Feta media

Feta media ​"This media is dedicated to love only; we have no room for hate. We respect Facebook’s community standards and provide short, entertaining videos and news.

We will use the opportunity Facebook has given us properly."

ይሄ ሚዲያ የፍቅር ብቻ ነው ለጥላቻ ቦታ የለንም

25/05/2026

አብዱ ኪያር ትግሬኛ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ የማን ደጋፊ ናቸው ❓አርሴናል ዋንጫ መብላቱን ተከትሎ ብዙ የመንግሥት ባለስልጣን የደስታ መግለጫ መልህክት በሶሻል ሚዲያ ላይ ሲያጋሩ ተመልክ...
25/05/2026

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ የማን ደጋፊ ናቸው ❓
አርሴናል ዋንጫ መብላቱን ተከትሎ ብዙ የመንግሥት ባለስልጣን የደስታ መግለጫ መልህክት በሶሻል ሚዲያ ላይ ሲያጋሩ ተመልክተናል ።
እንደ ምሳሌ
፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር ተመስገን ጥሩነህ
፣ የስምረት ፓርቲ ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ
እና የትምህርት ሚኒስቴር ብርሃኑ ነጋ ለአርሴናል ደጋፊዎች እንኳን አደረሳችሁ በማለት ደስታቸውን ገልፀዋል
ዶክተር አብይ ለምን ዝምታን መረጡ ❓
ምናልባት የማንችስተር ዮናይትድ አልያም የሲቲ ካልሆነም ሊቨርፑል ወይ ደሞ የቸልሲ ደጋፊ ይሆኑ ❓❔❓

የሚካኤል አርቴታ አባት ልጃቸው በተጫዋችነት ከአርሴናል ጋር ያላሳካውን ዋንጫ በአሰልጣኝነት በማሳካቱ መደሰታቸውን ተናገሩ ሚስቴር ሚካኤል እንዳሉት አርቴታ ልዩ ሰው ነው ያሰበውን ከማድረግ ወ...
25/05/2026

የሚካኤል አርቴታ አባት ልጃቸው በተጫዋችነት ከአርሴናል ጋር ያላሳካውን ዋንጫ በአሰልጣኝነት በማሳካቱ መደሰታቸውን ተናገሩ

ሚስቴር ሚካኤል እንዳሉት አርቴታ ልዩ ሰው ነው ያሰበውን ከማድረግ ወደዋላ የማይል ላመነበት ነገር ሟች የምትለው አይነት ሰው ነው ባለፉት ሁለት አመታት ጊዜ አልነበረው ለደጋፊው ስሜት ስለሚጠነቀቀ ስራው ላይ ብቻ ሲያተኩር ነበር ለቤተሰቡም ጊዜ አልሰሰጠም

አሁን የድካሙን ዋጋ አግኝቶ በማየቴ ኮርቼበታለሁ ብለዋል ።

25/05/2026

Lamine Yamal _ ላሚል ያማል

ስፔናዊያን አሰልጣኞች አልተቻሉም 👑የተለያየ የአውሮፓ ቡድኖችን በማሰልጠን ላይ ያሉት ስፔናዊያኑ ስኬት በስኬት ሆነዋል ። የአርሴናሉ አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ አርሴናልን ከ 22 አመት በዋላ ...
25/05/2026

ስፔናዊያን አሰልጣኞች አልተቻሉም 👑

የተለያየ የአውሮፓ ቡድኖችን በማሰልጠን ላይ ያሉት ስፔናዊያኑ ስኬት በስኬት ሆነዋል ።

የአርሴናሉ አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ አርሴናልን ከ 22 አመት በዋላ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ባለቤት አድርጎታል
ለሻምፒዮንስ ሊግ ፋይናልም በቅቷል ።

የአስቶንቪላው ዩናይ ሄምሬ እንደተለመደው የኢሮፓ ሊግን ዋንጫን አሸንፈዋል

የፓሪሴን ጀርመኑ ሄነሪኬ የሊግ 1 ዋንጫ እና ለ ተከታታይ ሁለት ጊዜ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ፋይናል ደርሷል ።

የቀድሞ የአርሴናል መድፈኛ ሴስክ ፋብሬጋዝ በጣሊያ ሊሆን ቀርቶ ሊታሰብ የማይችል ነገር ከኮሞ ጋር እያደረገ ነው ኮሞ አይደለም ለ ሻምፒዮንስ ሊግ ቀርቶ ለሴሪቢ እንኳ ማን ገምቶት ነበር እድሜ ለፋብሬጋዝ ከነ ጁቬንቱስ በልጠው ሻምፒዮንስ ሊግ ገብተዋል

ጋርዲዮላ ዘንድሮ የሊጉን ዋንጫ ባያነሳም የ ኤፌካፕ ባለድል ሆኗል

በአጠቃላይ ስፔናዊያን በአሰልጣኝነቱ ተሳክቶላቸዋል

25/05/2026

Ethiopian food

ሴቶች የሚጠሏት በወንዶች የምትወደደው ተዋናይት ብሩክታዊት በአርሴናል ማልያ አሸብርቃ 😋
25/05/2026

ሴቶች የሚጠሏት በወንዶች የምትወደደው ተዋናይት ብሩክታዊት በአርሴናል ማልያ አሸብርቃ 😋

በቦልስ የተጥለቀለቀው ሽምግልና በመዲናቺን አዲስ አበባ በቦልስ መኪና የተጥለቀለቀ የሽምግልና ፕሮግራም ተካሄዱ ለጋዜጠኛ ዳሪዮስ ሞዲ ልጅ ልጅ ሽምግልና ተልኮላታል በዚሁ ድግስ ላይ ተወዳጁ ጋ...
25/05/2026

በቦልስ የተጥለቀለቀው ሽምግልና
በመዲናቺን አዲስ አበባ በቦልስ መኪና የተጥለቀለቀ የሽምግልና ፕሮግራም ተካሄዱ
ለጋዜጠኛ ዳሪዮስ ሞዲ ልጅ ልጅ ሽምግልና ተልኮላታል
በዚሁ ድግስ ላይ ተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጄ ኅይሌ ተገኝቶበታል

የአዲስ አበባ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብን አስተዳደራቸው እንደሚያግዝ ቃል ገቡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ስብሰባ ላይ የተገኙት ከንቲባዋ የአዲስ ...
25/05/2026

የአዲስ አበባ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብን አስተዳደራቸው እንደሚያግዝ ቃል ገቡ
በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ስብሰባ ላይ የተገኙት ከንቲባዋ
የአዲስ አበባ ምልክት የሆነው ጊዮርጊስን መደገፍ የሁሉም የከተማዋ ነዋሪ ግዴታ መሆኑን አንስተው ጊዮርጊስ ለአገርም ለከተማዋም ኩራት እንደሆነ ተናግረዋል ። #ጊዮርጊስ

ኮምቱ
25/05/2026

ኮምቱ

25/05/2026

አላንድ ኮከብ ግብ አግቢ ሆነ Erling Haaland

Address

Frankfurt
Kosti

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Feta media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share