Apostle Meheret Mercy

Apostle Meheret Mercy Official Facebook account for Apostle Meheret Mercy. Here you'll find weekly and daily videos and updates. Follow this page for more.
(1)

Apostle Meheret Mercy's Ministries are devoted to the advancement of the Kingdom of God through the preaching of the Gospel. Apostle Mercy Ministries በታማኝነት ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ በማዳረስ በመላ አላም ላሉ ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ቅዱሳን እንዲሁም ለሌሎች ዜጎች በእግዚአብሔር ቃል ቅዱሳንን በማስታጥቅ ላዘኑ ለተጨነቁ ለታመሙ በልዩ ልዩ ፈተናና መከራ ለሚያልፉ በእግዚአብሔር ቃል በማጽናናት በመምከር የታመሙትን በመፈወስ ለተጨነቁት በመድረስ በማገልገል ላይ ይገኛል። ዛሬ በልዩ ልዩ ቋንቋ አገልግሎቱን ይካሄዳል ፦ በአማርኛ በትግሪኛ በእንግልዝኛና በስዊድንኛ። ዘመኑ ቀርቧል። መከሩ ብዙ ነው። ጌታችን ኢየሱስ በክብር ይመጣል። ከመቸውም የበለጠ ነፍሳትን የምናድንበት ደቀመዛሙርትን የምናፈራበት የተጨነቁትን ምንደርስበት የእግዚአብሔርን ሕዝብ የምናጽናናበት ለክርስቶስ ምጻት ለንጥቀት የምንዘጋጅበት የከበረ ሰዓት ላይ ነው ያለነው።

በዚህ ፔይጅ በየሳምንቱ የእግዙአብሔርን ቃል የፈውስና የነጻ መውጣት አገልግሎት ያገኛሉ። እንዳያመልጦት ላይክና ፎሎው ያድርጉ።

ዛሬ አገልግሎቱ ብዙዎችን እንዲደርስ መርዳት ይችላሉ
Help the ministry reach more people today:
የመስጫ መንገዶች :
- Stripe: https://buy.stripe.com/4gw03l9hE96o0vefYY
- Paypal: http://paypal.me/apostlemeheret
- Abyssinia bank: 169366012
- Berhan Bank: 1000270455526
- Commercial Bank 1000074672667
- SWISH: 123 103 50 21

YOUTUBE CHANNELS:
- Kingdom Kids Amharic: https://www.youtube.com/channel/UCqwWwl6VXhVIAqEwzigc70w
- Apostle Meheret: https://www.youtube.com/channel/UCK4Wk9ONdsaR50cdZ9NA00w/videos
- Salem Gates International Church:
https://www.youtube.com/c/SALEMGATESINTCHURCH
- Mercy International Holistic Ministry
https://www.youtube.com/user/GospelLightMedia/videos

Apostle Meheret's Ministries is devoted to the advancement of the Kingdom of God through the preaching of the Gospel. Our goal is to reach many people as possible with the Gospel of Jesus Christ and equip the believer for his/hers everyday life. At the moment we reach people in different languages; Amharic, Tigrinya, English and Swedish. The Lord Jesus desires us to go everywhere proclaiming the love of God to a lost world. We are devoted to the advancement of the Kingdom of God and seek to attain this through the preaching of the Gospel. To give a love gift/support this ministry:
- Paypal: http://paypal.me/apostlemeheret
- Abyssinia bank: 169366012
- Commercial Bank 1000074672667
- Berhan Bank Meri Branch: 1000270455526
- SWISH: 123 103 50 21

YOUTUBE CHANNELS:
- Kingdom Kids Amharic: https://www.youtube.com/channel/UCqwWwl6VXhVIAqEwzigc70w
- Apostle Meheret: https://www.youtube.com/channel/UCK4Wk9ONdsaR50cdZ9NA00w/videos
- Salem Gates International Church:
https://www.youtube.com/c/SALEMGATESINTCHURCH
- Mercy International Holistic Ministry
https://www.youtube.com/user/GospelLightMedia/videos

እግዚአብሔርን የምናመልከው ስለሚገባው ነው🙏
13/10/2026

እግዚአብሔርን የምናመልከው ስለሚገባው ነው🙏

Let everything that has breath praise the Lord. Praise the Lord.
13/10/2026

Let everything that has breath praise the Lord. Praise the Lord.

