Simbirtuu Tube

Simbirtuu Tube Simbirtuu Tube Breaks News and flarious

Camera Person: Mesay Admasu
09/05/2022

Camera Person: Mesay Admasu

04/23/2022
Faya Fenet
04/23/2022

Faya Fenet

02/24/2022

✍️ #የአይን #ቆብ #መንቀጥቀጥ #(eyelid twitching)

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
♥♥ #በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

👉👉 #የዓይን መንቀጥቀጥ ያለፈቃድ ፣ ያልተለመደ የዐይን ቆብ መንቀጥቀጥ ማለት ነው። ይህ ያልተለመደ መንቀጥቀጥ በቀን ብዙ ጊዜ ሊከሰት ይችላል። የዓይን መንቀጥቀጥ ከባድ ከሆነ ፣ በእይታ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።የአይን መንቀጥቀጥ የተለመደ እና አብዛኛውን ጊዜ ጉዳት የማያስከትል ነው፡፡ የአይን መንቀጥቀጥ አብዛኛውን ጊዜ ለደቂቃዎች ብቻ የሚቆይ ሲሆን አንዳንድ ጊዜ ደሞ ለቀናት ሊቆይ ይችላል አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰተው አይን አካባቢ ያሉት ጡንቻዎች በሚደክሙበት ጊዜ ነው፡፡

👉👉 #የአይን #ቆብ #መንቀጥቀጥ #ምክንያቶች?

🔹 ጭንቀት
🔹 ድካም
🔹 የአይን ቆብ መዛል (ረጅም ሰአት ኮምፒዩተር ወይም ስልክ ላይ ማሳለፍ የአይን ቆብ እንዲዝል ያደርጋል)
🔹 የአይን መድረቅ
🔹 ጤናማ የአመጋገብ ስርአትን አለመከተል
🔹 ቡና እና ካፌንነት ያላቸውን መጠጦች እና ምግቦች አብዝቶ መጠቀም
🔹 አልኮል አብዝቶ መጠጣት
🔹 አለርጂ
🔹 የአይን ጡንቻዎች መዳከም

👉👉 #የአይን #ቆብ #መንቀጥቀጥ #እንዴት #ማስቆም #እችላለሁ?

🔹 ጭንቀት መቀነስ
🔹 እረፍት ማድረግ እና በቂ እንቅልፍ መተኛት
🔹 የአይን ቆብ መዛል ማስወገድ
🔹 ካፌንነት ያላቸውን ነገሮች መቀነስ
🔹 የአመጋገብ ስርአትን ማስተካከል
🔹 የአይን ድርቀትን መከላከል
🔹 አለርጂ ካለ እሱን ማከም

👉👉 #ወደ #ህክምና #መሄድ #ያለብኝ #መቼ #ነው?

🔹 የአይን ቆብ መንቀጥቀጡ ከሳምንት በላይ ከቆየ
🔹 በመርገብገቡ ምክንያት የአይናችን ቆብ ለመክፈት መቸገር ካለ
🔹 መርገብገቡ ከአይን አልፎ ወደ ፊት እና ሌሎች የሰውነት ክፍል ላይ ካለ
🔹 አብሮ የአይን መቅላት ወይም እብጠት/ፈሳሽ ካለ
🔹 የአይን ቆብ መዛል/በራሱ ሰአት መከደን ካለ

⏩ #ማንኛውም ከጤና ጋር ተያይዞ ጥያቄ ካሎት ወደ ጥሪ ማዕከላችን በመደወል ከጤና ባለሙያ ጋር ይማከሩ! ለመማከር 8809 ላይ ይደውሉ! ከጧት 2፡00 ሰዓት እስከ ማታ 2፡00 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች ሊያማክሩዎ በመስመር ላይ ይገኛሉ!!!

✍ 9102 ok ብለዉ በእጅ ስልክዎ በመላክ አጭር መልእክቶቻችንን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ።

🔺 በጤና፣ በግንኙነት፣ በስነ-ልቦና እና አመጋገብ ዙርያ ጠቃሚ መረጃ ለማግኘት 9102 Ok ብለዉ ይጠቀሙ።

🔺 ቅድመ-ጥንቃቄ ልናደርግላቸው የሚገቡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁ በሽታዎች እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን?

🔺 ክብደታችንን ለመቆጣጠር አመጋገባችን እንዴት መሆን አለበት?

