልክ ጋራ ተዋውለውአትመው ጨርሰዋል።

የውሉን ዝርዝር ያገኘነው ብላቴን ጌታ ህሩይ ወልደስላሴ ከጻፉት "የኢትዮጵያ ታሪክ ከንግስተ ሳባ እስከ ታላቁ የአድዋ ድል" ከተሰኘው መጽሃፍ ነው፡፡

15/10/2023

ጦርነት ደግፋችሁ በለዉ ፍለጠዉ ቁረጠዉ የምትሉ ሁሉ ይቅርባችሁ በቃ በሉ ጦርነት ሰዉ ይቀንሳል እጂ ትርፍ አያመጣም በጦርነትም የሚመጣ ድል የለም እንቢ ካላችሁ ዛሬ ትግራይ እያጣጣመች ያለዉን የሀዘን ቀን የዛሬ አመት እደምታጣጥሙ አልጠራጠርም

የስደተኞች ጩቆና ለማስቆም የሚደረግ ዉይይት ኑ ሁላችሁም ተሳተፉ
22/09/2023

የስደተኞች ጩቆና ለማስቆም የሚደረግ ዉይይት ኑ ሁላችሁም ተሳተፉ

Baleleffanna hattota danga saudi. Check out Hedar Aliye(hedaraliye) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from Hedar Aliye(hedaraliye).

ጦርነት መፏፏሙ ህዝብ መጨፍጨፉ ለምን ይገርማችሃል ይወክለናል ብለዉ የሰላምና የድህንነት ምንስቴር አርገን የሾምነዉ አቅጣጫዉን ስቶ ሰላም ማስከበሩን የህዝብ ደህንንነት መጠበቁን ትተዉ ይሄዉ ...
16/09/2023

ጦርነት መፏፏሙ ህዝብ መጨፍጨፉ ለምን ይገርማችሃል ይወክለናል ብለዉ የሰላምና የድህንነት ምንስቴር አርገን የሾምነዉ አቅጣጫዉን ስቶ ሰላም ማስከበሩን የህዝብ ደህንንነት መጠበቁን ትተዉ ይሄዉ በምስሉ ላይ እደምታዩት ጋዉን ለብሶ ወደ ኩሺና ገባ ብሎ ማቡካትና መጋገር እያሰተማረና የእጀራ ሰላምና ደህንነት እያስጠበቀ ነዉ። ህዝቤ ንቃ በብሄር አትጋጭ በእምነት አትጋጭ አንድ ሁን ስረኣቱን ተፋለም ህበረተሰቡጋ አትጋጭ ሰላም ፍጠር

ሰበር ዜና የአማራ ፖለቲካ በባንጋሊ መሪነት በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ነዉ አንድ አንድ የአማራ ሊቃኖች እደሚሉት እኛ ኦሮሞን የሚሰድብልን ካገኘን ከሴይጣንጋም እንሰራለን ሲሉ መልክታቸዉን አስ...
13/09/2023

ሰበር ዜና
የአማራ ፖለቲካ በባንጋሊ መሪነት በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ነዉ
አንድ አንድ የአማራ ሊቃኖች እደሚሉት እኛ ኦሮሞን የሚሰድብልን ካገኘን ከሴይጣንጋም እንሰራለን ሲሉ መልክታቸዉን አስተላልፈዋል። አገር ሻጭ ባንዳ ማን እደሆነ አሁን ግልፅ ነዉ ኦሮሞ ስልሳ አመት ሲፋለም አንድም ቀን በእትዮጵያ ጣልቃ ሌላ ዜጋ አስገብቶ አያቅም ትግራይ ሶስት አመት ስትታገል በእትዮጵያ ጣልቃ ሌላ ዜጋ አስገብታ አታቅም ፅንፈኞች ባንዳዎች አገር ሻጭ የእስራኤል ተላላኪ የአማራን መሃበረሰብ የማይወክሉ ይሀዉ የፖለቲካ መርያቸዉን በአደባባይ ግልፅ አርገዋል ይህ ማልት እነዝህ ጉሩቦች አዋቂ የተማረ እደሌላቸዉ የአማራ ሙሁሮችን አስተዳደሮችን የሚጨርሱ የመንደር ሽፍታዎች ስብስብ ናቸዉ

አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን ኪታብ አጠበች አሉ ሴትየዋ ሱሌማን አብደላ አዳማጭ አገኘሁ ብለህ መቼም ይህ የፈረደበት የአማራ ህዝብ ሁሉን አማኝ የምጎዳዉንና የሚጠቅመዉን አያቅም ሚስኪን ህዝብ...
12/09/2023

አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን ኪታብ አጠበች አሉ ሴትየዋ ሱሌማን አብደላ አዳማጭ አገኘሁ ብለህ መቼም ይህ የፈረደበት የአማራ ህዝብ ሁሉን አማኝ የምጎዳዉንና የሚጠቅመዉን አያቅም ሚስኪን ህዝብ የማንም ለቂቃሚ የሚድያ ጡረተኛ ይጫወትበታል ሱሌማን የምትናገራቸዉ ሁሉ ከእዉነት የራቁ መረጃ አልባ ንግግር ነዉ አብይ አህመድ ከኛም በላይ የተቃወመዉ የለም አተሱን ፓንት እያጠብክ ሙሴ ስትለዉ ፈጣሪ ስትለዉ እኔ እየተቃወምኩት ነበር ያኔ የኦሮሞ እናት ስትሞት ትክክለኛ መሪህ ነበር ትግራይ ሲጨፈጨፍ ያተ ሙሴ ነበር እኛ ሀበሻዎች ለነጮች አንበረከክም ስትል ነበር ዛሬ ምን ተገኘና አመሪካ አብይን ታንበረክካለች? አብይ አህመድ ማዉረድ ከፈለጋችሁ እደዝህ ያለ ጭንብላችሁን አዉሉቁና ከኦሮሞጋ ሰላም ፍጠሩ ከትግራይጋ ሰላም ፍጠሩ ከእትዮጵያ ብሄር ቢሄረሰቦችጋ ሰላም ፍጠሩ ከዛ ቡሃላ አብይ አንድ ቀን ሊያድር አይችልም በስልጣን ላይ ይሄን ካላረጋችሁ እልቂቱም አያቆምም የአሜሪካ መንግስትም በእትዮጵያ እጁን አያስገባም ዝም ብለህ 10 ሚልዮን ተከታይ ያለዉ ቲዉተር ፀሃፊ አጋለጥ እያልክ የምቃዠዉ ህልም ነዉ።
ላስታዉስህ ከዝህ የበለጠ ሲደረግ ስትጨፍርና ስታጨበጭብለት የነበረዉን
የትግራ ህፃናት ደፍራችሁ እጨት በብልቷ ያስገባችሁትን አለም አዉቆት አተ አሁን የምሰግድላት አሜሪካ ሰምታዉ ግን ምንም ሊያደርግ አልቻለም ሌላዉ ሰዉ ገላችሁ አንገቱን በእጨት ሰቅላችሁ እኛ ፋኖ ነን ብላችሁ ስጨፍሩ አለም አይቶታል ምንም አላመጡም የቅማንትን ህዝብ ጨፍጭፋችሁ አለም አይቶት ምንም አላመጡ የጉምዝ ህዝብ ተጨፍጭፈዉ አለም አይቶ ዝም ነዉ ያለዉ
የመጨረሻ መልከቴ ይህ ነዉ ይሄን ቅዠትህን ትተህ የአማራ ህዝብ ከብሄር ብሄረሰቦችጋ እዲግባባ ሰላም እዲፈጥር ከሌላዉ ብሄረሰቦችጋ በጋራ እዲቆም ታገል እዝህ ድል አርገና እዛ ተቆጣጥረናል እያልክ እራስህን አታለህ ህዝቡን አታነሳሳ ኑፁሃኑ በሰላም ይኑርበት የኑፁሃን እልቂት ይቁም

