
16/07/2025
Commercial bank of ethiopia
1000686916026
የኸይር ሰራ ጥሪ
ደ/ም/ክልል ካፋ ዞን ቦንጋ የሚገኘዉ የወርጣ ቢላል መሰጅድ ለማሰገንባት የአካባቢዉ ማህበረሰብ ባደረገዉ ከፍተኛ ጥረት እና ርብርብ በተወሰነ መልኩ ግንባታዉ ለመጀመር የተቃረበ ሲሆን በአካባቢዉ ማህበረሰብ ተሳትፎ ብቻ የመሰጅዱን ግንባታ ዳር ማድረሰ ባለመቻሉ የሌሎች አህለል ኸይራት ተሳትፎ አሰፈልጎናል ሰለሆነም እርሰወም ይህን የኸይር ሰራ እንድትቀላቀሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ለመሰጅዱ ግንባታ የሚያሰፈልጉ እቃወች እና አጠቃላይ መረጃ
የመስጅድ ግንባታ ሙሉ የሚያርፈው በ100 ካሬ ሜትር ወይም 10m በ 10m ስሆን ጀመዓው እስከ 150,000 የሚሆን ብር በማዋጣት
👉ሙሉ እንጨት አቅርቧል
👉አሸዋ 8 ብያጆ አቅርቧል
👉ድንጋይ 4 ብያጆ አቅርቧል
👉ለግምባታ የሚሆን የቦታ ድልዳሎ ከጨረሱ በኋላ አሁን ከጀመዓው አቅም በላይ የሆነው :-
👉ስምንቶ
👉ምስማር
👉በር እና መስኮት
👉የሠራተኛ ገንዘብ
ናቸዉ።
የወርጣ ቢላል መሰጅድ ኮሚቴ
የወርጣ ቢላል መስጅድ አካዉንት
1000686916026
የኢትዬዺያ ንግድ ባንክ
ለበለጠ መረጃ- +251917150173
+251914402661