🔺 ከፍቅረኛ፣ ከቤተሰብ እና ከባልደረባ ጋር በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የግንኙነት ችግሮችን እንዴት መፍታት እንችላለን?

በነዚህ ጉዳዮች ዙርያ የሚያውጠነጥኑ አጭር መልእክቶችን #በ9102 ማግኘት ይችላሉ።

♥9102 OK ♥♥

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡

✅የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK

✅የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809

✅ የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y

✅ የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809

✅ የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦ 👉
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ

( #በጤና #ባለሙያ #ማክዳ)

12/28/2021

✍ #እርግዝናን #በተፈጥሯዊ #መከላከል

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

♥♥ #በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥

🔵 #አንዲት ሴት ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ እርግዝናን መከላከል የምትፈልግ ከሆነ የወር አበባ ዑደቷ ለተከታታይ ስድስት ወራት ተስተካከሎ (ከ21 እስከ 35 ቀናት መካከል) መምጣት ይጠበቅበታል፡፡

🔵 #የወር አበባ ዑደት ጊዜዋን በመከታተል ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ እርግዝናን መከላከል ይቻላል፡፡ ሆኖም ይህ ዘዴ መቶ በመቶ(100 %) ዋስትና የሚሰጥ አይደለም፡፡

🔵 #የወር አበባ ከቆመበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት 90% እርግዝና አይፈጠርም፤ ሆኖም ግን በአራተኛዉ እና በአምስትኛዉ ቀን ቶሎ የዳበረ እንቁላል ካለ 10% እርግዝና የመፈጠር እድል ይኖረዋል፡፡

🔵 #የወር አበባ ከቆመበት ከስድስተኛዉ ቀን ጀምሮ እስከ አስራ ስምንተኛዉ ቀን ድረስ እርግዝና የመፈጠሪያ ጊዜያቶች ናቸዉ፡፡በዚህ ጊዜ የሚደረግ ግንኙነት ለእርግዝና አጋላጭ ነዉ፡፡

🔵 #የወር አበባ ከቆመበት ከአስራ ዘጠነኛዉ ቀን ጀምሮ እስከ ሚቀጥለዉ የወር አበባ መምጫ ቀን ድረስ 10% እርግዝና የመፈጠር እድል አለዉ፡፡

🔵 #አንዲት ሴት በወር አበባ ጊዜ ላይ ሆና እርግዝና ሊያጋጥማት ይችላል፡፡ ይህ ሊከሰት የሚችለዉ ከሁለቱም የእንቁላል ማምረቻዎች እንቁላል በተመሳሳይ ጊዜ ከተለቀቀ እና በወር አበባ በመጨረሻ ቀን ግንኙነት ከተደረገ የወንድ የዘር ፈሳሽ በማህጸን ዉስጥ ከ 3-5 ቀናት የመቆየት ስለሚችል እርግዝና ሊከሰት ይችላል፡፡

👉👉 #ከወር አበባ ዑደት ጊዜ በተጨማሪ የሰዉነት ሙቀትን እና ከብልት የሚወጣ ፈሳሽን በመከታተል በተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ እርግዝናን መከላከል ይቻላል፡፡ስለየትናዉም አይነት የእርግዝና መከላከያ መንገድ መመካከር ካስፈለገዎት በ8809 ይደዉሉ፡፡ የዶክተር አለ የጤና ባለሙያዎች እርስዎን ለማማከር ከጧት 2 ሰዓት እስከ ማታ 2 ከሰኞ እስከ ሰኞ ቢደዉሉ ዝግጁ ሆነዉ በመስመር ላይ ይጠብቁዎታል!!!

👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 በሚከተሉት የማህበረሰብ ትስስር ድህረ ገጾች ይከታተሉን፡

✅የዶክተር አለ የአጭር መልእክት
👉👉👉 9102 OK

✅የዶክተር አለ የስልክ ምክክር
👉👉👉 8809

✅ የዶክተር አለ 8809 የፌስቡክ ገፅ፦
👉👉👉 http://tiny.cc/gf606y

✅ የዶክተር አለ 8809 የቴሌግራም ገፅ ፦
👉👉👉 T.ME/DOCTORALLE8809

✅ የዶክተር አለ 8809 የዩቱብ ቻነል፦ 👉
https://www.youtube.com/channel/UCg8YTjuR_i3pUeQ0Jexa5yQ

( #በጤና #ባለሙያ #ከድጃ)

11/21/2021

Address

Ada, OK
2919

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Simbirtuu Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Simbirtuu Tube:

Share