Ghion TV

Ghion TV ግዮን ቴሌቪዥን :: እውነተኛ፥ ትክክለኛ እና በስነምግባር የሚመራ ሚዲያ::

የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ሐይል ሲምፖዚየም ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ በግዮን ራዲዮ በቀጥታ ይተላለፋል:በሲምፖዚየሙ 13 ቱም የብሔራዊ የኮማንድ አመራር አባላት ይገኛሉ:: የራዲዮ ስርጭቱን ለመከታተል...
09/06/2025

የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ሐይል ሲምፖዚየም ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ በግዮን ራዲዮ በቀጥታ ይተላለፋል:
በሲምፖዚየሙ 13 ቱም የብሔራዊ የኮማንድ አመራር አባላት ይገኛሉ:: የራዲዮ ስርጭቱን ለመከታተል የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ::

Listen to our station on your computer or mobile device!

አማራ አንገቱ አንድ ነው:: ምንም  ቢሆን ጎጃም ===============================አይነጠልም::=======በአማራ ፋኖ ብሔራዊ  ኃይል ( አፋብኃ) ዛሬ የወጣው የትብብርና የአ...
09/03/2025

አማራ አንገቱ አንድ ነው:: ምንም ቢሆን ጎጃም
===============================
አይነጠልም::
=======
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ( አፋብኃ) ዛሬ የወጣው የትብብርና የአንድነት መግለጫ አንጀት አርስ ነው:: ዛሬ ከዝምታ ወደ ሀሳብ ሰጭነት የዳረገኝም ይሄው ነው:: በዐቢይ አህመድ የሚመራው አገዛዝ ሁላችንም የሚገለን አማራ እያለ ቢሆንም በጎጥ እንድንከፋፈል ለማድረግ የማይዘይድው ነገር የለም:: ጎንደርን በጎጃም ላይ ጎጃምን ደግሞ በጎንደር ላይ እንዲሁም ወሎና ሸዋም አንዱ በአንዱ ላይ የተነሳሳ ለማስመሰል ያላደረገው ጥረት አልነበረም:: በዚሁም የአገዛዙ የአማራ ብልፅግና ካድሬዎችና ባለሙያዎች እርስበርስ እንዳይተማመኑ ለማድረግ ተሞክሯል:: እንደማሳያም ከታማኝ ምንጭ በደረሰኝ መረጃ መሰረት በፀጥታ ዘርፉ ብቻ የብልጽግናው አገዛዝ ያልወደዳቸውና ያገለላቸው የጎጃም ተወላጅ ፖሊስ መኮንኖች ስም ዝርዝር የሚከተሉት ናቸው::
ባለፉት ሦሰት ዓመታት በተለያየ ሰበብ በጎጃሜነታቸው ብቻ ከመደበኛ ሥራቸው የተገፉ
የፖሊስ ኮሚሽነሮችና ኮማንደሮች ዝርዝር:-

1. ኮሚሽነር ጥበበ ኃይሉ-----የወንጀል ምርመራ ዘርፍ ኃላፊ
2. ኮሚሽነር አንማው አለሜ----የአማራ ክልል ፖሊስ ማሰልጠኛ ዳይሬክተር
3. ኮሚሽነር ሙሉ ሁነኛው----የወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ
4. ኮሚሽነር ውበቱ አለነ----የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ም/ል ኃላፊ የነበር
5. ኮሚሽነር ዋለልኝ ዳኘው-----የፋይናንስና ሎጀስቲክስ መምሪያ ኃላፊ
6. ኮሚሽነር ደረጀ አቻምየለህ-----የወንጀል መከላከል መምሪያ ኃላፊ
7. ኮሚሽነር ከፋለ እንዷለም------የወንጀል መከላከል መምሪያ ኃላፊ
8. ኮሚሽነር ደለለ-----የኮሚሽኑ ልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ
9. ኮሚሽነር ምስጋናው ተሰማ----የልዩ ኃይል ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ
10. ኮሚሽነር አትንኩት-----የባህርዳር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ
11. ኮማንደር ደሳለው-----የወንጀል ምርመራ መምሪያ ኃላፊ
12. ኮማንደር ዋለልኝ ብዙነህ----የፍረንሲክ ምርመራ መምሪያ ኃላፊ
13. ኮማንደር ቀለሙ----የወንጀል ምርመራ መምሪያ ኃላፊ
14. ኮማንደር ድልነሳ----የኮሚሽኑ ጋራጅና ስምሪት መምሪያ ኃላፊ
15. ኮማንደር ብርሃኑ----የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ
16. ኮማንደር አበባው----የወንጀል መከላከል ዋና ክፍል ኃላፊ
17. ኮማንደር ሙሉጌታ ጥላሁን----የወንጀል መከላከል ዋና ክፍል ኃላፊ
18. ኮማንደር ዋጋየ-----የንብረት አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ
19. ኮማንደር ሙሉጌታ በዜ-----የትራፊክ ቁጥጥር መምሪያ ኃላፊ
20. ኮማንደር ገበያው-----የወንጀል ምርመራ ዋና ክፍል ኃላፊ

