EthioSports

EthioSports Ethiosports is a US-based Media Service promoting Ethiopia as a great destination for Adventure, Cul They often travel to Ethiopia and within the US.

Ethiosports is a US-based Media Service promoting Ethiopia as a great destination for Adventure, Culture & Heritage, Sports, Travel & Tourism. When Ethiosports was first created back in 1999, its primary function was to provide news and information on Ethiopian soccer and athletics. But after more than a decade of valuable service, we felt that it was time to expand our service to Travel & Tourism

. Our Mission
To connect & promote the US and Ethiopia in Adventure, Lifestyle, Sports, Travel & Tourism. To serve as an information forum for adventure travelers to share their experience in Ethiopia and in the US. To create a platform for travel & tourism-related companies and others to advertise their products & services. To bring together entrepreneurs and investors to discuss tourism-related investment opportunities in the country. Ethiopian Athletes
Although soccer remains the most popular sport in Ethiopia, the country is known by the rest of the world as home to some for greatest long distance runners, including legendary Abebe Bikila, who put the country on the athletics map of the world when he won the 1960 Rome Olympics' marathon barefoot. Mamo Wolde and Miruts Yifter followed in his footsteps as did many others such as Haile Gebrselassie, Kenenisa Bekele, Tirunesh Dibaba, Meseret Defar, etc....

High Altitude Training
Ethiopia, together with Kenya, is a power in long distance running in the world. While no one can dispute that Ethiopian athletes excel in international competitions because of their hard work, dedication and discipline, training at high altitude gives them a much needed edge. International athletes have also taken notice and are now frequent visitors of Haile Gebrselassie’s Yaya Village and Kenenisa Bekele’s in Sendafa . Ethiopia’s Tourism Potential
Ethiopia is a country blessed with great history and culture. Furthermore, the country has beautiful landscapes, which are suitable for a range of outdoor activities, including walking, fishing, bird watching, mountain and rock climbing, white-water rafting, kayaking, canoeing, water skiing, trekking, caving and paragliding. However the link between tourism and sport activities in the country has not been adequately promoted.

1 million Ethiopians in the US
The number of Ethiopians & Ethiopian-Americans living and working in the United States is estimated to be around 1 million. Ethiosports will serve as a great platform for travel and tourism-related companies to explore this niche & untapped market. News, Press Releases & Articles - We post the latest news & information and also welcome your press releases and articles. Please send yours at: [email protected]. Travel Deals & Offers: Ethiosports will publish news & information on airlines, tours, hotels and restaurants' deals & offers. So, send us yours. Share your Experience: We invite you to share your travel experience (including photos/videos) in Ethiopia & here in the US. Partners & Sponsors: We will work with any and all organizations, institutions and businesses to create mutually-beneficial opportunities. Thank you
Mamo Gebrehiwot, Founder & Publisher [email protected]
Oregon, USA
Email: [email protected]
Website: www.ethiosports.com
Twitter: https://twitter.com/ethiosports
Facebook: https://www.facebook.com/EthiopiaSports

https://youtu.be/cLSbIxTubRw
07/24/2023

https://youtu.be/cLSbIxTubRw

For U.S Women’s National Team defender Naomi Girma, the daughter of Ethiopian immigrants, her path to a soccer career, let alone the national team, has been ...

በዚህ ኮሚቴ ውስጥ ባገለገልኩበት የአንድ ወር ቆይታዬ የታዘብኩ ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአስራት ኃይሌ ያለውን ፍቅርና አክብሮት: የአባላቱ በዓላማው ላይ የነበራቸው ጽኑ እምነት እንዲሁ...
07/12/2023

በዚህ ኮሚቴ ውስጥ ባገለገልኩበት የአንድ ወር ቆይታዬ የታዘብኩ ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአስራት ኃይሌ ያለውን ፍቅርና አክብሮት: የአባላቱ በዓላማው ላይ የነበራቸው ጽኑ እምነት እንዲሁም የሜድያ ባለሙያዎች ትብብር ነው::

የገንዘቡ መሰብሰብ ጥረት ዒላማውን ስለመታ ልመናዬ አሁን ጌታ አስራትን ከሕመሙ አድኖ ወደቤተሰቡ: ወደሚወዳት ሀገርና ሕዝብ በሰላም እንዲመልሰው ነው:

  ለአሰልጣኝ አስራት ሃይሌ ህክምና መሳካት የህብረተሰቡና የሚዲያው አስተዋጽኦ የሚመሰገን ነው” የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለውለታ የሆነውን አስራት አስራት ኃይሌ....