ይህ መልክቴ ከአማራም ከኦሮሞም ቤሄርተኞችን አይመለከትም እንደ አንድ ሰዉ ፍትህ ለህፃኖች ብለህ ለነዝህ ህፃኖች ፍትህ መጠየቅ አለባችሁ ነገ እማንኛዉም ቤት ቆርቁሮ የሚገባ ነዉ ስለዝህ የነገ...
11/09/2023

ይህ መልክቴ ከአማራም ከኦሮሞም ቤሄርተኞችን አይመለከትም እንደ አንድ ሰዉ ፍትህ ለህፃኖች ብለህ ለነዝህ ህፃኖች ፍትህ መጠየቅ አለባችሁ ነገ እማንኛዉም ቤት ቆርቁሮ የሚገባ ነዉ ስለዝህ የነገ ተስፋ ለሆኑት ህፃናት ፍትህ ያለመጠየቅ ኑፍግነት ነዉ። ፍትህ ምንም ሳያቁ ለሚሰቃዩት ህፃኖች ህፃናት የሚያሰቃይ ስረኣት ለኢትዮጵያ አይጠቅምም ከአማራ ፖለቲካጋ ቅራኔ ብሆንም ፖሌትካቸዉን ባልደግፍም ህፃናት አዛዉንትና እናቶች ሲሰቃዩ ማየት ያመኛል

አትምጡብን አንመጣባችሁም እቢ ብላችሁ ከመጣችሁ እደ ጤፍ አጭደን እንከምራችሃለን የሬሳ ሳጠንና አምቡላንስ ይዛችሁ ኑ ሲጀመር ሰላም ወዳድ ሰዉ አክባሪ በእኩልነት የምያምን መሃበረሰብ ወሎዬ ብ...
27/08/2023

አትምጡብን አንመጣባችሁም እቢ ብላችሁ ከመጣችሁ እደ ጤፍ አጭደን እንከምራችሃለን የሬሳ ሳጠንና አምቡላንስ ይዛችሁ ኑ ሲጀመር ሰላም ወዳድ ሰዉ አክባሪ በእኩልነት የምያምን መሃበረሰብ ወሎዬ ብቻ ነዉ በስመ አማራ ከጎጃም ከጎንደር እየመጣችሁ ሰላማችንን አትንሱን እኛ ከወሎዬዎችጋ በታሪክ ተጣልተንም ተጋጭተንም አናቅም እፍራታ ግድም አርሷንባ ሸዋ በእርቃችን መሰረት በዉስጣችሁ እየገቡ ሰላማችንን የሚነሱ ግለሰቦች በግልፅ ከህበረተሰቡ እድታወጡልንና ፊት ላፊት እዲገጥሙ በአክብሮት እንጠይቃለን አትንኩን ብለን ነበር አታመልጡም ሸሽታችሁ የወሎ ኦሮሞን የወርቂቱን ልጅ ነክታችሁ
ያለፈዉ ካልበቃችሁ እኛ ዞን በጥላቻ ከገቡ መግባት እጂ መዉጣት የለም እሬሳችሁ ጅብ ነዉ የሚበላዉ ድንበራችሁን አንድ እርምጃ አንራመድም የኛን አንድ እርምጃ አሳልፈን አንሰጥም ጦርነት የጀመርነዉ ከሀይለስላሴ በፊት በጃኖይ ምንግስት ነዉ ከዛ ጀምሮ የመጣዉ ትዉልድ አልሞ ቶካሽ የጦርነት ስለት ከህፃንነቱ የጀመረ ጀግንነት ከአባቱ የወረሰ ነዉ የማንም አንቡላም የወሎ ኦሮሞን ቀርቶ ወሎ ሙሉ በሙሉ መንካት አትችሉም