ይህም ሆኖ አማራ አንገቱ አንድ ነው!!!

ሰበር ዜና
09/02/2025

ሰበር ዜና

ፋኖ አገዛዙን እያስጨነቀ ነው::====================የአማራ ትራንስፖርት ቢሮ የስራ ሀላፊዎችና ሰራተኞች በጅማ ምን ገጠማቸው? ለሥልጠና ትናንት ጅማ የገቡት 20 የሚደርሱ የትራንስ...
08/05/2025

ፋኖ አገዛዙን እያስጨነቀ ነው::
====================
የአማራ ትራንስፖርት ቢሮ የስራ ሀላፊዎችና ሰራተኞች በጅማ ምን ገጠማቸው? ለሥልጠና ትናንት ጅማ የገቡት 20 የሚደርሱ የትራንስፖርት ሀላፊዎች የዐማራ ፋኖ በጎጃም ከአአ ባህርዳር በቡሬ በኩል የሚውስደውን መንገድ መዝጋቱን ተከትሎ ሥልጠናቸውን እንዲያቋርጡ ተደርገዋል:: ሰራተኞቹ በአስቸኳይ ዛሬ ከጅማ ወደ ባህርዳር በአውሮፕላን እንዲመለሱ የተደረገው የተሽከርካሪዎቹ እገዳ የፈጠረውን ጫና እንዲከላከሉ በሚል ነው::
ውሐ ቅዳ ውሐ መልስ የሆነባቸው የዐማራ ትራንስፖርት ሰራተኞች ግራ መጋባት ውስጥ መሆናቸውን የታመኑ ምንጮች ገልፀዋል::

YouTube is deplatforming our channels, effectively silencing us through actions influenced by the Abiy regime. This is a...
08/05/2025

YouTube is deplatforming our channels, effectively silencing us through actions influenced by the Abiy regime. This is a deliberate suppression of the voices of Ethiopian journalists in the diaspora — voices that are already marginalized and struggling to be heard.

https://amharamediacouncil.org/index/64
06/10/2025

https://amharamediacouncil.org/index/64

YouTube, the world’s largest video-sharing platform, has a responsibility to uphold the principles of freedom of expression and access to information. However, for the past 16 months, YouTube has been silencing Amhara voices by removing over several popular Amhara media channels with thousands of ...

የበይነ መረብ ትዕይንተ  ሕዝብ የቀጥታ ስርጭት ግዮን ሪዲዮ
06/07/2025

የበይነ መረብ ትዕይንተ ሕዝብ የቀጥታ ስርጭት
ግዮን ሪዲዮ

Listen to our station on your computer or mobile device!

06/06/2025

The Amhara Media Council (AMC), a coalition of 14 independent media organizations advocating for press freedom in Ethiopia, has issued an urgent appeal to Mr. Sundar Pichai, CEO of Alphabet…

06/01/2025

Address

Alexandria, VA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ghion TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share