አንድን አሰልጣኝ ለ1 ዓመት ብቻ መቅጠር ምን ይባላል? በአንድ ዓመት ውስጥ ምን ዓይነት ተዓምር እንዲሰራ ነው የሚጠበቀው?
06/30/2023

አንድን አሰልጣኝ ለ1 ዓመት ብቻ መቅጠር ምን ይባላል? በአንድ ዓመት ውስጥ ምን ዓይነት ተዓምር እንዲሰራ ነው የሚጠበቀው?

ከሀገሪቷ ትልቁ የሊግ ዕርከን ከወር በፊት መሰናበቱ የተረጋገጠው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለቀጣዩ ዓመት የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው አዲስ አሰልጣኝ በዛሬው ዕለት ሾሟል። 2010 ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ...

ከፍተኛ ወጭ አወጥቶ አሜርካን ሀገር ድረስ ተጉዞ ከአንድ ስመ ጥሩ ብሔራዊ ቡድን ወይንም በMajor League Soccer (MLS) ካለ ቡድን ጋር ቢጫወቱት ጥሩ ነበር::
06/27/2023

ከፍተኛ ወጭ አወጥቶ አሜርካን ሀገር ድረስ ተጉዞ ከአንድ ስመ ጥሩ ብሔራዊ ቡድን ወይንም በMajor League Soccer (MLS) ካለ ቡድን ጋር ቢጫወቱት ጥሩ ነበር::

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ተጉዞ በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ላይ የቀን እና ቦታ ለውጥ ተደርጓል።

📢📢📢📢📢📢

ከዚህ ቀደም ሐምሌ 1 አትላንታ ላይ ሊደረግ የነበረው የኢትዮጵያ እና ጉያና ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ሐምሌ 26 በዋሺንግተን ዲሲ ሴግራ ፊልድ ላይ የሚደረግ ሲሆን በተጨማሪም ሐምሌ 29 ከትላንታ ሮቨርስ ክለብ ጋር በአትላንታ ሳውዘርን ክሬሰንት ስታዲየም ይከናወናል።

የቲኬት እና ሌሎች ዝርዝሮች በቀጣይ ይገለፃል።

Naomi Girma - Ethiopian-American
06/21/2023

Naomi Girma - Ethiopian-American

The Department of Defense 😤

x Allstate

https://youtu.be/Mz8jH8rl25c
06/15/2023

https://youtu.be/Mz8jH8rl25c

Nay is here to stay, San Diego! The reigning NWSL Rookie of the Year and Defender of the Year has signed a new contract through 2026.

ፎቶው ከሊብሮ ጋዜጣ ላይ የተወሰደ ነው
06/09/2023

ፎቶው ከሊብሮ ጋዜጣ ላይ የተወሰደ ነው

የአየር መንገድ ቡድንፎቶው ከሊብሮ ጋዜጣ የተወሰደ ነው
06/09/2023

የአየር መንገድ ቡድን
ፎቶው ከሊብሮ ጋዜጣ የተወሰደ ነው

06/02/2023
06/02/2023
ነፍስ ይማር - May her Memory be Eternal
05/22/2023

ነፍስ ይማር - May her Memory be Eternal

ወይዘሮ ማርታ ገብረጻድቅ
*********************
(የመጀመሪያዋ ሴት የህግ መወሰኛ ም/ቤት አባል)