Let everything that has breath praise the Lord. Praise the Lord.- Psalm 150:6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ -መዝሙረ ...
13/10/2026

Let everything that has breath praise the Lord. Praise the Lord.- Psalm 150:6

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን፦ ሃሌ ሉያ -መዝሙረ ዳዊት 150:6

Zoom Prayer Service | Join now
12/10/2026

Zoom Prayer Service | Join now

ኢየሱስም ዓይኖቹን ወደ ላይ አንሥቶ፦ አባት ሆይ፥ ስለ ሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ። ሁልጊዜም እንድትሰማኝ አወቅሁ፤ ነገር ግን አንተ እንደ ላክኸኝ ያምኑ ዘንድ በዚህ ዙሪያ ስለ ቆሙት ሕዝብ ተናገ...
12/10/2026

ኢየሱስም ዓይኖቹን ወደ ላይ አንሥቶ፦ አባት ሆይ፥ ስለ ሰማኸኝ አመሰግንሃለሁ። ሁልጊዜም እንድትሰማኝ አወቅሁ፤ ነገር ግን አንተ እንደ ላክኸኝ ያምኑ ዘንድ በዚህ ዙሪያ ስለ ቆሙት ሕዝብ ተናገርሁ አለ።

ይህንም ብሎ በታላቅ ድምፅ፦ አልዓዛር ሆይ፥ ወደ ውጭ ና ብሎ ጮኸ።የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት አላቸው- ዮሐንስ 11:40-44

በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡ታላቅ ተራራ ሆይ፥ አንተ ምንድር ነህ? በዘሩባቤል ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ- ዘካርያስ 4:6-7
09/10/2026

በመንፈሴ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡፡ታላቅ ተራራ ሆይ፥ አንተ ምንድር ነህ? በዘሩባቤል ፊት ደልዳላ ሜዳ ትሆናለህ- ዘካርያስ 4:6-7

09/10/2026

በኢየሱስ ስም ሰልፉ ተበተነ

08/10/2026

በልቅሶ የሚዘሩ በደስታ ይለቅማሉ።

08/10/2026

ጌታ ግን መንፈስ ነው🙏🔥

የእግዚአብሔር ሰዓት ሲመጣ የምርኮ መተላለፍ አይሆንም ምርኮህን በታላቅ ደስታ ትቀበላለህእግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን። በዚያን ጊዜ አፋችን ደስታን፥ አንደበ...
08/10/2026

የእግዚአብሔር ሰዓት ሲመጣ የምርኮ መተላለፍ አይሆንም ምርኮህን በታላቅ ደስታ ትቀበላለህ

እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ እጅግ ደስተኞች ሆንን። በዚያን ጊዜ አፋችን ደስታን፥ አንደበታችንም ሐሴትን ሞላ፤ በዚያን ጊዜ በአሕዛብ ዘንድ፦ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገላቸው ተባለ።

እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን።
አቤቱ፥ በደቡብ እንዳሉ ፈሳሾች ምርኮአችንን መልስ።
በልቅሶ የሚዘሩ በደስታ ይለቅማሉ።

በሄዱ ጊዜ፥ ዘራቸውን ተሸክመው እያለቀሱ ተሰማሩ፤ በተመለሱ ጊዜ ግን ነዶአቸውን ተሸክመው ደስ እያላቸው ይመጣሉ።
መዝሙረ ዳዊት 126:1-6

Adress

Stockholm

Aviseringar

Bli först med att veta: vi skickar ett mejl när Apostle Meheret Mercy publicerar nyheter och kampanjer. Din e-postadress används inte till något annat, och du kan avsluta prenumerationen när som helst.

Kontakta Affären

Skicka ett meddelande till Apostle Meheret Mercy:

Genvägar

Dela

Kategori