𝐍𝐮𝐫 𝐚𝐥 𝐢𝐦𝐚𝐧 ኑር አል ኢማን

𝐍𝐮𝐫 𝐚𝐥 𝐢𝐦𝐚𝐧 ኑር አል ኢማን አዲስ መረጃ
(1)

https://youtu.be/NNhER7Ufspg?si=6lv5WHpndoHFRKK-
17/09/2025

https://youtu.be/NNhER7Ufspg?si=6lv5WHpndoHFRKK-

የወንጀል ታሪክ እውነተኛ ታሪክ አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች crime story in amharic እናትና ልጅን ያባለገው ወጣት በመጨረሻ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏቸዋል።ለምን ገደላቸው መልሱን በቪዲዮ ውስጥ ያገኙ...

17/09/2025

#በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' መጽሐፍ ምረቃ!!

17/09/2025

#ልጅህን ስርዓት ለማስያዝ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ ዛሬ እየተመረቀ ነው::
16/09/2025

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ ዛሬ እየተመረቀ ነው::

በሐረር ከተማ ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል - አቶ ኦርዲን በድሪበሐረር ከተማ የወንዝ ዳርቻ ልማትን ተግባራዊ በማድረግ ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል አሉ የክ...
13/09/2025

በሐረር ከተማ ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል - አቶ ኦርዲን በድሪ

በሐረር ከተማ የወንዝ ዳርቻ ልማትን ተግባራዊ በማድረግ ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ።

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት በሐረር ከተማ በሚገኙ ወንዞች ላይ የወንዝ ዳርቻ ልማት ማከናወን በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክሯል።

የወንዝ ዳርቻ ልማቱ 800 ሜትር ርዝመትና 80 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን÷ በ6 ሔክታር መሬት ላይ እንደሚከናወን በከተማዋ ማዘጋጃ ቤት በቀረበው ዲዛይን ተመላክቷል።

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በዚህ ወቅት ÷በከተማው የሚገኙ ወንዞች ከብክለት የጸዱ፣ ውብና ማራኪ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡

የወንዝ ዳርቻ ልማት ለነዋሪው ጤናማ ሕይወት እና ለአካባቢ ዘላቂ ልማት ወሳኝ አስተዋፅኦ ከማበርከቱ ባለፈ የከተማዋን ገጽታ የመቀየር አቅም እንዳለው አስረድተዋል፡፡

በተለይ ከተማዋ ንጹህ ወንዞች የሚፈሱባት፣ ጽዱና ውብ እንድትሆን በማስቻል ለቱሪዝም ዘርፉ ተጨማሪ አቅም የሚፈጥር መሆኑን ነው የገለጹት።

ይህን እውን ለማድረግም ከመኖሪያ ቤቶች የሚወጡ ፍሳሾችን በሥርዓቱ ለማስወገድ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ጠቁመዋል።

ፕሮጀክቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሥራ እንዲገባ አቶ አርዲን በድሪ አቅጣጫ ማስቀመጣቸውንም የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሄኖክ ሙሉነህ ለፋና ዲጂታል ገልጸዋል፡፡

09/09/2025

#በሀረሪ ክልል ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃን አስመልክቶ የተደረገ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ!!

ታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በሀረር ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ ሀረር፣ጷግሜ 4/2017(ሀክሐኮ):-የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በ...
09/09/2025

ታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በሀረር ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

ሀረር፣ጷግሜ 4/2017(ሀክሐኮ):-የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በሀረር ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

በድጋፍ ሰልፉ ላይ የሀረሪ ብሄራዊ ጉባኤ ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አሚና አብዱልከሪም፣የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ አብዱልሀኪም ኡመርን ጨምሮ ክልሉ ከፍተኛ የስራ አመራሮች ከሁሉም የከተማና የገጠር ወረዳዎች የመጡ ነዋሪዎች ተሳትፈውበታል።

አባይ የኛ ነው ፣የኩራታችን የአንድነታችን ማሳያ የኢትዮጵያ የመንሰራራት ዘመን ማሳያ ነው የሚሉ መፈክሮችን እያሰሙ ነው የድጋፍ ሰልፉን ያካሄዱት።

06/09/2025

#ድግምት

Adress

Stockholm

Telefon

+251913371942

Webbplats

https://t.me/HABESHAMEDIANetwork, https://yt.psee.ly/7ksgpe

Aviseringar

Var den första att veta och låt oss skicka ett mail när 𝐍𝐮𝐫 𝐚𝐥 𝐢𝐦𝐚𝐧 ኑር አል ኢማን postar nyheter och kampanjer. Din e-postadress kommer inte att användas för något annat ändamål, och du kan när som helst avbryta prenumerationen.

Kontakta Affären

Skicka ett meddelande till 𝐍𝐮𝐫 𝐚𝐥 𝐢𝐦𝐚𝐧 ኑር አል ኢማን:

Dela