ወ/ሮ ማርታ ትውልድና እድገታቸው ነቀምቴ ከተማ ውስጥ ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ 1925 ነበር የተወለዱት፡፡ ወይዘሮ ማርታ ለእናት ለአባታቸው ብቸኛ ሴት ልጅ በመሆናቸው ልዩ ትኩረትና እንክብካቤ ነበራቸው። ወይዘሮ ማርታ ትዝ እንደሚላቸው በልጅነት ከእድሜ እኩዮቻቸው ጋር የመጽሀፍ ቅዱስን ቃል ያጠኑ ነበር፡፡ ያ ትምህርት በኋለኛው ህይወታቸው ትልቅ በረከት እንዳመጣላቸው ይናገራሉ፡፡ ወይዘሮ ማርታ፣ በልጅነት ወላጆቻቸው የሚያሳድጓቸውን ልጆች ጨምሮ በርከት ባለ ቤተሰብ ውስጥ አድገዋል። በቤተሰቡ ውስጥ ለልጆች ልዩ ትኩረት ይሰጥ ነበርና ገበታ እንኳን ቅድሚያ የሚቀርቡት እነርሱ ናቸው። ከዚያ በኋላ ነው ትልልቆቹ የሚመገቡት። ቤተሰቡ ውስጥ አንዱ ለአንዱ ከፍተኛ ፍቅር እንደነበረውም ወ/ሮ ማርታ ይናገራሉ።

➢ ትምህርት

የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ የሙያ ትምህርት ለመማር ስለፈለጉ በአጼ ኃይለስላሴ ዘመን እቴጌ እጅ ጥበብ ትምህርት ቤት ገብተው ምንጣፍ ስራ መማር ጀመሩ። አጼ ኃይለስላሴ ከባለቤታቸው እቴጌ መነን ጋር ትምህርት ቤቱን ለመጎብኘት በመጡበት ወቅት ወ/ሮ ማርታ ለመጀመሪያ ጊዜ ከንጉሱ ጋር የመተዋወቅ ዕድል ገጠማቸው።

በወቅቱ በአሜሪካ ኮሎራዶ በአዳምስ ዩኒቨርሲቲ የተማሩና እዛው ሲያስተምሩ የቆዩ ሴት በእቴጌ እጅ ጥበብ ትምህርት ያስተምሩ ነበርና ወ/ሮ ማርታ ለእኚህ ሴት ወደ ውጭ ሃገር ሄዶ የመማር ፍላጎት እንዳላቸው ይነግሯቸዋል። ጊዜውም 1946 ግድም ነበር፡፡ በእርሳቸው አማካኝነት እድሉ ተመቻችቶላቸው በግላቸው ወደ ሃገረ- አሜሪካ ሄደው በአዳምስ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያዙ። ጊዜውም እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1950 መሆኑ ነው፡፡ ወይዘሮ ማርታ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁም ወደ አገራቸው ተመለሱ።

➢ ስራ በሃገር ቤት

ወ/ሮ ማርታ ወደ ሃገራቸው እንደተመለሱ መጀመሪያ የተቀጠሩት ‹‹ፖይንት ፎር›› በሚባል ድርጅት ውስጥ ነበር። ገና ሀገር ቤት ሳይገቡ ግን መምህርት የመሆን ግብ ነበራቸው፡፡ ነገር ግን ‹‹ፖይንት ፎር›› በጊዜው የተገኘው የስራ እድል ስለነበር በተቋሙ በአስተርጓሚነትና የተለያዩ ስራዎችን በማገዝ ያገለግሉ ነበር።‹‹ፖይንት ፎር›› ብዙም ሳይቆይ ስራው ይቋረጣል። ይሄኔ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ እንዲሰሩ ተሾሙ። ጊዜውም 1951ዓ.ም ነበር፡፡ በመስሪያ ቤቱ ለሃገር ውስጥ ዜጎች ፓስፖርት መስጠት፣ከውጭ ለመጡ የውጭ ሃገራት ዜጎች የስራና የመኖሪያ ፈቃድ መስጠት፣ ዜግነት ለጠየቁ ሰዎች አስፈላጊውን ማጣሪያ አድርጎ የኢትዮጲያ ዜጋ የመሆን ፈቃድና መብት እንዲያገኙ ማድረግ ከሚያከናውኗቸው ስራዎች ውስጥ ይገኙ ነበር።