21/08/2023

በአንተ ያመነ ጠባቂዉ አንተዉ ነህ

የፈለገ የፖለቲካ ጥላቻ ቢኖር የፈለገ ቅምበቀል ቢኖር ኦሮሞ መሆኔን ያስጠላኝ ድርጊት ይህ ነዉ እኔ ኦሮሞ ነኝ ለማለት ኦሮሞ ጥሩ ነገር ሲሰራ ኦሮሞ እያልኩ የምኮራበት ተግባር ሲተገብር ነዉ ...
18/08/2023

የፈለገ የፖለቲካ ጥላቻ ቢኖር የፈለገ ቅምበቀል ቢኖር ኦሮሞ መሆኔን ያስጠላኝ ድርጊት ይህ ነዉ እኔ ኦሮሞ ነኝ ለማለት ኦሮሞ ጥሩ ነገር ሲሰራ ኦሮሞ እያልኩ የምኮራበት ተግባር ሲተገብር ነዉ ህፃን ጡት ያልጠገበ ልጅ አግተዉ መደብደብ ጀግና አያስብልም ዉድ ያአማራ ልጆች ይህ ተግባር ኦሮሞን አይወክልም ይሄን ተግባር የሚደግፍ ማንኛዉም ኦሮሞ ሊኖር አይገባም ይሄን የሚደግፍ ኦሮሞ ካለ እኛዉ እንተላለቃታለን እጂ እናንተጋ እደማይደርስ አስረግጬ ልነግራችሁ እወዳለሁ። ሌላዉ የተከበራችሁ ንፁህ የኦሮሞ ልጆች ይሄ ተግባር ለናነተ ጥቁር አሻራ መጥፎ ታሪክ ነዉ እያስመዘገባችሁ ያላችሁት ስለዝህ ይሄን ለጅ በአስቸኳይ ልቀቁ ካልለቀቃችሁ እደት እደምትለቁ አሳያችሃለሁ ልብ ካላችሁ ፋኖ ታጥቆ ግጠመኝ እያለህ ነዉ ገብተህ መግጠም አተም ያማራ ወረኛ ኦኖግ ታጥቆ ና ግጠመኝ እያለህ ነዉ አገር ገብተህ መግጠም ነዉ ከዛ ዉጭ ሚድያ ላይ እየጮሃችሁ ዘርን ከዘር ብሄርን ከብሄር አታባሉ ለዝህ ችግር መንስኤ የሆኑት
1 ሰይድ ወራ ባቦ
2 አፄ ሰይድ የሚል ስም ያለዉ
3 አብዱ ወረ ባቦ
4 ጥጋቡ ታፈሰ
5 ስሳይነሽ
6 ጆከር
ለነዝህ ልጆች መታፈን ለነዝህ ልጆች መቀጥቀጥ ግንባር ቀደም ተጠያቂ ናቸዉ ይህ ደሞ ዝም ብዬ የምናገረዉ አይደለም የወሎ ኦሮሞና የወሎ አማራን የሚለያዩበት የፖለቲካ ሲስተማቸዉ ነዉ እነሱ ከዲርጊታቸዉ ከተቆጠቡ የማይመጣ ሰላም የለም ግን ድርጊታቸዉን በዝሁ ከቀጠሉበት አማራና ኦሮሞ ቀርቶ ገና ኦሮሞና ኦሮሞ ሁለት ቦታ ማድረጋቸዉ አይቀሬ ነዉ የአማራ አክትቪስት ነኝ ባዮች እስኪ ወታችሁ ከመጮሃችሁ በፊት እነዝህን ሰዎች ከድርጊታቸዉ እዲቆጠቡ አድሩ መልክቴ ነዉ መልካም ዉሎ መልካም ጁማ ኩሉ ኡማታል ሙስሊም

Address


Telephone

+966595082483

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Odaa Garaado posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Odaa Garaado:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share