ወይዘሮ ማርታ ፣ ከ 1951-1960 በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ቆይታ አደረጉ፡፡ በጊዜውም ጥሩ የስራ አፈጻጸም ነበራቸው፡፡ በኋላም በወቅቱ ጠ/ሚኒስትር የነበሩት ጸሀፌ-ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ በሰጡት ጥቆማ መሰረት፤ በኢትዮጲያ የመጀመሪያዋ ሴት የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ለመሆን በቁ። እንደሚታወቀው የህግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል በቀጥታ በንጉሰ -ነገስቱ የሚመረጥ ሲሆን የህዝብ እንደራሴዎች ደግሞ በህዝብ ተመርጠው ወደ ፓርላማ የሚገቡ ናቸው፡፡ ለወይዘሮ ማርታ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ኃላፊነቱ እጅግ ከባድ ነበር፡፡ የበርካታ አመታት ልምድ ካላቸው ሰዎች ጋር አብረው መስራታቸው ደግሞ መልካም አጋጣሚ ነበር፡፡ ከልጅነታቸው ጀምሮ ሃገርን ለማገልገል ፍላጎት ለነበራቸው ለወ/ሮ ማርታ የህግ መወሰኛ ምክር ቤቱ ስራ እምብዛም አዳጋች አልሆነባቸውም። ወ/ሮ ማርታ እንደሚናገሩት ፓርላማ ውስጥ ለጥያቄም ይሁን ለመልስ እጅ አውጥተው አንድም ቀን አድል ተነፍጓቸው አያውቅም።

ከዚህ በተጨማሪ ወ/ሮ ማርታ፣ ወደ ኢትዮጲያ የሚመጡ የተለያዩ ሃገራት መሪዎችንና ቀዳማዊ እመቤቶችን ተቀብለው የማስተናገድ ኃላፊነትም ወስደው አገራቸውን አገልግለዋል። ጆሞ ኬንያታ፣ ኬኔት ካውንዳና ሂንድራ ጋንዲ ከተቀበሏቸው መሪዎች መካከል ይገኛሉ። ንጉሱና እቴጌ መነንም ወደ ውጭ ሃገራት በሚሄዱበት ጊዜ አብረው ይጓዙ ነበር።

➢ ስደት

ወ/ሮ ማርታ፣ በዚህ መንገድ ሃገራቸውን በማገልገል ላይ ሳሉ በመሃል ንጉሳዊ አገዛዙን ጥሎ ወታደራዊ መንግስት ስልጣን ያዘ። ይህን ተከትሎም እነ ወ/ሮ ማርታን ጨምሮ በንጉሱ ጊዜ በተለያዩ የመንግስት ኃላፊነቶች ላይ የነበሩ ሰዎች ፈተና ገጠማቸው። አንድ ወዳጃቸውን ጨምሮ እርሳቸውና ሌሎችም የቀድሞ ኃላፊዎች እንዲያዙ የእስር ትዕዛዝ ስለመውጣቱ መረጃ ይደርሳቸዋል። ይህን እንደሰሙ እኛ ወዳጃቸው ታሰሩ። በዚህ ጊዜ ነገሩ ከወሬ የዘለለ መሆኑንና እስሩ እንደማይቀርላቸው ሲረዱ በተገኘው አማራጭ ከሃገር በቶሎ ለመውጣት ወሰኑ። ቀዳሚ ምርጫቸው የሆነችው ደግሞ ጎረቤት ሃገር ኬንያ ናት። በኬንያ ይኖር የነበረ ሰው ባደረገላቸው እገዛ ከ7 ቀናት አስቸጋሪ የመኪና ጉዞ በኋላ ኬንያ ገቡ። ፕሬዚዳንት ኬንያታ ጉዳዩን ሲሰሙም በኢትዮጲያ ቆይታቸው ያደረጉላቸውን መልካምነት ከግምት ውስጥ በማስገባት ምቹ ማረፊያ አዘጋጁላቸው። በተጨማሪም ወታደራዊው መንግስት የንጉሱ ዘመን የነበሩ አመራሮችን በሙሉ ማሳደዱን አጠናክሮ መቀጠሉ ስላሳሰባቸው ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ከወቅቱ አምባሳደር ጋር መክረው ቪዛ እንዲያገኙ አደረጉ። በመጨረሻም ከነቤተሰባቸው አሜሪካ ገቡ።

➢ ፕሮጀክት ሜርሲ

አሜሪካ ገብተው ብዙም ሳይቆዩ ከባለቤታቸው ከአቶ ደመቀ ተክለወልድና ከሌሎች አጋሮቻቸው ጋር በመሆን በአፍሪካ ሃገራት ያሉ ስደተኞችን በመደገፍ ላይ ያተኮረውን ፕሮጀክት ሜርሲን ጀመሩ። በፕሮጀክት ሜርሲ ለስደተኞች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ከማቅረብ ባለፈም ወደተለያዩ ሃገራት እንዲሻገሩ የማመቻቸት ስራን ይሰሩ ነበር። በዚህም በኢትዮጲያ፣ኬንያ፣ሱዳን፣ማላዊ፣ ጊኒ፣ ጂቡቲና አይቮሪኮስት የነበሩ ስደተኞች ተጠቃሚ ሆነዋል።

የፕሮጀክቱን አቅጣጫ በማስፋትም በኢትዮጲያ የማህበረሰብ ልማት ስራ ላይ ተሰማርተዋል። በዋናነት በቡታጅራ የተንቦ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታል፣የጤና ሳይንስ ኮሌጅና የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከላት ከፍተው ስራ አስጀምረዋል። የተማሪዎች ምገባ፣ የተለያዩ ችግሮች ለገጠማቸው ድጋፍ ማድረግና ሌሎች የበጎ አድራጎት ስራዎችን መከወንም የፕሮጀክቱ ስራዎች ናቸው።

ከየተንቦ በተጨማሪ በጫጫም ፕሮጀክቱ ድጋፍ ያደርጋል። በተለይም ጥሩ የወተት ምርት የሚሰጡ ላሞችን አዳቅሎ በማቅረብ ማህበረሰቡ ተጠቃሚ እንዲሆን አድርገዋል።

➢ የቤተሰብ ሁኔታ

ወ/ሮ ማርታ በአሜሪካ ትምህርት ላይ ሳሉ ከተዋወቋቸው አቶ ደመቀ ተክለወልድ ጋር ትዳር መስርተው ሁለት ልጆችን አፍርተዋል። በዚህ ወቅትም ልጆቻቸው 47ኛ አመቱን ባስቆጠረው ፕሮጀክት ሜርሲ ውስጥ የተለያዩ ኃላፊነቶችን በመያዝ የወላጆቻቸውን ስራ አጠናክረው ቀጥለዋል።

በቅርብ የሚያወቋቸው እንደሚመሰክሩትም የወ/ሮ ማርታ ቤተሰብ ፍቅርና መከባበር መተሳሰብ እጅግ የሚያስቀና ነው።

➢ ሽልማቶች

ወ/ሮ ማርታ በበጎ አድራጎት ስራቸው አማካኝነት ከተለያዩ ተቋማት ሽልማቶችን ያገኙ ሲሆን በአሜሪካ በየአመቱ በየክፍለ-ግዛቱ በሚደረገው ‹‹የዓመቱ እናት›› ሽልማት ኢንዲያና ውስጥ ተሸላሚ ሆነዋል።

➢ አምባሳደር ድንበሩ አለሙ ስለ ወ/ሮ ማርታ

ወ/ሮ ማርታ በቡታጅራ የሰሩትን ስራዎች በቅርብ ለመታዘብ እድሉን ያገኙት አምባሳደሩ የፕሮጀክት ሜርሲ ትግበራ በሞዴልነት ሊወሰድ የሚችል መሆኑን መስክረዋል። ወ/ሮ ማርታ ከፍተኛ የሃገር ፍቅር ስሜት ያላቸው፤ለውጥ ለማምጣትና ኋላ ቀርነትን ለመታገል የሚተጉ ጥሩ እናትና ትልቅ በጎ አድራጊ ናቸው ይላሉ።

መዝጊያ፦ ወይዘሮ ማርታ ከወጣትነታቸው ጀምሮ ሀገር ለማገልገል የተሰጡ ታላቅ ሰው ስለመሆናቸው ሥራቸው በቂ ምስክር ነው፡፡ በተለይም በኢትዮጵያ ታሪክ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት በመግባት እና ለ 6 አመት የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ወይዘሮ ማርታ ቀዳሚዋ ናቸው፡፡በሀገራችን የዲፕሎማሲ ታሪክም ውስጥ ሴት ባለሙያዎች ቁጥራቸው ጥቂት በሆነበት ሁኔታ ወይዘሮ ማርታ በደማቅ ብእር የሚጻፍ ወርቃማ ታሪክ ያስመዘገቡ ናቸው፡፡ ላለፉት 47 አመታት ደግሞ ፕሮጀክት ሜርሲ የተባለውን የበጎ አድራጊት ድርጅት በመመስረት እና እዚህ ደረጃ በማድረስ የተጫወቱት ሚና ታላቅ የክብር መዝገብ ላይ የሚሰፍር ነው፡፡

ይህ ጽሁፍ እስኪጠናከር ድረስ በህይወት ያሉት እና 90 አመት እድሜ ያስቆጠሩት ወይዘሮ ማርታ የማስታወስ ብቃታቸው የሚገርም ነው፡፡ ነገር ግን ስለ እርሳቸው በአማርኛ ቋንቋ ድረ-ገጽ ላይ ምን ተጻፈ? ብለን ብንፈልግ አንድም ሰፋ ያለ ታሪክ ማግኘት አዳጋች ሆኖብናል፡፡ ነገር ግን እንደ therestorationroad ያሉ ድረ-ገጾች ለወይዘሮ ማርታ ተገቢውን እውቅና ሰጥተዋቸው ለ 28 ደቂቃ ቃለ-ምልልስ አድርገዋቸዋል፡፡ በተጨማሪም፣ በጋዜጠኛ እና ዳይሬክተር ደስይበልህ መንበሩ የግል ጥረት ስለ ወይዘሮ ማርታ በልዩ ልዩ የሀገር ውስጥ የቲቪ ጣቢያዎች ከ1 ሰአት ያልበለጠ ታሪካቸው በዘጋቢ ፊልም መልክ መሰራት ችሏል፡፡

ሰኞ ሚያዝያ 2 2015 አ.ም የቅርብ ወዳጆቻቸው በታደሙበት ደግሞ በቀድሞው ገነተ-ልኡል ቤተ-መንግስት በአሁኑ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም አዳራሽ ውስጥ የምስጋና መሰናዶ እንዲዘጋጅላቸው ሆኗል፡፡ በተወዳጅ ሚድያ የኢንሳይክሎፒዲያ ፕሮጀክት እምነት ይህ ማስታወሻ መሰናዶ መደረጉ ለራሳቸው ለወይዘሮ ማርታ እና ለቤተሰቦቻቸው የሚሰጠው ትልቅ የመንፈስ ርካታ በቃላት የሚገለጽ አይሆንም፡፡ እንደ ወይዘሮ ማርታ ዓይነት ለሀገር ውለታ ያደረጉ ደግሞ እኔም ነገ ሀገር ያስታውሰኛል ብለው በተስፋ እንዲሞሉ የሚያደርግ ነው፡፡

የሀገር ታሪክ የሚጀምረው የሰዎችን ታሪክ ጽፎ በማስቀመጥ ነው የሚለውን የጸና እምነታችንን እንደያዝን ሁል ጊዜም እንቀጥላለን፡፡ ለወይዘሮ ማርታ ገብረጻድቅ መልካም ሁሉ እንመኛለን፡፡



©️ Tewedaje Media

Join Our Channels
👇
ዩቲዩብ- youtube.com/
ቴሌግራም- t.me/TariknWedehuala
ቲክ ቶክ- tiktok.com/
ቲውተር- twitter.com/TariknWedehuala

05/17/2023

አስራት ኃይሌን በሚመለክት

Taitu HotelI visited this historical hotel yesterday. I took some photos, which I want to share with you guys.About the ...
04/28/2023

Taitu Hotel
I visited this historical hotel yesterday. I took some photos, which I want to share with you guys.

About the hotel:
Itegue Taitu Hotel, which was built in 1898 (Ethiopian Calendar) in the middle of the city (Piazza), is the first hotel in Ethiopia. Taitu Betul (1851 – 1918), an Ethiopian Empress and the wife of Emperor Menelek II, established this hotel to provide guests a place to rest and dine.
The Hotel is located in a hilly quiet area with cool breeze and panoramic views, thus amazingly tranquil and peaceful.

The atmosphere is also very charming and friendly. It is the ideal place for people who cherish privacy and at the same time meet like-minded travellers. The beauty and elegance makes the hotel a perfect place for business travelers and tourists.

Source: Taitu Hotel

ኢትዮጵያና ሩዋንዳ ዛሬ ባደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ ብሔራዊ ቡድናችን ማርክነህ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፍዋል::
03/19/2023

ኢትዮጵያና ሩዋንዳ ዛሬ ባደረጉት የወዳጅነት ጨዋታ ብሔራዊ ቡድናችን ማርክነህ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፍዋል::

ነፍስ ይማር
01/31/2023

ነፍስ ይማር

መልካም ልደት - Happy Birthday
12/13/2022

መልካም ልደት - Happy Birthday

ድሬደዋ ጥጥ ማህበር ቡድንአንድ ወዳጅ እንደነገረኝ በወቅቱ የነበረው ታላቁ የቡድኑ አሰልጣኝ ሉቺያኖ ቫሳሎ በግንቡ ላይ የተለጠፋት ቁጥሮች ተጫዋቾቹ ወደግብ የሚመትውቸውን ክዋሶች ኢላማቸውን ይ...
12/04/2022

ድሬደዋ ጥጥ ማህበር ቡድን

አንድ ወዳጅ እንደነገረኝ በወቅቱ የነበረው ታላቁ የቡድኑ አሰልጣኝ ሉቺያኖ ቫሳሎ በግንቡ ላይ የተለጠፋት ቁጥሮች ተጫዋቾቹ ወደግብ የሚመትውቸውን ክዋሶች ኢላማቸውን ይመቱ ዘንድ እንዲረዳቸው ያሰራው ነበር::

ከመስመር ውጭ? እናንተው ፍረዱፎቶ ክሬዲት: BBC Sport
12/01/2022

ከመስመር ውጭ? እናንተው ፍረዱ
ፎቶ ክሬዲት: BBC Sport

Yalemzerf Yehualaw may have only made her marathon debut six months ago, but the Ethiopian 23-year-old has already made ...
10/27/2022

Yalemzerf Yehualaw may have only made her marathon debut six months ago, but the Ethiopian 23-year-old has already made huge strides in the 26.2-mile event. A 2:17:23 run in Hamburg, which at that time was the fastest ever women’s marathon debut, was followed by a 2:17:26 London Marathon win and she now sits eighth on a rapidly evolving world all-time list with two of the 13 fastest ever women’s marathon performances to her name.

A name – Yalemzerf – that in Amharic means ‘edge of the world’. When it comes to the world of road running, she has worked her way to the top of it.

There’s no complacency, though. Hard work, determination, passion and a strong support system all contribute to Yehualaw’s success and after such a triumphant transition to the marathon, the 2020 World Half Marathon Championships bronze medallist has already set new goals. Representing Ethiopia again, this time in the marathon at the World Athletics Championships Budapest 23, is on the list, as is racing the event at the Olympics. The world marathon record is in her sights and she also has an eye on the World Athletics Cross Country Championships Bathurst 23 in February.

Yalemzerf Yehualaw may have only made her marathon debut six months ago, but the Ethiopian 23-year-old has already made huge strides in the 26.2-mile event. A 2:17:23 run in Hamburg, which at that time was the fastest ever women’s marathon debut, was followed by a 2:17:26 London Marathon win and s...

10/24/2022

የሐረርጌ ምርጥ ቡድን
የቆሙት ከግራ ወደቀኝ አስመላሽ በርሄ (ኢትዮ ስሜንት): ደራጎን(ጥጥ ማህበር): ??: ሉቺያኖ ቫሳሎ (ጥጥ ማህበር): ነጋሲ ገ/ሥላሴ (ኢትዮ ስሜንት): ??: ገብረመድህን

የተቀመጡት ከግራ ወደቀኝ ግርማ ዘለቀ (ጥጥ ማህበር): ጀኖታ (ጥጥ ማህበር) : ቢኮ (ጥጥ ማህበር) ጸጋዬ ተስፋዬ (ኢትዮ ስሜንት)

ፎቶ ክሬዲት ኤሊያስ ሳቦና ካሱ ኪዳኔ

10/17/2022
10/13/2022
This is the indoor rock climbing facility at my old high school in Addis Ababa, Ethiopia.
09/23/2022

This is the indoor rock climbing facility at my old high school in Addis Ababa, Ethiopia.

Great duo. Thank you for the contribution you've made to tennis.
09/15/2022

Great duo. Thank you for the contribution you've made to tennis.

09/11/2022
09/10/2022
01/24/2022
12/31/2021

Airlines Travel Ethiopian Airlines to Resume Flights to Lalibela Markos Berhanu December 31, 2021 1 min read Addis Ababa – Ethiopian Airlines has announced that it will resume its daily flights to Lalibela, Wollo on January 3, 2022. The airport, which was badly damaged by the retreating TPLF force...

12/30/2021

Africa Cup of Nations African Soccer Ethio Soccer National Teams Soccer Sport Walias Soccer Friendly: Ethiopia 3-2 Sudan Rahel Samuel December 30, 2021 1 min read Amanuel Gebremichael had a brace in today’s friendly match with Sudan (Photo: Ethiopian Football Federation) Yaounde, Cameroon – Ethi...

12/30/2021

Africa Cup of Nations African Soccer Ethio Soccer National Teams Walias Afcon 2021: Group A preview – Ethiopia Markos Berhanu December 30, 2021 1 min read The 33rd Africa Cup of Nations gets under way in Cameroon on 9 January, having been delayed a year by the coronavirus pandemic. Group A include...

ለብሔራዊ ቡድናችን መልካም እድል እንመኛለን
12/25/2021

ለብሔራዊ ቡድናችን መልካም እድል እንመኛለን

12/24/2021

በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር እሁድ ወደ ስፍራው የሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስላደረገው ቅድመ ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ትናንት መግለጫ ሰጥ...

12/24/2021

Burkina Faso have officially released a 29-man preliminary squad for the TotalEnergies Africa Cup of Nations, Cameroon 2021

12/24/2021

👉 “ይህ ለእኛ ስድብ ነው ፣ ልክም አይደለም” 👉 “ኢትዮጵያ የመቶ ሚሊየን ህዝብ ሀገር ነች” 👉 “የሚያስመሰግን ስራ ብንሰራ ነው የተሻለ የሚሆነው” የካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫን አስመ.....

12/24/2021

ADDIS ABABA, Dec 23 (Reuters) – Ethiopia included only two foreign-based players in a 25-man squad for next

Address

Aloha, OR
97078

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EthioSports posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to EthioSports:

Videos

Share

Our Story

Ethiosports is a US-based Media Service promoting Ethiopia as a great destination for Adventure, Culture & Heritage, Sports, Travel & Tourism.

When Ethiosports was first created back in 1999, its primary function was to provide news and information on Ethiopian soccer and athletics. But after more than a decade of valuable service, we felt that it was time to expand our service to Travel & Tourism.

Our Mission


  • To connect & promote the US and Ethiopia in Adventure, Lifestyle, Sports, Travel & Tourism.
  • Nearby media companies


    Other Media/News Companies in Aloha

    Show All

    Comments

    Deseamos la suerte a la selección Senegalés 🇸🇳 por su lucha para conseguir el máximo trofeo 🏆 del continente.

    waltainfo.comEthiopian News AgencyEBSቱርሚ ናናZehabeshaElPeriódico Guatemalaelcomercioonline.comaddismaleda.com - አዲስ ማለዳባህርዳር ከነማ እግርኳስ ክለብ90' ደቂቃ ስፖርትEthioSports
    Ethiopian Airlines-owned Skylight Hotel was awarded a five-star rating by the Ethiopian Ministry of Culture and Tourism. From EthioSports
    https://www.ethiosports.com/2020/02/21/ethiopian-skylight-hotel-receives-five-star-rating/
    Buna buna kawa kawa
    #}